"ስሜን ሳልቀይረው በፊት ልዋጥህ ተባባል ነበር..." ጥርስ የማያስከድኑ ጨዋታዎች ከድምጻዊ ኤሊያስ ተባባል ጋር/በቅዳሜን ከሰአት/
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
He is very honest and he look really good l love his music l wish him long life and good health
ሠሚራየውዴ ደምርኝማር
ልጄ ...🤣🤣🤣 አይ ኤልያስ ምናለበት የራሱ ሾው ቢኖረው 🙏🏾❤️ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏🏾❤️
❤❤
አቦ በጣም ያዝዝናናል ኤሊያስ ግሩም ኮሜዲ ነው!!!
ኤልያስ በጣም የምወደው አርቲስት እና ወንድሜ ነው :: ዴንቨር መጥቶ በሆነ አጋጣሚ ተገናኝተን ተጫውተናል ከዘፈኑም በላይ ውሸት የማይወድና የሚናገራቸውን ነገር ጠንቅቆ የሚያውቅ አርቲስት ነው :: እድሜ እና ጤና እመኝለታለሁ ::
እሚደንቀኝ ነገር ውሸት እና ጉራ አንዲትም አይወጣው። ሲናገርም አጣፍጦ
እግዝአብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እንወድአለን❤❤❤
እውነት በጣም የሚያዝናና ነው እንደው part 2 ቢኖረው በጣም ደስ ይላል እረጅም እድማ ከጤና ይስጥልን ኤሌክስ🙏🙏
ኤሊያስ የመጨረሻ ኮሚክና ጎበዝ ድምፃዊ ነው ከለዛ ጋር ይመችህ ገና ብዙ እንጠብቃለን ድምፅህ እንዳለ ነው
Humble and open person gash Elias you look so good 👍 👏
ኤላ ያራዳ ልጅ. We miss you
ኤሊ እወድካለው እድሜና ጤና እመኝልካለው❤❤❤❤❤
በእውነት በጣም በጣም ነው የማደንቅህ ፈጣሪ እድሜና ጤናን ይስጥህ
ኤልያሰ ምርጥ ሰው ዘመዳቸው አሰቀይመውታል በጣም ሀዝኗል አይ የቤተሰብ ነገር ጥቅም ብቻ ደግነት ልጅ አሰመሰሎአል አይዙ
ኤሊያስ የአገሬ ሰዉ የሰሜን ጎንደር የእንፍራዙ አንጋፋ ድምፃዊ ኑርልን
አሜን
ዮናስ አስመሳይ ሰው ነው....
@@tesfayedavid6174 በጣም ባለጌ ነህ ሁሉንም እንዳንተ ነው እሚመስልህ ዮናስ በጣም ትሁት ሰው አክባሪ ነው ተወው
@@ljfekerljfeker9697 ተባረኪልኝ
@@hailetamrat2757 አይ የማቀዉን ነዉ የተናገርኩት
በጣም ነው የማደንቅህ ድንቅ ቆንጆ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ
Nice to see Elias! He is just himself and happy that’s way he stays young! Keep smiling! Thanks Tsedi and Yoni!
ዋው ደስ የምትል ሰው ነህ ጋሽ ኢሊያስ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እስከናቤተሰቦችህ 💐
😍😍😍😍❤
We miss you here Elaiys. Much love 😍 much respect! Wish you all the best.
ኤልያስ በጣም ጥሩ ፍቅር ያለዉ ታላቅ የአገራችትን አርቲስ ነህ በርታ ጤና እና እድሜ ይስጥህ
Eli
ወይኔ በሳቅ ነው የሞትሁት። በዚች አጭር ፕሮግራም አዝናኝና ብዙ ቁምነገር ነው የተላለፈው። ለአዘጋጅዎች እና ለኤልያስ ረጅም ዕድሜና ጤና ተመኘሁ።
እንደዛሬው ምርጥ ፕሮግራም የለም በጣም የገባው ፈታ ያለ ለዚህ ነው ያላረጀው He steel with full energy
l Love you guys Loves
እዴ ኤሊያስ ተባበል የታወቀ ተጨዋች የድሮ አራዳ ዉሀጠብሶ የበላ ሰዉ ነዉ ዘንሮም አላረጀም ጨዋታ ይችላል
በጣም የምወደዉ ዘፈኝ የልጅነት ግዜዬን ትዉሰታ የደጉን ዘመን አንድ ኪሎ 2:50 ብር ጥሬ ሰጋ አየተበላ ያንተን ዘፏኖች ያዳመጡኩበት ግዜ ትዝ አለኝ። ኤልያሰ እድሜና ጤና ላተ።
በ 2,50 ጥሬ ስጋ ...የኔ ቢጫ ወባስ ቢዘፈን ይረሳል...?
ኧረ እያሰባችሁ 2.50 መርቅበት ትል ይሆናል😂ዛሬ የናንተን እየከፈልን ነው
ዋዉ ኤልያስ ተባበል በጣም የሚመች ዘናየሚደርግ ሣቂታ ሰዉ
በስመአብ በጣም ምወደው ዘፋኝ እድሜ እና ጤና ይስጥክ !
በጣም የምወደዉ ዘፋኝ የልጅነት ጊዜዬን ትዉሰታ ያመጣ ። ኤልያሰ እድሜና ጤና ላንተ ይሁን።
the legendary Elias Tebabel. much respect and love. long live
ኤልያስ በጣም አዝናናከኝ ሁሌም ያው ነህ እንካን ለአገርህ አበቃህ
ኤሊያስ ትልቅ ክብር አለኝ ለአንተ 🙏🙏ከዮኒ ጋር ለኔ ብቻ ነው የሚመሣሠሉብኝ ?
ዋው ኤልያስ በጣም ነው ያሳቅከኝ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥህ ፀጊ ዮኒ አመሰ ግናለሁ ቅዳሜየ አዝናናችሁኝ
የኔ አባት በትክክል ኢትዮጵያ ካርድ ሊያወጡ ይሞታል ኤሉ በጣም ልዩ ሰው ነህ ስብእናህ እንዲሁም ስራዎችህ ልዩ ናቼው
ኤሊዩ ስወደው🥰 የኔ ጎንደር የሀገሬ ልጅ🥰
😂😂😂ምን ቢከፋን ብንጨናነቅ በኤልያስ ወሬ አለመሳቅ አይቻልም 😂😂😂ይመችህ አቦ ምሽቴን ምርጥ አደረከው
ውዴ ደምርኝ ቤተሠብእንሁንማር
Elias good to see u
Exactly neway is iconic artist
ኤሊያስ
የዋህ
ጨዋታ አዋቂ
ቅን
ለጋሽ
ለሠው የሚኖር
የብዙ ነገሮች ስጦታ ያለው ነው።
Amazing God Gifted Voice. Good Health and Long Life!
Eliye my favorite singer. you look awesome brother, the tone of ur sounds never changed. keep it up the good work. we wish a long life and health. we love you. Also thanks for ur honesty.
Really nice to see Elias love his sense of humor. Wish you health and long life
ኤልያስ በሳቅ ገደልከን God bless you good to see you
በጣም ነው ያዝናናኝ ይመችህ አባቴ
Great man, talented voice,really WOW ❤❤👌🏾
ዋው ኤሉ ጨዋታህ አይጠገብም። ረጅም እድሜና ጤና።
Wow, what a beautiful voice
You guess are so lovely mannered and professionally competent
በጣም ነው የማደንቅህ ፈጣሪ እድሜና ጤናን ይስጥህ
እንኳን አልተማርኩ እውነት ነው በተለይ አሁን ያስብላል ተማርን ያሉት ናቸው እንዲህ ህዝብንና ሀገርን ወደ አዘቅት የወሰዱ ያሉት
Yegnan poletitians Yetemaru alkachew? besak gedelkegn
Wisdom is different than knowledge or academics.
Elias is a genuine person, great artist, funny!
I love him!
OMG, he is so funny!! And still his beautiful old music voice is the same! God bless you all!!💚💛❤️👌
አላህእረጅም አድሜ ከቴና ጋ ይስጥህ ከድሮም አድናቂህ ነኝ
በጣም ነው ያዝናናከኝ።
Elias Tebabal is the best🙏👌👏
ተመቸኸኝ ኤሊያስ ተባረክ
"ተባበል" የሚለው ሦሥተኛ ትርጉም አለው። ይኸውም፣ ሲያባብሉህ በጀ በል ማለት ነው።
በጣም የማደንቀዉ ሰወ እድሜ ጤና ይስጥሕ
Enkan allah mareh. Wish you a Long life.
ኤልሻ እውነት ምርጥ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
My favorite singer love you😘🥰
እናተንም እናመሰግናለን
ወይኔ ደስ ሲል ጨዋታው ምነው ጊዜው በረዘመ ነው ያልኩት። ልጄ ? ተመችቶኛል።
እድሜና ጤና ይስጥልኝ የአገሬ ሰው አባዬ
ምርጥ ሰው 💯
I don't understand why he doesn't release a new album. His voice much better than even the old days. Now a day in this sophisticated music industry he should keep this golden voice for next generation and history.
Totally agree
Betam des yelal Elias great shape young man
Endet, tiru kumena layi new, Gad bless you ❤❤❤
እንኳን እግዚአብሔርኤላዬ እንኳን ደህና መጣህልኝ ዮኒዬ የመረጥከው ዘፈን እኔም በጣም የምወደው ነበር እናመሰግናለን
ኤላይ አበሳዉ በሳቅ ምሽቴን አሳመርከዉ ደግሞ የጊዮርጊስ የሳንጅይ ደጋፊ ስለሆንክ ደግሞ የበለጠ ወደድኩክ 💞💞💞😂😂😂😂
ምረጥ ሠው ኤሎ እድሜ ጤና ይስጥህ
Ellias so funny.
I wish you long life & with full of health.
ኤልያስ ተባበል የእኔ ዘመን ምርጤ ውድድድ ❤❤❤
I love you eliyas 😢❤❤❤❤❤❤❤
ኤልያስ ምርጥ ሰው
What a true entertainer.
Oh my gosh he is so funny he make me lugging so hard thank you guys
Feker nehe Elyeee Stay Blessed.
Yebelete wededekut eregem edeme ketena gar nurelen 🤲🏽🥰
Very entertaining 👏
Waw regem edeme ketena ga fetari yeseth he's amazing 👏
what a life experience is that!
Mamaye, hode are my two favorites
ምርጥ ፕሮግራም👏👏
ኤሌ ያርዳ ልጅ ገደልከኝ ረጅም እድሜ እመኝልሃለው።
እድሜና ጤና ይስጥህ እንወደሀለን
ሀዘን አንኳክቶ ይመጣብናል ወደ ደስታን ግን እኛ ነን የምንሄደው መደሰት መታደል ነው ለዚህ ነው ኤልያስ የማያረጀው
Please ebs oche please do part 2
በጣም አድናቂህ ነኝ ቤተሰቦችህን ወዳድ አስተማሪ ዋዉ
Love you so much
Real Man.
ዮኒ አመሰግናለሁ በጣም የምወደውን ሰው ዛሬ ስላ ቀረብከው
I wanna be meet you when I come to Ethiopia on July
Much love Elias sageba bitmeta destaye newu
ስም #ሙሐመድ ﷺ
✔︎ የአባት ስም ፡ አብደላህ
✔︎ የእናት ስም ፡ አሚና
✔︎ የትውልድ ቦታ ፡ መካ
✔︎ የሞቱበት ቦታ ፡ መዲና
✔︎ የሞቱበት ቀን ፡ ረቢአል አወል 12
✔︎ ዕድሜ ፡ 63
✔︎ የመጀመሪያ ሚስታቸው ፡ እመት ኸድጃ
✔︎ የመጀመሪ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ዕድሜቸው ፡ 25
✔︎ የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው ዕድሜቸው ፡ 40
ስሞቻቸው
✍ ሙሐመድ ፡ ትርጉም፦ አመስጋኝ
ቁርዓን ላይ 4 ቦታ ተጠቅሷል። አል ኢምራን 144፣ አል አህዛብ 40፣ ሙሐመድ 2፣ አል ፈትህ 29
✍ አህመድ ፡ ትርጉም፦ ተመስጋኝ
ቁርዓን ላይ 1 ቦታ ተጠቅሷል። አሶፍ 6
✍ ማሂ ፡ ትርጉም፦ ክህደትን የሚያስወግድ
✍ሐሺር ፡ ትርጉም፦ ከሳቸው መቀስቀስ ቡኃላ የሰው ልጅ የሚቀሰቀስበት
✍ ዐቂብ ፡ ትርጉም፦ ከሳቸው ቡኃላ ነብይ የሌለ
✍ ሙቀፊ ፡ ትርጉም፦ የመጨረሻውና የነብያት መደምደሚያ
✍ ተውባህ ፡ ትርጉም፦ ተውበትን ይዘው የመጡ
✍ ረህመህ ፡ ትርጉም፦ የእዝነት ነብይ
ጎራ ይበሉ ቤቴን ሰብስክራይብ እንደደረሱ
የነቢዩ ሙሐመድ ሰ,ዐ,ወ) ታሪካቸውና ጎሳዎቻቸው በጠቀለይ ኪታቡ ስራን እንመረለን በአሏህ ፊቃድ
👇👇👇👇👇
ሚስቶቻቸው
👉 ከዲጃ ቢንት ኸወሊድ
👉 ሰውዳ ቢንት ዘምዐ
👉 አኢይሻ ቢንት አቡበከር ሰዲቃ
👉 ሃፍሳ ቢንት ኡመር
👉 ዘይነብ ቢንት ኹዘይማ
👉 ሂንድ ቢንት አቢ ኡመያ
👉 ዘይነብ ቢንት ጀሀሽ
👉ጁዋሪያ ቢንት ሃሪስ
👉 ረምላ ቢንት አቡ ሶፍያን
👉 ሪሀና ቢንት ዚያድ
👉 ሶፍያ ቢንት ሁወይ
👉 መይሙና ቢንት ሃሪስ
👉 ማሪያ ቂብጢያ ናቸው።
ልጆቻቸው
✍ ቃሲም
✍ አብደላህ
✍ ኢብራሂም
✍ ፋጢማ
✍ ኡሙ ኩልሱም
✍ ሩቅያ
✍ ዘይነብ
╭──────══──────╮
ፊዳከ አቢ ወኡምሚ ያረሱለላህ ...... ......... .........
╰──────══──
Creative
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ
ሲጀመር አይማኑት አክባሪ ነኝ ለማለት ከሁነ ምን ታረጋለህ አልማዊ ውሰጥ ወጣ በሁሉም አንግባ አላችው
Nice program i like it
Honest and chewata awaki feta arekegn 👌
ስወድክ
ውዴ ደምርኝ በቅንነትቤተሠብእንሁን
I like it
ኤልያስየ ስወድህ🥰👌🇪🇹🙏
My favorite 😍
እኔም ከእየሩሳሌም ሆኘ በኤልያስ እንግድነት በጣም ተዝናቻለሁ።
ግን አንድ ያስገረመኝ ነገር ብዙ አርቲስቶ ወደ እየሩሳሌም አየመጡ ሲያዝናኑን፤ ኤልያስ ግን ለአንዴ እንኳ ባለመምጣቱ ነው።
ምርጥ ሰው
ኤሉ ዘመኔን መለስከው መሳጭና አዝናኝ ፀጊ ኮርኳሪ ባትኖር ዝግጅቱ ሙሉ አአይሆንም ነበር ዮኒዬም በሁሉም ዝግጅቶች በእውቀት የተሞላ የታሪክ ምልሰትና ትዝታን ማውጣጣት ደስ ሲል።
ኤልያስ ገራሚ ድምጻዊ ..ጨዋታ አዋቂ
❤️Elias..!
Bteme yemwedew geta yebarkhe