አይሁዶችን ከዓለም ዙርያ ያሰባሰባቸው ምን ተገኝቶነው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 60

  • @Yonasalemayehu-ez1or
    @Yonasalemayehu-ez1or 6 วันที่ผ่านมา +7

    ተባረኩ ወንድሞች ፀጋ ይብዛላችሁ ዘመናቹ ይባረክ

  • @betheldemeke-g2i
    @betheldemeke-g2i 6 วันที่ผ่านมา +5

    ወድሞቼ አይኑን አፍጥጦ መቶአል ቤተክርስቲያን ንቂ ተኘተናል ቤተክርሰቲያን ሰለምፃቱ መሰበክ አለባት

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules 6 วันที่ผ่านมา +7

    እንዴት ደስ ይላሉ የአባቶቻቸው ልጆች በእውነት እግዚአብሔር እስራኤልን ይጠብቅ

    • @FanoZemene
      @FanoZemene 6 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን እስራኤልን የሚነካ የአይኑን ብሌን እደሚነካ ነው ይላል እግዚአብሔር

    • @eliaskitila9421
      @eliaskitila9421 6 วันที่ผ่านมา +1

      ግን ምን ያደርጋል! ሥጦታቸውን፣ እውነተኛውን ክርስቶስን ገፍተው ሐሰተኛውን ክርስቶስን ለመቀበል እየተዘጋጁ እኮ ነው!

    • @begood4all157
      @begood4all157 4 วันที่ผ่านมา

      እስራኤል የተረገመ ህዝብ ነው ዘላለማቸውን ከፈጣሪጋ እንደ ተጣሉ የሚገርመው የናንተ ድድብና ነው

    • @ZuZuZules
      @ZuZuZules 4 วันที่ผ่านมา +1

      @begood4all157 እግዚአብሔር ይገስፅህ

    • @eliaskitila9421
      @eliaskitila9421 4 วันที่ผ่านมา

      @@ZuZuZules ማንን እህቴ?

  • @lindaziad3252
    @lindaziad3252 4 วันที่ผ่านมา +1

    Thank You for sharing this with us. Peace and Blessings be upon you.

  • @saraBerhanut-u8i
    @saraBerhanut-u8i 4 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረኩ ወንድሞቼ የኛዋ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ለጌታ ምጵአት ወንጌል ህዝቡን አስተምሪ እባክሽን አገልጋዮች ከብልጵግና ስብከት ውጡ እየሱን ስበኩ።

  • @Asebe-mf7ll
    @Asebe-mf7ll 5 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኩ፡እያነቃቹነው፡ነቅተንልንጠብቅ፡ይገባል

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 5 วันที่ผ่านมา +1

    ቃል እውነት ነው በዚህም ቀጥለው እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁ ተባረኩ 😭

  • @SelemonDinibaro
    @SelemonDinibaro 6 วันที่ผ่านมา +2

    ደሲ፡ይላል፡አቀራረባቹ፡እግዛቢሔረ፡ይባሪካቹ

  • @HsmdAhtc
    @HsmdAhtc 6 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @noahbineyam6837
    @noahbineyam6837 6 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ነዉ እምዳችሁ Paster Alemayehu and brother yilkal God bless you all ❤

  • @AbelAraya-mc3ho
    @AbelAraya-mc3ho 6 วันที่ผ่านมา +3

    ኣምላኽ ዓዕዚዙ ይባርኽኩም። ብጣዕሚ ዘገርም ትምህርቲ።ብዙሕ ይምሃር ኣለኹ።

  • @dagmawitwakeyo3181
    @dagmawitwakeyo3181 6 วันที่ผ่านมา +2

    መሲህ እኔም እውነት ናፍቆት ውስጥ ገባሁ ና ጌታ ኢየሱሴ❤❤❤❤❤

  • @kalkidanmihretu8127
    @kalkidanmihretu8127 6 วันที่ผ่านมา +3

    TEBAREKU BETESEBOCHE

  • @frehabte7107
    @frehabte7107 6 วันที่ผ่านมา +5

    አሜሪካኖች ነቅተው ወደ እግዚአብሔር እንመለስ ብለው መፅሐፍ ቅዱስ በብዛት እየገዙ ነው

  • @EyasoDawit
    @EyasoDawit 6 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረኩ 🙏🙏

  • @fanamenberu7851
    @fanamenberu7851 6 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረኩ ❤❤

  • @Eskutitube
    @Eskutitube 6 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኩ

  • @Yasminjesus258
    @Yasminjesus258 6 วันที่ผ่านมา +1

    Hallelujah keber legzabher yihun Maranta Geta eyesus hoy tolo nalen ❤❤❤❤❤

  • @TekaWedajo-m6n
    @TekaWedajo-m6n 6 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ይባርካችው ውድ ወንድሞቻችን

  • @watchmantv765
    @watchmantv765 6 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታቸው ሲተጉ የሚያገኛቸው ብፁአን ናቸው ዋጋቸው ትልቅ ነውና።

  • @Ur_bea_seli
    @Ur_bea_seli 2 วันที่ผ่านมา

    እዉነት ነዉ ጌታይባርኮት

  • @mememalase-wk8kv
    @mememalase-wk8kv 5 วันที่ผ่านมา

    Tebareku

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 6 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ ዎንዲዖች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 6 วันที่ผ่านมา +1

    Wowowowow Tebarakuuuuu Geta Eyesus Fatsimo chariso yebarikachew zemanechew yelamelem.....
    Marenat Geta Eyesus hoye tolo Nahelen....❤❤❤❤

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules 6 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት የእኔ ኢየሱስ እናፍቃለሁ ላይህ

  • @በእምነትበእምነት-ነ2ወ
    @በእምነትበእምነት-ነ2ወ 6 วันที่ผ่านมา +1

    የጌታ ስላምና ፀጋ ይብዛላችሁ ቤተስቦቼ❤❤❤❤

  • @ሬድኤትሙሳ
    @ሬድኤትሙሳ 6 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታበቅርብነው🙏🙏🙏💯

  • @RaraRora-k2t
    @RaraRora-k2t 6 วันที่ผ่านมา +1

    Tebareku ye Abate Birukan ❤

  • @sifandinagde655
    @sifandinagde655 6 วันที่ผ่านมา +1

    May God bless you both ❤❤

  • @kinhantube4565
    @kinhantube4565 6 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኩ ወንድሞች

  • @chichi2468
    @chichi2468 6 วันที่ผ่านมา +1

    MARANATA Geta EYESUS!!

  • @watchmantv765
    @watchmantv765 6 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታቸው ሲተጉ የሚያገኛቸው ምስጋና አላቸው ዋጋቸውም ትልቅ ነው።ይሌ ሰፋ ብለህ ደግሞ እናይ ዘንድ እንናፍቃለን።

  • @IsraelYinges-p9w
    @IsraelYinges-p9w 6 วันที่ผ่านมา +3

    እባክህን እኔንም ኮንታክት አድረገኝ ወንድሜ በፈጣሪ

  • @AlffaMohammed
    @AlffaMohammed 6 วันที่ผ่านมา

    God bless you

  • @MM-yp5vj
    @MM-yp5vj 6 วันที่ผ่านมา +1

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @seyoumsolomon5627
    @seyoumsolomon5627 6 วันที่ผ่านมา +1

    ማራናታ!

  • @betheldemeke-g2i
    @betheldemeke-g2i 6 วันที่ผ่านมา +1

    አረ ከምድር ጋር ተጣብቀናል የተማርነወ ትምሕርት ራሱ ተፅኖ አርጎብናል ሁሉን ትተን ልንሔድ ነወ

  • @ቃልነበረ
    @ቃልነበረ 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሉቃስ 19
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴¹ ሲቀርብም ከተማይቱን አይቶ አለቀሰላት፥
    ⁴² እንዲህ እያለ፦ ለሰላምሽ የሚሆነውን በዚህ ቀን አንቺስ ስንኳ ብታውቂ፤ አሁን ግን ከዓይንሽ ተሰውሮአል።
    ⁴³ ወራት ይመጣብሻልና፥ ጠላቶችሽም ቅጥር ይቀጥሩብሻል ይከቡሻልም በየበኵሉም ያስጨንቁሻል፤
    ⁴⁴ አንቺንም በአንቺም ውስጥ የሚኖሩትን ልጆችሽን ወደ ታች ይጥላሉ፥ በአንቺ ውስጥም ድንጋይ በድንጋይ ላይ አይተዉም፥ የመጐብኘትሽን ዘመን አላወቅሽምና። እስራኤል ዛሬም ከስተቷ አልተማረችም ትቀጣለች.....ሮሜ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁸ በግልጥ አይሁዳዊ የሆነ አይሁዳዊ አይደለምና፥ በግልጥ በሥጋ የሚደረግ መገረዝም መገረዝ አይደለምና፤
    ²⁹ ዳሩ ግን በስውር አይሁዳዊ የሆነ አይሁዳዊ ነው፥ መገረዝም በመንፈስ የሚደረግ የልብ መገረዝ ነው እንጂ በመጽሐፍ አይደለም፤ የእርሱ ምስጋና ከእግዚአብሔር ነው እንጂ ከሰው አይደለም።

  • @DTFNews
    @DTFNews 6 วันที่ผ่านมา +4

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የጌታ ቤተሰቦች

  • @Abeba-e2n
    @Abeba-e2n 6 วันที่ผ่านมา +1

    አንቃን መንፈስ ቅዱስ

  • @TsehayHailemaram
    @TsehayHailemaram 5 วันที่ผ่านมา

    ለአሰተኛወ መሲህ ሊሰግዱ ነው አሰተኛው ክርሰቶስ በመጨረሻ ይጨፈጭፋቸዋል

  • @alemayehuhabtemariam7588
    @alemayehuhabtemariam7588 6 วันที่ผ่านมา

    Marshal law/south Korea

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules 6 วันที่ผ่านมา +3

    በእውነት ኢየሱስ ሊመጣልን ነው

    • @nattymam
      @nattymam 6 วันที่ผ่านมา

      አዎ ሊመጣልን ነው!!

  • @andargachewsiyoum3965
    @andargachewsiyoum3965 6 วันที่ผ่านมา

    Tsga yibizalchiw

  • @AbunoMelayo
    @AbunoMelayo 4 วันที่ผ่านมา +1

    ጣቢያችሁን እከታተላለሁ፣ ጥሩ ነገር ነው፣ ግን እኛ አገር ስለ መጨረሻ ዘመን የጋራ ስምምነት የሌለው በሥነ አፈታት (preterist, idealist, historist, futurist etc views) ልዩነት መኖሩ ነው፣ እንዲሁም በሺህ ዓመት መንግስት ላይም (አልቦ፣ ቅድመ እና ድኅረ ሺህ ዓመት መንግስት) ልዩነት መኖሩ እንድንፈራራ ያደረገ ይመስለኛል፣ ግን ከእነዚህ እሳቤ አራማጆች እየጋበዛችሁ መነጋገር ቢቻል ወደ አንድ አሳቢ አይመጣም ብለህ ታስባለህን?

  • @TadelechTeshome-r1e
    @TadelechTeshome-r1e 6 วันที่ผ่านมา

    Medre tkor honalch

  • @FanoZemene
    @FanoZemene 6 วันที่ผ่านมา

    ይቅርታ ይደረግልኝና ትላንትና ኢራን 1 ግዜ ነው እስራኤልን ያጠቃችው ብላችሁ ነበር ነገር ግን 2 ግዜ ነው

    • @HsmdAhtc
      @HsmdAhtc 6 วันที่ผ่านมา

      ምን የጠበስ