ኢትዮ አውቶሞቲቭ ፡ሲልድ እና ድራይ ቻርጅ ባትሪዎች ምንድን ናቸው?የመኪናችን ባትሪ ቶሎ እንዳያረጅ ምን ማድረግ አለብን?Ethio Automotive:Battery
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 23 ส.ค. 2024
- ኢትዮ አውቶሞቲቭ ፡ ሲልድ እና ድራይ ቻርጅ ባትሪዎች ምንድን ናቸው? የመኪናችን ባትሪ ቶሎ እንዳያረጅ ምን ማድረግ አለብን? የባትሪ ውሃ ። What are SEALED AND DRY CHARGED BATTERY TYPES?
- ยานยนต์และพาหนะ
በጣም አሪፍ ኘሮግራም ነው ቀጥሉበት
እነዚህን ባትሪዎች ድራይ ቻርጅ ባትሪ ማለት እንችላለን? ጥያቄ ሆኖብኛል እና ማብራሪያ በትሰጡኝ ደስ ይለኛል፤ እያስተላለፋችሁ ያላችሁት ትምህረት ግን በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን… በዚሁ ቀጠሉ፡፡
የእውነት አስተማሪ ፕሮግራም ነው በዚህ ቀጥሉ ሌላም ሰለ አውቶ ሜካኒክ ጨምሩልን
በጣም ጥሩ. ትምህርት. ነው.
Baxam Des yilal ma masgab ifaligalahu
ከዝ በላይ የደናሞ ረጉሌቴር አፈታቴሽ ቢታስቴምረኝ ዴስባሌኝ በአማርኛ በሪቱ
Harif geletsa nw
አንዳንዱ 35% አሲድ 65 ውሃ ይላል ልዩነቱ ምድነው