በልተው ማያቁት ምግብ || አሎደዱትም 😂

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 302

  • @BilalAli-v4e
    @BilalAli-v4e ปีที่แล้ว +184

    ይህን ኮሜንት ምታነቡ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ❤❤😊

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 ปีที่แล้ว +16

    😅ወጥ የሚያወጣው hockey የሚጫወት ይመስላል!🙏🏾✌🏽🕊️👍🏽

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ይገርማል ጆኒ እማታሳየን ነገር የለም
    ወጡ ግን በዛ.❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @saronermiofficialayalew5677
    @saronermiofficialayalew5677 ปีที่แล้ว +4

    እንደዚህ ስነስርአት ይዘህ እንድታድግ ያድርገችህን አያትህን አሳየን እባክህን ❤❤❤ክብር ይገባታል ወርቅ ገዝተህ ሽልማት የምትሉ ላይክ አድርጉ❤

  • @sifustar
    @sifustar ปีที่แล้ว +79

    ቡቻ የጃኒ ድምቀት በርታልን❤❤❤❤

    • @Weded_Weded
      @Weded_Weded ปีที่แล้ว +5

      ልክ ነው 🙏❤❤❤

  • @Mittha-he3lo
    @Mittha-he3lo ปีที่แล้ว +1

    ሁለቱ ልጆች ወይው🙆😂በሳቅ ጆንዬ ምርጥ ስው

  • @SUSU-n2u3p
    @SUSU-n2u3p ปีที่แล้ว +8

    ወለሂ ይሰቀጥጣል 😫😫እኔ ቢሆን አነከውም ነበር እይዞኝ ጀኒ😂😂😂

  • @YohannesSolomon-ft8ht
    @YohannesSolomon-ft8ht ปีที่แล้ว +1

    ሲርበን የባህላዊ ምግባችንን እንጀራ በወጥ መብላት በብዛት የኛ የአበሾች የመጀመሪያ ምርጫችን ነው። በአንድ ትሪ ላይ ምግብን ተካፍሎ መብላት በባህላችን የተለመደና ከሌሎች አመጋገብ አይነቶች የምንለይበት ልዩ መለያችን ነው። ነገር ግን ሚጣፍጠው ባህላዊ ምግባችን እንዳለ ሆኖ ከጤና አንፃር ምግብን በአንድ ሳህን ተጋርቶ ከመብላት ይልቅ በተናጠል የመብላትን ልምድ መልመድ አለብን የሚል ትልቅ እምነት አለኝ።

    • @BelloBella-d6t
      @BelloBella-d6t 4 หลายเดือนก่อน

      ኤጭ የሰይጣን ምክር😡

  • @beyenekebede5251
    @beyenekebede5251 ปีที่แล้ว +19

    ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ይመቻል😂

    • @saadaa6222
      @saadaa6222 2 หลายเดือนก่อน

      ሲያዪትያላማረሲበሉትያቅራል😅😅

  • @kasu289
    @kasu289 ปีที่แล้ว +4

    janny ምርጥ ሰው በርታ ትመቸኛለክ💪😍

  • @Umieg1zp
    @Umieg1zp ปีที่แล้ว +1

    ቦርከና ወንዝ እንኳን እንደዚህ አይንቦጫቦጭም😂😂😂😂😂😂

  • @tadi_yeureal_lig
    @tadi_yeureal_lig ปีที่แล้ว +10

    አማኒ ብዙ ያልታየ የጃኒ ድምቀት ብቻ ደሞ በሶ ቢላ ነው ያለው😂😂😂

  • @የሚችል
    @የሚችል ปีที่แล้ว +4

    የተረፋችሁን በአሪፍ እንጀራ ቴካዌ አድርጋችሁ ለአንድ ለተራበ ሰው መንገድ ላይ ላሉ ብትሰጡ ሲተርፋችሁ ጀስት ሃሳብ ነው በተረፈ በርቱ

  • @muluf7616
    @muluf7616 ปีที่แล้ว +4

    You guys after finish Injera you need to use a spoon look like a soup👍👍👍

  • @hiwet6014
    @hiwet6014 ปีที่แล้ว +2

    ሲያዩት ያላማረሲበሉት ያቅራል ዮባላል😂😂😂

  • @RK_TUBE209
    @RK_TUBE209 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን 🎉🎉🎉

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ፀ5ኘ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ፀ5ኘ ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በስመአብ እኔንም ዘጋኝ በእውነት😂😂😂😂

  • @Dani21
    @Dani21 ปีที่แล้ว +1

    ፒያሳ ምኑ ጋ ነው location or ስም ካለው ?

  • @YT-og4lb
    @YT-og4lb ปีที่แล้ว

    ውይ ውይ ምነው ጃኒ እንደዚህ አይነት ምግብ አቀራረብ እንኳን ለሰው ለውሻም አይመጥንም ወደመጨረሻውማ ያስታወኩት ነው የሚመስለው

  • @ganetamar5611
    @ganetamar5611 2 หลายเดือนก่อน

    ልጠጡትነዉ😂😂😂😂

  • @saadaa6222
    @saadaa6222 2 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅ጨዋታነውየያዘው
    እየፍተፍተላችሁነው😅😅

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 2 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ያስጠላል ሲያማስለው ርጋ ርጋ ተርጋጋ ምን ያፍንጣጥርዋል ምን ጉብዝና ንውኤጭ

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane374 ปีที่แล้ว +2

    ከአህያ በርገር ድንቹ ይሻላል ተመስገን በሉ ❤❤❤

  • @DEMAKETUBE6846
    @DEMAKETUBE6846 ปีที่แล้ว +10

    ማን ነህ አማኑዬ jahnny ሲሄድ ወደ ሽሮሽ ትመለሻለሽ ጠብቂ😁😂

    • @samzhabesha
      @samzhabesha ปีที่แล้ว +2

      facts😂😂👌

    • @TewhidaAman
      @TewhidaAman 4 หลายเดือนก่อน

      አሁን ትንሽ ይንበላጠጥ

  • @helina1238
    @helina1238 2 หลายเดือนก่อน

    The reaction of Aman was killing me😂

  • @zainaawni7558
    @zainaawni7558 2 หลายเดือนก่อน

    እን ብላ ይባላል😂😂😂😂😂😂😖😖😖😖😖😖😖🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉

  • @saudisaudi1203
    @saudisaudi1203 ปีที่แล้ว +13

    ጥቁሩ ልጅ ግን ምኑም ከኢትዮጲያ ካልቸሪ ጋር አይሄድም ኬኒያዊ ነው መሰል በመጀመሪያ ደረጃ ይሄንኑ ምግብ የሚበላው ያጣ አለ በመቀጠል ካልተመቸህ መተው እየቻልክ ምግቡ ላይ እንደዛ መኮሳተር መላላጥ ሆዴን አመመኝ ምናምን አስፈላጊ አይደለም!!

    • @MetiKeshewa
      @MetiKeshewa ปีที่แล้ว +3

      እህ ዱቄት ነገር ነው 😏

    • @mariyamawit
      @mariyamawit ปีที่แล้ว

      ያልተመቸውን የመናገር መብት አለው... የሚያስጠላ ሪያክሽን አይደለም ያሳየው ኢትዮጵያዊነቱን አንቺ አትነግሪውም

  • @seteman8365
    @seteman8365 ปีที่แล้ว +1

    ሽንት ቤት ለሽንት alasroteshim😂😂😂

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 ปีที่แล้ว

    What kind food is it

  • @mamedina3530
    @mamedina3530 ปีที่แล้ว +3

    ወጥ ተበጥብጦ ያዘው😂😂😂

  • @9557samhal9amare
    @9557samhal9amare ปีที่แล้ว +2

    we need more content like this because I really miss Ethiopia please show us more

  • @Eyob797
    @Eyob797 ปีที่แล้ว +4

    የተባረከ ይሁን። ጃኒ ቃተኛ የሚባለውን ቤት ሞክረው። Kategna. ቦሌ።

    • @Saron-p8s
      @Saron-p8s ปีที่แล้ว

      Wow new esuma

  • @kidisttarekegn2802
    @kidisttarekegn2802 ปีที่แล้ว

    ለዶሮ የምትሰጥ ይመስል ፈተፈተችው ወይ ምግብ

  • @KwKw-bt6od
    @KwKw-bt6od ปีที่แล้ว

    የወጡን፣ዲስት፣አይቶ፣መብላታቺሁ፣ጎበዞቺ❤😂😂መኮርኒ፣በሽሮ፣ሳህ😂

  • @zebu4271
    @zebu4271 ปีที่แล้ว +1

    ጉድ በል መሥቃን ግን ምግብ ነው 😂ያዘው 😅

  • @Zeyen427
    @Zeyen427 ปีที่แล้ว

    ቦታው የት ነው ፕሊስ 🙄

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 ปีที่แล้ว

    ምንድን ነው 😊😊😊የዛሬው ይለያል

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky 3 หลายเดือนก่อน

    ሎሚ የጠጣሁት ወድጀ መሠለህ አላለም ሚሥኪን😢😂

  • @seshaeykonjo
    @seshaeykonjo ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ግዜ እየመጣ ነዉ

  • @Nasrasabo
    @Nasrasabo 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂wooow ye urguz migib

  • @meron612
    @meron612 ปีที่แล้ว +1

    Sitay gin shint bet yemiyaruarut new mimeslew 😅😅

  • @munatube2736
    @munatube2736 ปีที่แล้ว

    ደሞ ብዛቱ😅😅😅😅😅😅😅

  • @JahJahfee
    @JahJahfee ปีที่แล้ว +8

    ከምግቡ መልስ ማሲንቆቆቆ ስትጫወቱ ታየኝ ያዘዉ😂

  • @Efootball595
    @Efootball595 ปีที่แล้ว +1

    Janny arbaminch nana vlog sra

  • @kiyuYO-vn1rv
    @kiyuYO-vn1rv ปีที่แล้ว +2

    አንድ ቀን እናሳካዋለን እቅዳችችን i hope
    Me like juhnny ❤❤❤

  • @MitaHailye
    @MitaHailye ปีที่แล้ว

    እር ምግብ ዝም ነው ጃኒ😂😂😂❤

  • @enderyaskebebe1313
    @enderyaskebebe1313 ปีที่แล้ว +18

    እነሱን በርገር፤ ፒዛ፤ አሳ እያበላ ቅዱስ'ን ግን one chips እና ሽሮ አብላው😢

  • @TalTal-m9c
    @TalTal-m9c ปีที่แล้ว

    አኔ አርበኛ አንታ ስትጎርሳ 😳😳

  • @BelloBella-d6t
    @BelloBella-d6t 4 หลายเดือนก่อน

    ስርዓት ግን ያስፈልጋል ምግብ ሲቀርብ😮

  • @devaking3571
    @devaking3571 3 หลายเดือนก่อน

    አማና እንደ ጃኒ አሜሪካ ደርሶ ቢመጣ የባሰ ይበጣጠስ ነበር😅😅😅

  • @seshaeykonjo
    @seshaeykonjo ปีที่แล้ว +19

    ትሪ ሙሉ ወጥ እንጀራ ውድ ስለሆነ ወጡ መብዛት አለበት ማጣቀሻውን ከቤት ይዞ መሄድ ይሻላል❤

  • @pennyhlu7309
    @pennyhlu7309 ปีที่แล้ว

    I know this food it is called "mix" by chef girma....please jo make it specific z location, cause last year i went there but they told me that he relocated to other place....so please location specific argew

  • @SinkeFikadu
    @SinkeFikadu ปีที่แล้ว

    wwwww yene dmket matachu❤❤❤❤❤ yimachachu

  • @supremeleader989
    @supremeleader989 ปีที่แล้ว +1

    ኦ ሎርድ! 😂😂

  • @Umieg1zp
    @Umieg1zp ปีที่แล้ว

    መኮረኒ ነው ድንች😂😂😂😂😂😂ሆሆ

  • @user-NHA_Nathan
    @user-NHA_Nathan ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ እኔን ባደረገኝ አበላል ታዩ ነበር

  • @Mita4164
    @Mita4164 ปีที่แล้ว

    አረ በባዶ ሆዳችን ስለበላን 😂😂 ይቅር ይበለኝ ምግቡ ግን ይከብዳል

  • @ነስርያ_ቲዩብ
    @ነስርያ_ቲዩብ 4 หลายเดือนก่อน

    አረ..የዛሬውየሚገርም...ነውአይቼም..አላውቅም.ድንችፈስ..አይ..አገሬ..ሰላምሽ..ይብዛ,,5ቲሞች..ስወዳቹ..ይገርማል..ስሙ.ማነው..ንገሩን❤❤❤❤❤

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 ปีที่แล้ว

    Hahaha ድፍት ሳይሆን ግልብጥ ይደረጋል

  • @photography6969
    @photography6969 ปีที่แล้ว

    Asetnagaju min anadot naw😂😂😂

  • @amam5874
    @amam5874 ปีที่แล้ว

    የቡቻ video መቼ ነው የሚለቀቀው

  • @Ab_Td
    @Ab_Td ปีที่แล้ว

    Jani Please endet new beu delivery mestat michlew Please negeregn 🙏🙏🙏

    • @unkn5033
      @unkn5033 ปีที่แล้ว

      Telegram lay bot alachew esu lay meteyek tchlaleh eko.

  • @selamdemiss4773
    @selamdemiss4773 4 หลายเดือนก่อน

    Befor u go Piyasa yegebya maekl lay tensay shero hed we love there food

  • @ወሎየ-ፈ7ሠ
    @ወሎየ-ፈ7ሠ 2 หลายเดือนก่อน

    ይዳምኮነዉበሣኡዲቆጆነዉ

  • @ahmedabdi6445
    @ahmedabdi6445 ปีที่แล้ว

    Quduse yimarish bro😂❤

  • @msrak4498
    @msrak4498 ปีที่แล้ว

    ጃኒ,ሻራተን,ጎርጊሥ,,አካባቤ,የሚጣፍጥ,,ምግብ,,አላቸው&እማማ,,ፊሽካ,,ጋ,,ሂዱ😂😂😂😂

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 ปีที่แล้ว +1

    የተባረከ ይሁን ኪዱ አሳቀኝ 😂

  • @MohajddMiahje
    @MohajddMiahje 2 หลายเดือนก่อน

    ስሙን ልገራችሁ ግደለሽነዉ

  • @techtube3253
    @techtube3253 ปีที่แล้ว

    ከ King Burger ይሻላል😂😂😂😂

  • @zeritutube
    @zeritutube ปีที่แล้ว

    ዝብለህ ብላ የቀረበልህን ዳቦዳቦ አትበል😂😂

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 ปีที่แล้ว +2

    ምግቡ ብዙ ነው መልካም ምግብ

  • @mynameisbiruk5786
    @mynameisbiruk5786 ปีที่แล้ว

    እረ ያበደ ምግብ ነው ያቺ ግን ስለራበኝ ነው አላለችም ኩኩኔያም

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 ปีที่แล้ว +1

    ስሙ ምንድን ነው

  • @YewalashetTadesse
    @YewalashetTadesse ปีที่แล้ว +8

    እማማ ፊሽካ ጋር ብሉ

  • @DagiSolomon
    @DagiSolomon ปีที่แล้ว

    ያዘው 😂😂😂

  • @سميرهبنتهاجي
    @سميرهبنتهاجي ปีที่แล้ว

    Ke ahyaa sigaa ihee yishalal billu

  • @woine123
    @woine123 ปีที่แล้ว

    ነገሩ "ጆከሩ" ምንድነው ? እንኳን ስጋ ያልሆነ! ድንች /ምኮረኒ/ድፍን ነጭ ሽንኩርት ! ከዚህ ውስጥ ምን?

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 ปีที่แล้ว +1

    አቀራረባቸው ህንድ አገር ያለ ነው የሚምስለውከሀገራችን ባህል አንፃር አልመክርም

  • @حياهبوبا
    @حياهبوبا ปีที่แล้ว

    ዋጋው እርካሽ ከሆነ ለሀገሬ ወዛደር አሪፍ ነው

  • @saronsolomon1037
    @saronsolomon1037 ปีที่แล้ว

    Check Afroburger in Piassa

  • @user-xf4pj2th1v
    @user-xf4pj2th1v ปีที่แล้ว

    Kager wchi yalew vlog nafken

  • @seshaeykonjo
    @seshaeykonjo ปีที่แล้ว +8

    እማማ ዝናሽ ጋር ሂዱ እስኪ ዮኔ

    • @Abeni0255
      @Abeni0255 ปีที่แล้ว

      Awo ye emama fishekan megeb memoker albachew

  • @AberashiMisitafa-zt2eh
    @AberashiMisitafa-zt2eh 7 หลายเดือนก่อน

    ጇኒ አራዳ ጡቁሩ ልጀ ከበደ ነዉ😂😂😂😂

  • @etopmedia313
    @etopmedia313 ปีที่แล้ว

    bucha በሶ ቢላ😂

  • @emmabethmohammed1502
    @emmabethmohammed1502 ปีที่แล้ว

    ምንድነው በፈጣሪ😮😮

  • @AddisieFenta-hq1pc
    @AddisieFenta-hq1pc ปีที่แล้ว +1

    Jhanniye tsegurhn tekoret please

  • @wendegraphy91
    @wendegraphy91 ปีที่แล้ว

    በሎሚ የሚመጣው ለdetoxነው😂😂😂😂😂

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l ปีที่แล้ว

    ኧረ ምን ጉድ ነዉ የክረምት ጎርፍ የመሠለ ወጥ

  • @muktartube1326
    @muktartube1326 ปีที่แล้ว

    ምን ጉድ ነው ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራን አሉ

  • @kalkidanSeyfu-sg2xc
    @kalkidanSeyfu-sg2xc ปีที่แล้ว

    ጆኒዬ እርጉዝ ነኝ ቦታው የት ነው

    • @Alemayehu-vx6qt
      @Alemayehu-vx6qt ปีที่แล้ว

      ፒያሳ ቸርችል ጎዳና ዳገቱን ልትጨርሺ ስትል በስተቀኝ የሚገኝ ህንፃ ውስጥ።

  • @AminaAmina-dw1lq
    @AminaAmina-dw1lq ปีที่แล้ว +4

    ወላሂ በሳቅ ሞትኩኝ ትሪው እታች ሊወድቅ መሰለኝ እልጆቹ ፊት ላይ ሳይደፋ ባዶውን ያንካካል ዘጋኝ ምግብብብ።

  • @alamdamena5715
    @alamdamena5715 ปีที่แล้ว

    ውሃ በሎሚ አሪፍ ነው

  • @birtukanmengiste776
    @birtukanmengiste776 ปีที่แล้ว

    ጥቁርልጅ ምድነው አካበድ ቤቱው ምን እይበላነው እይን ያጣአለ ጉርኛ ባድው ቄጥ

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ፀ5ኘ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ፀ5ኘ ปีที่แล้ว +2

    በሶቢላ እወጥ ውስጥ ቀላል ይገባል 😂😂

  • @eyerusalemlemma9384
    @eyerusalemlemma9384 ปีที่แล้ว

    ere johnny, before you live to USA skate board place's in Addis vlog pls.............

  • @brukie7774
    @brukie7774 ปีที่แล้ว

    በሶ ቢላ😛😂😂😂😂😂😂

  • @frehiwotmoges4880
    @frehiwotmoges4880 ปีที่แล้ว

    Jany lja btame nwe ymwedhe lyageghe yfelgale

  • @ZeroOrange-h9j
    @ZeroOrange-h9j ปีที่แล้ว +2

    ሱሴ ጃኒ 🥰🥰አብቹ 😍አማኑ 🥰😍

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l ปีที่แล้ว

    ባለ ነጭ ሸሚዝ እየዋጥክ ፊትህን ኮሶ አታርገዉ በጥፊ ማለት ነበር ምግብ ላይ እንደዚ አይኮንም ከጣፈጠህ በስርዐት መብላት ካልጣፈጠህ ዝም ብለህ መቀመጥ አሥመሣይ ጣፍጦሀል እኮ

  • @ritagebeta
    @ritagebeta ปีที่แล้ว +3

    መልካም የመቀመጥ ቀን😂