ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ፈታዋ ፦አንዲት ሴት ዝሙት ላለመስራት ብላ ራሷን ብታረካ ሀራም ይሆንባታል ወይ ? | ኡስታዝ አህመድ አደም | Hadis Amharic | Ustaz ahmed |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ค. 2024
  • #ፈታዋ
    #ራስን_ማርካት
    #ኡስታዝ_አህመድ_አደም_Ustaz
    ፈታዋ ፦አንዲት ሴት ዝሙት ላለመስራት ብላ ራሷን ብታረካ ሀራም ይሆንባታል ወይ ? | ኡስታዝ አህመድ አደም | Hadis Amharic | Ustaz ahmed
    የ Qeses Tube ቻናል ሙሉ ቪድዮዎቾን ለማግኘት
    👇👇👇
    • በ Qeses Tube የተለቀቁ ሙሉ ...
    - የ Qeses Tube የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ
    👇👇👇
    t.me/Qesestube ከዛም join ይጫኑ !!!
    QesesTube,ahmedadem,2024,2016, ahmedademdawa,ahmedademfatwa,Ethiopia,Ethiopian,ethiopan movie,ustazyasinnurudawa,ethiopian music,ethio ሜክሲኮ,Ethiopian Muslim dawa,ኢትዮጵያ,Ustaz ahmed adem,ኢትዮጵያ ሙዚቃ,ayetel kursi,ኢትዮጵያ ፊልም,hadis Amharic,Amharic hadise,Ethiopian news,Ethiopian new music,ሸህ አህመድ አደም,ustaz,hadis,ሀዲስ በአማርኛ,new Islamic Amharic dawa,Amharic dawa,Ethiopian Amharic dawa,ኡስታዝ አህመድ አደም,ፈትዋ,ረመዳን,የረመዳን ፈትዋ,Ethiopian news,Ethiopian new music,ustaznuruturki,Ethiopian news today,donkey tube,ኢስላማዊ ታሪኮች,nesiha tv,seifu on ebs,ዘጠነኛው ሺህ,መንሱር ጀማል,full Ethiopian movie,best Ethiopian movie,ethiopia comedy,prank,Ethiopia tv,kana,ቃና,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,ኡስታዝ አህመድ አደም ፈትዋ,ኡስታዝ አህመድ አደም,ፈታዋ,ፈትዋ ኒካህ,ፈትዋ ጥያቄ,ፈትዋ ሀይድ,የረመዳን ፈትዋ,ፈትዋ ፍች,ነሲሀ ፈትዋ,አል ፈትዋ,የፈትዋ ጥያቄ,ሀዲስ ያሲን ኑሩ,ሀዲስ በአማርኛ ትርጉም,ሀዲስ እና ቁርአን,ሀዲስ ስለ ትዳር,ሀዲስ ትርጉም,ጀነት,ጀነትና ጀሀነም,ዋሪዳ,ጀነት ቃና,ጀነት የተመሰከረላቸው,ጀነት ነሺዳ,ramadan neshida,Amharic music,Amharic movies,Amharic story,Amharic film,Amharic neshida,ramadan,ramadan nasheed,ustaz,ustaz wadi anuar,sheikh zainul asri,sheh fewzan,fewzan,sheikh usaymi,usaymi,ኡስታዝ ያሲን ኑሩ,ኡስታዝ ሳዳት ከማል,በድሩ ሁሴን,ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም,ኡስታዝ አብዱል መናን,ኡስታዝ አቡበክር,ኡስታዝ አቡ ያሲር,شيخ,ሸይኽ ኢልያስ አህመድ,ሸይኽ ኻሊድ አራሺድ,ሸይኽ መሀመድ ወሌ,sheikh elays ahmed,elyas ahmed,zadulmeaad,berzek media,ebd,ebs tv,ማይኮ ፕራንክ,miko mikee,ebc,ebc news,fana tv fana lamrot,ጁሀር መሀመድ ታሪክ,ጁሀር,Qeses tube,ፖለቲካ,ፓርላማ,ፓርላማ ኢትዮጵያ,parlama,parlama Ethiopia today,parlama Ethiopia live,quran,quran tilawat,ቁርአን,ቁርአን ለጀማሪዎች,ቁርአን መቅራት,ቁርአን ለመሀፈዝ,ቁርአን ከሪም,ቁርአንተፍሲር,ቁርአን በአማርኛ,elaf tube,wollo tube,minber tv,minber tube,sadat kemal,sadat kemal abu meryem,ሙአዝ ሀቢብ,መአዝ ሀቢብ መንዙማ,ኢላፍ ቲዩብ,ustaz abu yasir,muaz habib,muaz habib menzuma,menzuma mohammed awel,ኒካህ,ጋብቻ በኢስላም,የሙስሊም ሰርግ,የረመዳን ፈትዋ,ምርኩዝ,
    ሀዲስ በአማርኛ,ኡስታዝ አህመድ አደም,አህመድ አደም,ustaz ahmed adem,ahmed adem,hadis Amharic,Amharic hadis,ኡስታዝ,ሸይኽ,ኡስታዝ ያሲን,ሀዲስ ያሲን ኑሩ,ዱአ,ቁርአን,ቁርአን እና ሀዲስ,Ethiopia,warida,yasin nuru,ፈትዋ,ኡስታዝ አህመድ አደም ፈትዋ,ትዳር በኢስላም,ሀዲስ ስለ ትዳር,ጀነት እና ጀሀነም,ዱአ,አዝካር,ዚክር,ሰላት አሰጋገድ,ፈትዋ ኒካህ,ፈትዋ ሀይድ,ነሺዳ,መንዙማ,new Amharic hadis,new Amharic menzuma,ኢስላማዊ ታሪኮች,ኢስላማዊ ፊልሞች,amharic dawa,elaf tube,somi tv,nesiha tv,minber tv,remedan,surah,ረመዳን,Ebs,ዚክር,አዝካር,ዚክር አላህ,ኡስታዝ አህመድ አደም,አህመድ አደም,ustaz ahmed adem,hadis Amharic,ahmed adem,Amharic hadis,ሀዲስ,ሀዲስ በአማርኛ,ዚክር አደራረግ,ዚክር ኖም,የዚክር ጥቅሞች,የዚክር አይነቶች,አዝካር ሰባህ,አዝካር ኖም,አዝካር መሳ,አዝካር,ኡስታዝ,ሸይኽ,ኡስታዝ ያሲን,ሀዲስ ያሲን ኑሩ,ዱአ,ቁርአን,ቁርአን እና ሀዲስ,yasin nuru,ፈትዋ,ፈታዋ,ኡስታዝ አህመድ አደም ፈትዋ,ትዳር በኢስላም,ሀዲስ ስለ ትዳር,ሰላት አሰጋገድ,ፈትዋ ኒካህ,ፈትዋ ሀይድ,ነሺዳ,መንዙማ,new Amharic hadis,new Amharic menzuma,ኢስላማዊ ታሪኮች,amharic dawa,elaf tube,somi tv,nesiha tv,minber tv,ፈትዋ,ፈትዋ ጥያቄ,ፈትዋ,ፈታዋ,ኡስታዝ አህመድ አደም,Ustaz ahmed adem,ahmed adem,ሀዲስ,ሀዲስ በአማርኝ,hadis Amharic,Amharic hadis,ፈትዋ ሀይድ,ፈትዋ ኒካህ,ፈትዋ ፍቺ,ሀዲስ ያሲን ኑሩ,ኡስታዝ ያሲን ኑሩ,ረመዳን,የረመዳን ፈትዋ,የረመዳን ነሺዳ,የረመዳን ምግብ አሰራር,የረመዳን ብስኩት አሰራር,ኢፍጣር,ረመዳን ነሺዳ,ረመዳን ፆም,ረመዳን መቼ ነው,ramadan,ramadan2022,ramadan neshida,ሸዋል,
    #QesesTube
    #ustaz_ahmed_adem #ኡስታዝ_አህመድ_አደም #Qeses_Tube #ahmedademdawa #hadis #ሀዲስ_በአማርኛ_hadis_Amharic #2024 #2016 #sheikahmedadem #ahmedademfatwa #sheikelyasahmed #ustazyasennuru #quranamharic #haruntube #minbertv #hayatusahaba #ustaz #sheik #dawa #ethiopianmuslim #ethiomuslim #neshida #menzuma #sadatkemal #haruntube #haruntube2 #ሸህ_አህመድ _አደም #somitube #ኡስታዝኢልያስአህመድ #seifushow #ኡስታዝአህመድአደም #ሸይኽ #ኡስታዝ #ኡስታዝሳዳትከማል #seyfuonebs #ustazyasennuru #sheik #ustaz #ሸህ #minbertube #somitube #elaftube #ሀያቱሰሀባ #shikhusseynjbril #በድሩሁሴን #bedruhusseynnu #zadulmead #ethiobilaltube #ethiodaawatube #haruntube2 #yasintube #sadatkemal #mensurjemal #abubekerahmed #nesihatv #ቁርዓን #minbertube #muslimtube #yoni #ዮኒማኛ #zaweyatv #africatv1 #surah #ኡስታዝአቡሀይደር #abuhayder #jeilumedia #habeshabroadcast #awoditube #yonimagna #giretmedia #ashrukatube #emurukya #ቤታችንtube #bilaltube #ዮኒማኛ #hudatube #ethiozislam #ahlusunatube #ነጃህሚድያ2 #somi #ኡስታዝአቡሀይደር #ኡስታዝኢልያስአህመድ #ኡስታዝአህመድአደም #ኡስታዝሳዳትከማል #ኡስታዝያሳንኑሩ #hadisamharic #elaftube #haruntube #emantube #jelumedia #ነጃህሚዲያ2 #bilaltube #ዋሪዳ #warida #ethiomuslimdawa #bilalmedia #somitv #sominew #Norwaynews
    #Norway #ኒካህ #ትዳር #ሀዲስ #Germany #newamharichadis #nesihatv #minbertv #somitubecomedy #amharic #canada #africatv #zawyatv #nesihatv #አፍሪካቲቪ #ዛዉያቲቪ #ሀላልሚዲያ #somitv #ustaz #አህመድአደም #ሸይኽ #ፈትዋጥያቄ #USA #newuasinnuruhadis #ሳዳትከማል #2023 #quran #Top5stunning #waziworld #mikishow #ashrukachannel #ethiopia #ethiopian #abiy #seifuonebs #አማርኛፊልም #Ethiopianewmusic #hopeentertainment #Nahootv #newethopianmusic #ebstv #Jtvethiopia #Hopemusicethopia #zementv #sundaywithebs #Ltvworld #minawshewatube #fanatelavision #Ethiopiatv #EBC #betoch #comedy #Ethiopiancomedy #betochcomedyn

ความคิดเห็น • 195

  • @VenusGeneralknowledge
    @VenusGeneralknowledge 2 หลายเดือนก่อน +119

    Alhamdulillah ለዚህ ለውጥ.... ብዙ ውስጥ ውስጡን የሚሰሩ ወንጀሎች አሉን.. ባለማወቅም ሆነ ወይም ደግሞ ወንጀሉ የሚያመጣውን መዘዝ ካላመወቅ የምሰራቸው ወንጀሎች ብዙ ናቸው... እንደዚህ በጥያቄ መልክ መቅረባቸው ጥሩ ነው... ከሰው ተደብቀን ከምንሰራው ወንጀል አላህ ይጠብቀን... የምናየው የምንሰማው ሁሉ ሀራም ሆኖ ሳለ በዚህ ፈተና አለመውደቅ ቢከብድም እህቶቼ ወንድሞቼ ሀራምን ነገር ለአላህ ብለን እንሽሸው... በሀራም ከምትመጣ ከዛች ጊዜያዊ ደስታ ለአላህ ብለን ራሳችንን ከሀራም የምንጠብቅባት ልብ ውስጥ ያለችው ደስታ ትበልጣለች.... አላህ ሁላችንንም የሱን ትዕዛዛዝ በመከተል ያችን ውብ ደስታ ከሚጎናፀፉት ያድርገን ከሚያጣጥሙት...

    • @ahammadahammad3976
      @ahammadahammad3976 2 หลายเดือนก่อน +3

      አሚንንንንን ያረብብብብብብ

    • @sadat0fik166
      @sadat0fik166 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ያረብ

    • @user-zr7fz8nf9y
      @user-zr7fz8nf9y 2 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንንን ያረብ

    • @meriy-uh6vu
      @meriy-uh6vu 2 หลายเดือนก่อน

      amin amiiiiiiiiin yareb😢

    • @SeadaAhmed-wz1du
      @SeadaAhmed-wz1du 2 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንን😢

  • @zarakzarak3652
    @zarakzarak3652 2 หลายเดือนก่อน +75

    ምንም የሚደብር ነገር የለም ብዙ ሰዎች እየተጠቁበት ያለ ከባድ ችግር ነው
    ደግሞ ማያውቁትን ነገር መጠየቅ ወርደት አይደለም ! አንዳንድ ሰዎች ምትናገሩትን ነገር እወቁ አላዋቂዎችን አታስበሮግጉ
    አላህ ብሎ ከዚህ ሰምተው ስንቶች ተውበት ያደርጉ ይሆናል
    የኡስታዝን እድሜ አላህ ያርዝምልን ያረብ

  • @user-ew3nr7gy6q
    @user-ew3nr7gy6q 2 หลายเดือนก่อน +19

    አህለን ውድ ሸሀችን ሀያታቹን አላህ ያርዝምልን አህለንውድሸሀችንሀያታቹንአላህያርዝምልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-tr7sq9oy8k
    @user-tr7sq9oy8k 2 หลายเดือนก่อน +4

    መጀመሪያ ወደዛ ሀራም የሚወስዱንን ነገሮች ከዘጋን በጣም ቀላል ነው ኢንሻአላህ

  • @user-vf7bh6er7t
    @user-vf7bh6er7t 2 หลายเดือนก่อน +26

    ያረብ በሀላልህ አብቃቃኝ ከሀራምህ አርቀኝ የአሏህ ያረበቢ ያከረም ወላሂ ሰዴት ብዙ ቢያሰተምረንም ብዙ እየጎዳን ነዉ

    • @user-sm7om7sx4y
      @user-sm7om7sx4y 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @seadaebrahimseada9477
      @seadaebrahimseada9477 2 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም

    • @user-sm7om7sx4y
      @user-sm7om7sx4y 2 หลายเดือนก่อน

      @@seadaebrahimseada9477 ላስረጭሽ

    • @MakiyabintKasim
      @MakiyabintKasim 2 หลายเดือนก่อน

      በጣምምምምምም

    • @user-sm7om7sx4y
      @user-sm7om7sx4y 2 หลายเดือนก่อน

      @@MakiyabintKasim በተለይ በስሜት በኩል ኡፍፍ ተቃጠልን

  • @sadat0fik166
    @sadat0fik166 2 หลายเดือนก่อน +7

    ጀዛኩሞላህ ኸይረን ኡስታዙና አላህ እረጅም ሀያት ከሙሉ ጤንነት ጋአ ይወፍቅልን ያረብ

    • @user-lz3ib7kj7q
      @user-lz3ib7kj7q 2 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን

    • @YusufDawd
      @YusufDawd 2 หลายเดือนก่อน

      As wr wb

  • @user-lh3qu8ku2k
    @user-lh3qu8ku2k 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዛችን ጀዘኩም እላህ ሇይር❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-zn2eq9on7m
    @user-zn2eq9on7m 2 หลายเดือนก่อน +13

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ሸህ አህመድ ሸህ አደም ወላሂ በጉጉት የምጠብቀው ሀድስ አላህ ይጠብቃቹህ ጀዛከላህ

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 2 หลายเดือนก่อน +4

    صلى الله عليه وسلم جزاكم الله خيرا

  • @user-lw1dp7ty2v
    @user-lw1dp7ty2v 2 หลายเดือนก่อน +8

    አሏህ ሀላሉን ይወፍቀን

  • @NuR-vg6zv
    @NuR-vg6zv 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤

    • @f-io7sj
      @f-io7sj 2 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህ

  • @user-lw1dp7ty2v
    @user-lw1dp7ty2v 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጀዛኩመሏሁ ኸይራ ሼይኽ

  • @SumuAbdullah
    @SumuAbdullah 21 วันที่ผ่านมา

    ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡሥታዙና አላህ ይጠብቅልን እንደርሰዎ ያሉትን አላህ ያብዛልን ያረብ

  • @aeshaethupia7837
    @aeshaethupia7837 2 หลายเดือนก่อน +6

    ጀዛከላህ ኋይር እስታዝ አላህ ባለሁበት ይጠብቀዎት ያረብ

  • @FeruzHussen
    @FeruzHussen 2 หลายเดือนก่อน +4

    Asalamualayikum warahnetulahi wabrakatu slm inet nachu ibakachu ine ustaazin maggnet alchilim yemitawuku sewoch kalachu melisuling❤ yewer abeba meto siyalki miliktu ketaye buhala sinitateb mesged kejemerni buhala ahunim tukur milikitu kemeta kendegena yastatibal yemitaku kalachu way demo teyikuling isti wdoche jezakumula❤❤❤

  • @user-ew3nr7gy6q
    @user-ew3nr7gy6q 2 หลายเดือนก่อน +12

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-nl8ru4os5l
    @user-nl8ru4os5l 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጀዛከሎህ ሀይር

  • @ssaa3540
    @ssaa3540 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም
    ጀዛ ከላ ከይር ውሥታዝና

  • @Mohamed-lr6if
    @Mohamed-lr6if 2 หลายเดือนก่อน +2

    صلى الله عليه وسلم جز ا كم الله خير

  • @user-lw1dp7ty2v
    @user-lw1dp7ty2v 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @abdulbari717
    @abdulbari717 2 หลายเดือนก่อน +2

    اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا ونبينا محمد ❤❤❤❤سبحان الله الحمدلله لا إله إلا الله والله أكبر ولا حول ولاقوة الابالله العلي العظيم استغفر الله 🥰🥰🥰

  • @user-cn3dh9qw3v
    @user-cn3dh9qw3v 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛከላህ ኸይር ኡሥታዛችን

  • @SadikSeid-e3x
    @SadikSeid-e3x หลายเดือนก่อน

    ሰለላሁ አሌይሂ ወሰለም
    ጀዛከሙሏህ ከይር ኡስታዜ

  • @MuminaMhu
    @MuminaMhu 16 วันที่ผ่านมา

    አልሀምደሊላ ኡስታዝ አላህከኔበላይ ይውደድህ በማላወቅ አጥፍቸነበር

  • @user-lw1dp7ty2v
    @user-lw1dp7ty2v 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሏህ ይጠብቀን ያረብ

  • @habibahassan151
    @habibahassan151 2 หลายเดือนก่อน +1

    jezakumulawen heyren erejm edma oustaz

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛኩም አላህ ኽይር የሸኽ

  • @ZamZam-kg8ls
    @ZamZam-kg8ls หลายเดือนก่อน

    ጀዛ ከለህ ኻይር ኡስታዝ አለህ ይጣብቃቹ

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሸኽአችን አሏህ ይጠብቅልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ያረቢ እኛንም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን በእዝነቱ በራህመቱ

  • @YasinBadru-k5x
    @YasinBadru-k5x หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩሙላህ ኡስታዝ

  • @user-sr1pu6ko3q
    @user-sr1pu6ko3q 2 หลายเดือนก่อน +1

    جزاكم الله خير💐💐💐👍👍

  • @fatooma9063
    @fatooma9063 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛካላህኸይር

  • @Rahma-vu3yl
    @Rahma-vu3yl หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን

  • @TeybaJemal-wj8vw
    @TeybaJemal-wj8vw 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ

  • @Taiba2
    @Taiba2 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛኩሙሏህ ኸይር

  • @user-nl1pz3yo7o
    @user-nl1pz3yo7o 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ustazeee Allah ykebelh

  • @faxumaamamadi5100
    @faxumaamamadi5100 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም

  • @user-xe2kw6sq2j
    @user-xe2kw6sq2j 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሡለላሁአላሂወሠለም

  • @user-qh2gq7xi1p
    @user-qh2gq7xi1p 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @user-qw1vs4id4q
    @user-qw1vs4id4q 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛኩም አለህ ኸይር አለህ ይጠብቅህ

  • @RahmaZemwaa
    @RahmaZemwaa หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላ ኸይረን

  • @Hsdakkjafa2vsfwhwjw
    @Hsdakkjafa2vsfwhwjw 24 วันที่ผ่านมา

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛኩመሏ ኸይር

  • @sumiwallotube997
    @sumiwallotube997 2 หลายเดือนก่อน +4

    አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁበጁምዓ ቀንና ለሊት በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድን አብዙ በኔ ላይ አንድን ሰለዋት ያወረደ አላህ አስር ሰለዋትን ያወርድለታል
    ረሱልﷺ
    اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمدﷺ

    አላህ ይጠብቅልን ውስደተዝችን

  • @user-zs3im1fz4v
    @user-zs3im1fz4v 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩምአሏሁኸይርኡስታዜ

  • @sultannmani4176
    @sultannmani4176 หลายเดือนก่อน

    ሽኩረን ጀዚላ ያ አሂ

  • @user-hw6vu9sf6j
    @user-hw6vu9sf6j 2 หลายเดือนก่อน

    اللهم صل وسلم على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم تسليما كثيرا

  • @user-gm5un6pz8q
    @user-gm5un6pz8q 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለለሁ አለይ ወሰለም

  • @alhamdulilah8206
    @alhamdulilah8206 2 หลายเดือนก่อน +3

    Ye allah 😰 🙏

  • @user-qg4ui3zy8c
    @user-qg4ui3zy8c หลายเดือนก่อน

    Ye Allah ❤❤❤❤❤❤

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዘአከላህ ኸይር እናመሰግናለን

  • @Tayb-bl3uu
    @Tayb-bl3uu 2 หลายเดือนก่อน +1

    Seleellahu aleyhi weselem

  • @user-zl1rp5um4u
    @user-zl1rp5um4u หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩምኽይርሽህአቺን

  • @habibahassan151
    @habibahassan151 2 หลายเดือนก่อน +1

    sellahu aleyhi weselam

  • @FatimaFatom-bt8pb
    @FatimaFatom-bt8pb 2 หลายเดือนก่อน

    ጅዝኮላህ ከይሪ

  • @user-fn7ub4wi5s
    @user-fn7ub4wi5s 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ሸይኽና

  • @user-eg1ep3yj3r
    @user-eg1ep3yj3r 2 หลายเดือนก่อน

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @aishamohammed4459
    @aishamohammed4459 หลายเดือนก่อน

    bitsomna aynawan bitqotib izih atdersim .Allah yistur

  • @Jmal-rd5vx
    @Jmal-rd5vx 2 หลายเดือนก่อน

    ሰለላሁ አለሂወሰለም❤❤❤

  • @user-lw1dp7ty2v
    @user-lw1dp7ty2v 2 หลายเดือนก่อน +1

    አስተግፊሩሏህ ያረብ

  • @user-ii7pj3jj3g
    @user-ii7pj3jj3g 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛካላህኸይርኡስታዝ

  • @zinetnuru136
    @zinetnuru136 2 หลายเดือนก่อน

    አህለንንን ሁስታዝ እደትናችሁ ጀዛኩምላህ ኽይር

  • @user-cy8sp2cs5r
    @user-cy8sp2cs5r 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩለሀይረ ኡሰታዘ

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛ ካላህ ኡዝታዝና😢🤲

  • @user-tz8md9pj6d
    @user-tz8md9pj6d 2 หลายเดือนก่อน

    እርእሱ😂😂 አላህ ይጠብቃቹ ይጠብቀን🥰🥰

  • @user-uz7zy7mr1r
    @user-uz7zy7mr1r หลายเดือนก่อน

    ቢላህ አግቡ

  • @AmsalAbi
    @AmsalAbi 2 หลายเดือนก่อน

    Aselamualkum werahmatulahi webareketuhu ...kawenjalenatu yetensa aleh yekr ayelanem belawe chrashime damo eko baserachew yamikatelu alu allahu musetane ...allah yekrbayen maheriy gita new weda allah temalesu

  • @Fatima-bg6zc
    @Fatima-bg6zc 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛክ፡ኧላህ፡ኡስታዝ

  • @user-qm7ic5kw1x
    @user-qm7ic5kw1x 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @onedayinshaallah1953
    @onedayinshaallah1953 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ያ ጀማዕ ቁጥራቸውን ላኩልኝ

  • @gshshsnsn7376
    @gshshsnsn7376 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሠላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁአረእርእሡአኡዙቢላ አላህይጠብቀንበሥእምንጠይቀውነገርግየአላህእኔአቀጠቀጠኝ

    • @user-ml7ww4rd7l
      @user-ml7ww4rd7l 2 หลายเดือนก่อน +3

      ለምን አቀጠቀጠሺ አላወቁትን መጠየቅ ብዙ ሠው ያማርበታል ምን አስበሺ ነው

    • @user-dr3ro7dq9z
      @user-dr3ro7dq9z 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ወላሂ​@@user-ml7ww4rd7l

  • @bsbs3536
    @bsbs3536 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩመላህ አይር

  • @user-co4yy9sh9k
    @user-co4yy9sh9k หลายเดือนก่อน

    መሸአለህ

  • @user-yp5td8yr2w
    @user-yp5td8yr2w 2 หลายเดือนก่อน

    ጄዛከላህ

  • @user-zu1ug3wi1i
    @user-zu1ug3wi1i 2 หลายเดือนก่อน +1

    ‏‪11:36‬‏
    ዋናው ርዕስ

  • @user-gk4wy3vt5w
    @user-gk4wy3vt5w หลายเดือนก่อน

    ሠለላህ አለይ ወሰለም

  • @lilyshemals8216
    @lilyshemals8216 2 หลายเดือนก่อน

    ሰለላሁአለይሂወሰላም

  • @user-ui1qf7eu9y
    @user-ui1qf7eu9y 2 หลายเดือนก่อน

    Sallalahu alayehi wasalem

  • @SofaSeid
    @SofaSeid 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ የዛሬው ዱአ ይሄነውማ የምታቁ ንገሩኝ ስልኬ ስለምደበላልቅብኝ ነው

  • @FatumaMuhammad-yh4ue
    @FatumaMuhammad-yh4ue 2 หลายเดือนก่อน

    ሠለላሁአለይሂወሰለም

  • @Fatima-bg6zc
    @Fatima-bg6zc 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላላሃሊ፡ወሠልም

  • @MudesirYasin
    @MudesirYasin 2 หลายเดือนก่อน

    مشا.الله

  • @TedyAfro-gu2ux
    @TedyAfro-gu2ux หลายเดือนก่อน

    Please fatana sengaba yemibalewun du'a🙏🙏

  • @MdKarim-th9go
    @MdKarim-th9go หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-sq5hu7zd7w
    @user-sq5hu7zd7w 2 หลายเดือนก่อน

    አላህይምራን😓😓

  • @user-mn7gp5uz1t
    @user-mn7gp5uz1t หลายเดือนก่อน

    እኔ ደሞ የማልሠራዉን ሑሉ መዉራት ባፌ ቃል መግባት በዉሸት በተለይ በፍቅር ለመወጣት ብዙጊዜ ሞከርኩ ግን አላሥቻለኝም

  • @MyMy-yk7ke
    @MyMy-yk7ke 2 หลายเดือนก่อน +2

    🎉❤❤❤❤❤❤

  • @sojoogov5577
    @sojoogov5577 2 หลายเดือนก่อน

    ሦለላህ አለይሒ ወሰለም

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero5668 2 หลายเดือนก่อน

    Awo

  • @HayutaHayuta
    @HayutaHayuta หลายเดือนก่อน

    በፆምወቅት በጣም አክታ ያስቸግረኛል ይህ እንዴት ይታያል

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጀዛከሏህ ሸይኽ አንዳንድ ጥያቄዎች ሲደብሩ ኧረ ተዉ ታገሱ ፁሙ ሆሆሆ

    • @user-sm7om7sx4y
      @user-sm7om7sx4y 2 หลายเดือนก่อน +2

      እራሥሽ የምሰሪው ነገር ነው አታሥመሥይ

  • @user-pe3id6bb3r
    @user-pe3id6bb3r 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉ሽኩራንንንንን

    • @Fatom-sv2ru
      @Fatom-sv2ru หลายเดือนก่อน

      ሹኩራንንን❤❤❤

  • @ZekiaShamil
    @ZekiaShamil 2 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም

  • @abduabdu9854
    @abduabdu9854 2 หลายเดือนก่อน

    11:37

  • @surfacebro4842
    @surfacebro4842 2 หลายเดือนก่อน +1

    2:38 2:38 .
    ለማንኛሁም

  • @AminaDaawud
    @AminaDaawud 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢

  • @hawa7349
    @hawa7349 2 หลายเดือนก่อน

    S,A,Wማሸአሏህ ኦሥተታዝ

  • @Des-w9p
    @Des-w9p หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩምአላህኽይርአላህይጠብቅህ

  • @user-rv3tq2js6l
    @user-rv3tq2js6l 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንድ ነገር አይቶ ወይም ሰምቶ የዘሪ ፈስሽ ቢወጠው መትጠብ ይወጂቢበተል

    • @meriy-uh6vu
      @meriy-uh6vu 2 หลายเดือนก่อน +2

      አወን ሙሉ ትጥበት ይወጅብበታል

    • @user-rv3tq2js6l
      @user-rv3tq2js6l 2 หลายเดือนก่อน

      @@meriy-uh6vu ጀነበ ምን ቢለን ነው ነይተን ምንተጠበው

    • @AminKSA20
      @AminKSA20 2 หลายเดือนก่อน

      @@user-rv3tq2js6lበመጀመሪያ ነገራቶችን አይቶ ዘር ፈሳሽ ማውጣት ሀራም ሲቀጥል ያለ ኒያ ሚሆን ስራ የለም ሸዋር ከመውሰድህ በፊት ጀናባዬን ላውርድነው ብለህ በ ውስጥህ መነየት አለብህ