🇬🇧🇲🇱🙏 I love it this one I love it fun I love it very old people love each other this is Addis Addis Saba lovely people friendly people please all the time like this. I’m happy happy Ethiopia together happy I love it very much. Continue like this fun trust me.🟢🟢🟡🟡🔴🔴🙏🙏🙏🤣🤣
Mensure gen melkaman yemtwedhne be fetari semnyetwededchewn mist yesthe heywete multi face new yalate . The right match eskmtemta mokere heywet mukera Nate . Egzabher yerdahe behonew atgrem kehasabhem atekum . Tedare legbawe kebzu negere metbka higi new. Enjoy argu Tru new ngerochen wedkeld mekyeru berewelde lemelu ye TH-cam tureteghoche were yatalu. 😅😅😅
Wow you guys are amazing. Love all your the people keep up.
በጣም አሪፋ ገጣሚ ያ ሸ ወንድምሸ ያልከው 👍🙏
የኔ ወንድም ድምፅሕና ክራር እያያዝሕ በጣም ደስ ይላል ጥሩ ዘፈን ዝፈንበት ባክሕ
ጉብልዬ ናፈቀኝ ጨዋታ
ጉብልዬ ከናንተ በተርታ
ጉብልዬ ዘመኑ ከርታታ
ጉብልዬ ናፍቆቴ በረታ
ጉብልዬ የአራዳ ልጆች እንጫወት በርጋታ❤❤
ፕሪዝን ብሬከር አራዳው መንሱሬ፣
ጓንታናሞን ትቶ ሂዷል ብሎ አገሬ፥፥
ወይ መንሱር በጣም ደስ የሚል ስብዕና ነው ያለህ የፈለገ ይበሉህ ራስህ የሚመችህን አድርግ ?
ሀበሻ ስንባል ከእኔ ጀምሮ ከሰው እራስ አንወርድም በቃ ሞከረ አልሆነም 10 ጊዜ በሚዲያ መደበሪያ ማድረግ ያስጠላል ?
አንተ ከዚህ ሁሉ በሀይማኖት የምትመጥንህን የቲክቶኳን ንግስት ዩቲን ብታገባት ይሻልህ ነበር ?
እኔ በግሌ ግን በበጎ ስራህ ስለምትመቸኝ አደንቅሀለው ይመችህ መንሱሬ ይሄንን ፀባይህን ፈጣሪ አይቀይርብህ አሜን ።
ለዛ ያላችሁ ስታምሩ ❤❤✊🏻✊🏻✊🏻🌹💪
በጣም የሚመች ቤት ይመቻችሁ በሳቅ ጨረሳችሁኝ
🇬🇧🇲🇱🙏 I love it this one I love it fun I love it very old people love each other this is Addis Addis Saba lovely people friendly people please all the time like this. I’m happy happy Ethiopia together happy I love it very much. Continue like this fun trust me.🟢🟢🟡🟡🔴🔴🙏🙏🙏🤣🤣
ደስ ስትሉ ያራዳ ልጆች
በጣም ተመቻችውኝ ፋርነት በሸቶ😅😅😅😅😅 ጫልቱ እኮ ነፋችው ሸቶውን😅😅
ያአራዳ ልጆች ለዛችሁ ያምራል❤
Gene yefeker sew ❤❤
ይህ መንሱር የሚባል የአይሱዚ ሾፌር ከሁሉ ቦታ አለሁ ይላል ልክ እንደ እርጎ ዝንብ?
ማለት
መሱሬ ንገረን በእናትህ ባአባትህ
እዴት እዳመለጥክ ከጫልቱ እስርቤት😂
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪
😂😂😂😂😂😂😂
الله يسلمك يارب العالمين وإياكم مرحبا مليون
Betam yememechewe bete ye geniye bete❤
እንዳንምን አዳራችሁ በጣም ዬምዋዳችሁ አማራዊያን❤❤❤❤
ለአዲስ አበባ ወንዶች ብቻ ነው ሮቦቷ የምትመጣው? 😃😃😃😃ታዲያ ምን ችግር አለ የክፍለሀገር ወንድ ያገባሉዋ ሴቶቹ
You guys so funy😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ያራዳልጆች ደስስትሉ😂😂😂😂😂
الله يسلمك يارب العالمين وإياكم
👍👍👍👍👍👍👍
በጣም ደስ የሚለኝ መነሱር ምንም ቢባል ምንም ቢሉት አይቀየምም የከተማ ልጅ ማለት እንደዚ ነው ሙድ የገባው👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እዝህቤት ሁለትም ደሥታነው ማሻአላህ
ቤቶች ሠላም ብለነአል❤❤😂
የኔማ መንሱሬ የኦሮሞ ልጂ
ምንም ነገር ቢለብስ አያምርበት እንጂ
ሽቶ ሚነከረው አሩሲ ሀገር፣
እኛ የምናውቀው ጨሌያቸው ነበር
ከተማ መጣና ያቆንስ ጀመር።
አራዳ ሲቀባ ሽቶ በስሱ ነው ፣
አሬራ መስሎታል ታጠበበት ምነው?
ስላለውይታጠብበት፡ደሀነው፡ሚሰስተው፡የቀና፡ብዙያወራል
✌🐺👍🧠🤐
Ya aradoch manidar ❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂 መሱር ፈረደበት ደግ ሆነ ስንት ሙስሊም እህቶች በበዙበት ሀገር ሌላ ሀይማኖት መሄዱ ነው አላህ ያዋረደው ወራዳ
አሁን ያለውም በእራብ ህዝቡን እየጨረስ ያለውም ብሎ ነበር
እና የሀገሬ ወንዶች ሮቦቷን ልታገቡልን ነዋ
በፓተር ቆልፍ ትገላግላቸዋለች😅😅😅
መንሱር ልጠይቅህ ብታውቅም ባታውቅም ፣
ሽቶ በመቀባት ፋርነት አይለቅም ።
السلام عليكم ورحمة الله يسعدك ويوفقك ويحفظك
መንሶሬ ቸኩሎ ጎግል ላይ ቸከለ
ሮቦቷን አግኝቶ በግዜ እጥፍ አለ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته صباح
ዘና ታረጋላሁ
Sb adrgilahu gin telo aygebam vido lemn❤❤❤❤❤❤
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته صباح الخير
ወይ መሱሬ
السلام السلام
You guys know, how to entertain.
ቅድመ ዝግጅት ይጎልሀል አጥና በመጀመርያ ከዚያ ዉጣ ወደ አደባባይ ::
❤❤❤❤❤ love you always
አቦ ያራዳ ልጆች ይመቻቹ
ቦሌን አደረግሽው አዲሱ ቦቆጂ ትክክል ወይኔ ሰፈሬ😂😂😂
😊😊😊😊😊😊😊😊
❤❤❤🎉😂
ኧረ በሳቅ ገደላችሁን ቅኔያቹሁ ያማል😂😂😂😂
Kongo voice good friends
ጨዋታችሁ ለዛ አለው:: አይነኬውን ሁሉ በሳቅ ጨዋታ እያዋዛችሁ ታስደምማላችሁ😂😂😂
ኣርበት ውጤት ምን ወይ ቤ መራቅ ነው
I proud of you
Yana chawa wedemmmmm tbarkeeee
መንሱር ባይሆን ዘር አይሳደብም
😃😃😃😃😃😃😃
መንሱር ትዳሩ አልበረክት ቢለው
ማታ ሲቆምበት ሽቶን ነፋው
Ymerale
መንሱር ሊመክረን ነው እንዴ?
መሆኑ ነው😂😂😂
በጣአሬፍነውበርቱ
የዘንድሮ. ፍቅር. እንደቅል. ተንኮኳ. ኮተ ት. ኮተ ት. አሉ. እናሙሀይ. እንኮ
መንሱሬ ልንገር ሒድ ወደነ ጫልቱባሜሪካ ቪዛ እንደትቀር በከንቱ
እዛለች በቀለች እሺ
🙏❤💛💚👍👌👈
Anta sagaxe Lahacham Yasharmuxa lje Seyasxala
አንዳንድ ግጥሞች ግን 😁ውይይይ
ኧደቸለ
ገኔ የዘንድሮ ፍቅር የዘንድሮ ፎንቃ እንደ ቻይና ባትሪ 🔋 ቶሎ ነው የሚያበቃው ጨርስው ለመንሱር ነው
ለመዝናኛ ሀሪፍ ናችሁ 😂
Gene yesake minich fetanew mitaregegn
መስር አሜሪካ በድገት ተጠርቶ አድስአባገባ በካልቾ ተመቶ
አይ መንሱር ሃደ ሲንቄ ሳይበሉት አመለጠ!!
እዴት ነው የጉድጓዱ ነገር
ይሸታል ቡና ቡና የመሱድ ደጅ ጠጡ የአባጅፋሪ ልጅ
😅😅😅😂😂😂😂😂😅😅
መቼ ነው ፓለቲከኛ የወንከው
ወይኔዬ
😂😂😂😂😂😂😂😂
besak newo metgeluj😂
ኧረ ይሄ መንሱር እኔ ያልገባኝ ቺክ አንሳ ይሆን ወይ እኔም ገረመኝ
ትለያላችሁ እኮ 😂
አከም ነጋ ጁዲ አከም ነጋ እባክሽ ሰልጥኚ አትሁኚ በልጋ
እኔ ምልእ ገነነ አይደል
Gene, do you know amharic well ? It takes you time to understand your people 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
Its my second language cause i am from Scotland ..my first language is Scottish 😜
እናንተ ልጆች 😂😂
kkkkkkkkkkkk❤❤❤❤❤😂😂
😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂
Tinsh yikoy ,kilto newu yemasure biro😂
Temechetoghale chalitu kehoneche chegeri yeleme 😂😂😂😂😂😂😂
ልጃገረድ ነች ወይ ሮቦትዋ
😅😅😅😅😅
ትወልዳለች እሮቦት?
🇬🇧🇲🇱🤣🤣🤣🤣🙏🙏
ፏለሐረገለነ
ቲች
እንዴ ገኒ ፀግርህን አይቼው አላውቅም, ዊግ አሰፋህ እንዴ?
😂😂😂😂😂
ኧረ እባክህ እውነት ነው ወይ?
😂😂😂
አስለቅሰዉ እያልክ አረቀ ስትጠጣ
አስለቅስዉ እያልክ ዉስኪ ስትጠጣ
ሞልቶ የፈነነ ለት ጎርፍ ሆኖ እንዳይመጣ
Mensure gen melkaman yemtwedhne be fetari semnyetwededchewn mist yesthe heywete multi face new yalate . The right match eskmtemta mokere heywet mukera Nate . Egzabher yerdahe behonew atgrem kehasabhem atekum . Tedare legbawe kebzu negere metbka higi new. Enjoy argu Tru new ngerochen wedkeld mekyeru berewelde lemelu ye TH-cam tureteghoche were yatalu. 😅😅😅
Qmalam fara lamagne
Yegalla Lamagne Yelem 🤣