መስፍን ሽፈራው - ስንቱን አስታወስኩት |Mesfin Sheferaw - Sintun Asetawesekut live performance Kana Jams

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 142

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
    @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ ปีที่แล้ว +10

    የእዉነት በጣም ትችላለክ 100 ከ100 👌👌👌👌👌👍👍👍ጋሽ መሀሙድ በጣም እድለኝ ነዉ የሱን ዘፈኖች በደዚህ መረዋ በሆነ ድምፅ መስማቱ በጣም በጣም አድናቂነኝ ዋዉ ዋዉ ዋዉ ነዉ

  • @yonasalemu6419
    @yonasalemu6419 2 ปีที่แล้ว +5

    ጊልዶ ካሳ የሜቀናብራቸዉን ሙዚቃ ከመስማት እሄንንን ሙዚቃ 1000000000000000 ማዳመጥ ይሻላል

  • @kiyademisse8932
    @kiyademisse8932 5 ปีที่แล้ว +53

    ዋው እስካሁን የመሃሙድን ዘፈን እንደዚህ አሳምሮ የዘፈነ ማንም የለም በጣም ሊበረታታ የሚገባው ልጅ ነው ዳግም ሙሃሙድ አህመድ

  • @muktarin4
    @muktarin4 5 ปีที่แล้ว +24

    ብዙ ጊዜ በህይወቴ ለሚፈጠሩ መጥፎ ነገሮች ሰውን ተጠያቂ አላደርግም ምክንያቱም የተፈጠረው ነገር መፈጠር ስለነበረበት ነው ብዬ አስባለሁ አንዳንዴ ሰዎች ይቀርቡኝና ባላሰብኩት ሰኣት ርቀውኝ ስለሚያስደነግጡኝ ብቸኝነት ስለሚሰማኝ ከሰዎች ርቄ ለራሴ ጊዜ መስጠት እፈልጋለሁ ስለወደፊቴ መልካም ግዜ ሳስብ ብቸኝነቴን እረሰዋለሁ።ሰዎች ደስታዬን ነጥቀውኛል ብዬ የኔን ደስታ ለመፍጠር ብዬ የሰውን ደስታ አላበላሽም ምክንያቱም የሰውን ደስታ ከማየት በላይ የሚያስደስተኝ ነገር ስለሌለ።
    አንድን ሰው የምቀርበው መልካም ሆኖ ስለቀረበኝ ብቻ ሳይሆን ሰው ስለሆነና ቤተሰቤም መልካምነትን ስላስተማሩኝ ነው ከሁሉም በላይ ለእዉነተኛ ጓደኛ ክብር ስላለኝ ነው።

    • @zidanelyas9772
      @zidanelyas9772 5 ปีที่แล้ว +1

      Betam denk ababale txs

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว +3

      ... ሁሉም ሰው ኅብታም አይደለም ! ሁሉም ሰው ድኅ አይደለም!
      ሁሉም ሰው መጥፎ አይደለም ሁሉም ሰው ደግ አይደለም! በዓለም ውስጥ የምንኖረው ከነዚህ ሁሉ ጋር አብረን ነው :: እኛም የአንዱ መደብ አባል ነን :: ስለሆነም የሚገጥመንም ሰው የዚሁ ዓለም ተጋሪ ነው :: በመጥፎው ተምረን በደጉ እንፅናናለን!....ጎደሎአችንን ሙሉ በሚያረጉ ሰዎች ተደስተን ... ሳናበቃ አጉድለው ዘወር በሚሉ ሰዎችም ልናዝን እንችላለን!
      ትልቁ ነገር ግን አሁንም ምርጫዎች አሉን!
      በተፈጠረ ክፉነገር በፍፁም ወደኃላ መመለስ አያስፈልግም ! ቀሪ ዘመንን ባለፈ ሃዘን እየሸራረፉ ማጉደል አይገባም!
      ሁሉም ነገር ለበጎ ነው!

    • @Godislove727
      @Godislove727 4 ปีที่แล้ว

      Wow! Very powerful words. I felt like you spoke what is in me. I really feel what you mean.

  • @ኤደንተክሉ
    @ኤደንተክሉ 5 ปีที่แล้ว +11

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤❤ ምርጥ ሙዚቀኛቻችን ቢያረጁብንም በሞት ቢለዩም ህይወት አዳሽሙዚቃቸውን ዛሬም አስመስለው የሚዘፍኑ ድምፃውያን በመኖራቸው ደስተኞች ነን እግዜር ይባርካችሁ ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ።

  • @0276Jerry
    @0276Jerry 2 ปีที่แล้ว +15

    እንባዬን ማቆም አቃተኝ..እናቴ..አባቴ...ልጅነቴን አስታወሰኝ 😥😥😪😪

  • @solo8869
    @solo8869 4 ปีที่แล้ว +5

    l came from Eritrea l love amharic musice

  • @Dani-xb6gv
    @Dani-xb6gv 5 ปีที่แล้ว +10

    የሰፈሬ ልጅ መስፍን good to see you good voice!

  • @bemnetanteneh3718
    @bemnetanteneh3718 3 ปีที่แล้ว +2

    1000000 like mestet bichal nuro ene neberkugn mejemeryam mecheresham beka mnm alilhm anjete kibe teteta aygelsewm edmekn yarzmew

  • @tbhkabeoff8010
    @tbhkabeoff8010 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው❤❤❤❤❤

  • @yeabiseramingizam1893
    @yeabiseramingizam1893 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ቤቢ ደፍሬ ላውራ መሀሙድ ንጉስ ነው ግን እንዲ መዝፈኑን እጠራጠራለሁ

  • @jskdkjxjxk7314
    @jskdkjxjxk7314 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ ድምፅ ብሎ ዝም

  • @solomonkeffa230
    @solomonkeffa230 ปีที่แล้ว +1

    simply, GREAT!

  • @hailemariamassefa9646
    @hailemariamassefa9646 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃላት የለኝም በጣም ያምራል

  • @tamratabebe7565
    @tamratabebe7565 6 หลายเดือนก่อน +1

    What a talent. Am supper fan. It took me back to my childhood memories....full of tears and joy mixed feelings. I mate this guy arround meskel flower recently and mwntioned am his fan

  • @fahmyayoob5775
    @fahmyayoob5775 ปีที่แล้ว

    Very nice . Mahmoud Ahmed style.

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 2 ปีที่แล้ว +2

    "የነቀዘች ሕይወት" ድራማ በልጅነት ዐይን አዛ ነበር ሙዚቃው ግን አይረሳም።

  • @birhanuwerku8566
    @birhanuwerku8566 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውውውው የሚገርም በድምፅ ብቻ ብሰማው ሙሀሙድ ነበር የምለው የሚገርም ድምፅ ነው የእውነት በቅርቡ የራስክን ስራ እንጠብቃለን

  • @selamleethiopia4985
    @selamleethiopia4985 5 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ድንቅ ብቃት፣ ምርጥ ድምፅ፣ አሪፍ የመድረክ አያያዝ።

  • @Halefom
    @Halefom 5 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ጉድ ስንት አይነት ልሳን ያለው ሰው አለ??መረዋ ድምፅ ይሏችኋል ይሄውላችሁ!!
    Thanks for sharing!

  • @miskerseleshe7349
    @miskerseleshe7349 3 ปีที่แล้ว

    Wowww ay gezay ahun eko Ethiopia rasu Ethiopia atemeselm

  • @miki24786
    @miki24786 4 ปีที่แล้ว +9

    For the 25 people who dislike this song abo ejachune sheba yargew

    • @DiscoverKiidz
      @DiscoverKiidz 4 ปีที่แล้ว +1

      haters always hate ...yezi zemen fesam zefagn yihonal eko 😂😂😂😂

    • @DiscoverKiidz
      @DiscoverKiidz 4 ปีที่แล้ว

      mesifine werk nat wededum telum ❤✌👏

  • @yadielrussom5114
    @yadielrussom5114 3 ปีที่แล้ว

    Betam arif sra new👏👏👏👏😘😘😘😘

  • @dehnnetdani6088
    @dehnnetdani6088 3 ปีที่แล้ว

    Betam gobez no tileyalh👏👏👏👏

  • @YayaVlogs77
    @YayaVlogs77 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow በደምብ ስርቶታል

  • @sadasada1232
    @sadasada1232 5 ปีที่แล้ว +3

    ድምፅህ ልዩ ነው

  • @አንዋርአማን
    @አንዋርአማን 5 ปีที่แล้ว +2

    Simply "wow " ቃላት የለኝም በጣም ያምራል

  • @georgehenok7090
    @georgehenok7090 2 ปีที่แล้ว +1

    if you were born early in 50's you would be among the legends

  • @kalkidanyemane7951
    @kalkidanyemane7951 4 ปีที่แล้ว +2

    Migerm live voice wowwww 100000000% i like this song also

  • @EwnetYashenifal-fc9uf
    @EwnetYashenifal-fc9uf ปีที่แล้ว

    Kudos to Dagmawi and the singer!

  • @goosatypooo744
    @goosatypooo744 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል

  • @balewsimeshaw9646
    @balewsimeshaw9646 5 ปีที่แล้ว +6

    ይህ ሰው ሊበረታታ ይገባል

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu9918 3 ปีที่แล้ว

    Babye Ye Muhammed mitik neh, betam new yemenewedeh

  • @senaitsenait4711
    @senaitsenait4711 5 ปีที่แล้ว +2

    Wow bebey basent gezya ayhk

  • @hirutaddisu2941
    @hirutaddisu2941 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ድምፅህ በጣም የምራል

  • @pharmacytube9765
    @pharmacytube9765 4 ปีที่แล้ว

    በጊዮርዚስ እናቴ ትሙት አንደኛ ነክ you kill it.

  • @thestar2137
    @thestar2137 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ጎበዝ ነህ

  • @ዳጊሳቂታዋ
    @ዳጊሳቂታዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ብቃት ደስ ይላል

  • @yonasbeyene09
    @yonasbeyene09 ปีที่แล้ว

    Fantastic! ❤❤❤❤

  • @Ab93297
    @Ab93297 2 ปีที่แล้ว

    Waw betm gobez.

  • @solomonghebremikael1335
    @solomonghebremikael1335 5 ปีที่แล้ว

    Betam sew yemiwedew ye gash mahmud dink zema.What a talent betam bemigerm performance tesrtewalna edmena tena emegnhalew Mesfin.Le Musikegnoch demo betam gobezoch nachhu.yemtserut arrangement betam mirt new. Thankyou.

  • @wireless1959
    @wireless1959 2 ปีที่แล้ว

    Great work

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ለ3ረ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ለ3ረ 5 ปีที่แล้ว +3

    ትዝታ ቀስቃሽ ነው wow አሪፍ

  • @ethioxy6472
    @ethioxy6472 5 ปีที่แล้ว +8

    Wow I wasn’t expecting all that , classic performance !!

  • @kertinaproduction5486
    @kertinaproduction5486 2 ปีที่แล้ว

    Damn, brother can sing. Bravo

  • @med4981
    @med4981 5 ปีที่แล้ว +2

    አረ ቃናዎች እባካችሁ የኛ ዎችስ ልቀቁልን

  • @mahir9599
    @mahir9599 5 ปีที่แล้ว +1

    Betam des yelal. Berta mesfen

  • @henokgm333
    @henokgm333 5 ปีที่แล้ว +2

    Nice voice 👏👏👏

  • @Birabiro65
    @Birabiro65 2 ปีที่แล้ว

    Omg Mesfenyeee so good to see you 🌷great song, keep up

  • @Birabirotube
    @Birabirotube 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ውስጤ በሀሳብ ደነዘዘ

  • @amanuelsisay4912
    @amanuelsisay4912 4 ปีที่แล้ว +1

    gud performace bro

  • @ruhamaatbaker4507
    @ruhamaatbaker4507 5 ปีที่แล้ว +2

    እንዴ መሀሙድ ቁጭ እስከ ዛሬ የት ነበርክ 😍😘😇😇😇💃💃💃💃💃

    • @Future979
      @Future979 4 ปีที่แล้ว

      አክቲቪስት ነበረ ትግሉ ቢዚ አርጎት ነው

  • @falnatewelde1882
    @falnatewelde1882 3 ปีที่แล้ว

    Demst aleh yamral 👏

  • @abdidoh8033
    @abdidoh8033 4 ปีที่แล้ว

    Wooow very nice voice I really like good job

  • @enduman6250
    @enduman6250 4 ปีที่แล้ว

    Ohhhh M G mehamud Rasu Ke Melku Ga

  • @neimamohammed5628
    @neimamohammed5628 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው መስፍን
    ሚያምር ድምፅ ያለክ እኔ ዛሬ ነው የሰማሁክ በርታ አትጥፋ በርታ

    • @Future979
      @Future979 4 ปีที่แล้ว

      ስልክሽን ዱቅ አርጊ

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ዘፋኝ ነው በርታ ወንድማችን።

  • @thegunners8214
    @thegunners8214 2 ปีที่แล้ว

    Betam ትችላለህ

  • @eyobamanchester6264
    @eyobamanchester6264 5 ปีที่แล้ว

    Mesfine..you are amazing keep up

  • @germaalem4213
    @germaalem4213 3 ปีที่แล้ว

    Mohammed AHMED is very happy now

  • @ስደተኘዋውባለምየነውዴእህ
    @ስደተኘዋውባለምየነውዴእህ 5 ปีที่แล้ว +11

    ኧረ ቃናወች ምን ነካችሁ የኛ የሁላችን ታሪክ የሚለውን ድራማ አስጀምራችሁን ለምን አቋረጣችሁት እውነት ሰኞ ሰኞ እሱን በጉጉት ነው የምጠብቀው እባካችሁን ልቀቁልን

    • @fatimamuhabah6120
      @fatimamuhabah6120 5 ปีที่แล้ว

      ስደተኘዋ ውባለም የነ ውዴ እህት
      Mabire

    • @robeld274
      @robeld274 11 หลายเดือนก่อน

      Really 😂

  • @abushgebeyehu7733
    @abushgebeyehu7733 4 ปีที่แล้ว

    No#1

  • @efremmussie998
    @efremmussie998 5 ปีที่แล้ว

    Thank yuo kana tv aref Sera New

  • @desalegnseyoum6229
    @desalegnseyoum6229 5 ปีที่แล้ว +1

    it is a nice music with a nice sound keep it up!!!

  • @firewbogale1049
    @firewbogale1049 5 ปีที่แล้ว

    Wow gd job....

  • @surafeltessema9622
    @surafeltessema9622 3 ปีที่แล้ว

    His so amazing mesfin 😎

  • @MimiKedus
    @MimiKedus ปีที่แล้ว

    Wow❤❤

  • @ሳሚአበበ
    @ሳሚአበበ 3 ปีที่แล้ว

    ረጋ ያለ ምርጥ ሙዚቃ

  • @kd4512
    @kd4512 5 ปีที่แล้ว +1

    Great voice. Keep it up man

  • @bettygebremelak
    @bettygebremelak 5 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @derejebiru669
    @derejebiru669 4 ปีที่แล้ว

    Dagemawi Mohamud.

  • @abelgirma3492
    @abelgirma3492 5 ปีที่แล้ว

    good job

  • @kalitye1
    @kalitye1 5 ปีที่แล้ว +6

    This is the 3rd music I've listened n enjoyed Dagmawi's music arrangement. But this one comes with gre8 vocalist. Thank u Mesfin for your incredible voice. As a suggestion, Dagi could u change the keys tone to something else? I hear the same key tone in all music u arranged. Salute

  • @kingohabesha6670
    @kingohabesha6670 2 ปีที่แล้ว

    wow kurti muhamud

  • @linatadesse4920
    @linatadesse4920 2 ปีที่แล้ว

    Wow!!!!!

  • @MosesCris-j1e
    @MosesCris-j1e ปีที่แล้ว

    legend

  • @ashextube1769
    @ashextube1769 ปีที่แล้ว

    Wow😮😮😮

  • @SIMENEHHAILE
    @SIMENEHHAILE 6 หลายเดือนก่อน +1

    no comment !!!

  • @mesfinmekonen9529
    @mesfinmekonen9529 5 ปีที่แล้ว

    Waw mesfina good job bro.

  • @asmeretgebrat8015
    @asmeretgebrat8015 4 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤ i love it❤❤❤

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ የሆድ እቃዎቼን ነው የገለባበጠው😂 ይመችህ መስፍኔኔ!

  • @habtishtube4436
    @habtishtube4436 4 ปีที่แล้ว

    መስፍን የለለ ነው የተመቸኝ የእውነት በቃ እኔ ዘፋኝ መሆን ካለብኝ በመስፍን ነው ምጀምረው see you soon

  • @amanuentertainmenttube6281
    @amanuentertainmenttube6281 5 ปีที่แล้ว

    wow amazing soun

  • @learn_code_101
    @learn_code_101 4 ปีที่แล้ว

    ye miren new milih endante aynet zefagn alayehum ezih show lay , betam gobez neh , yerasehen sira degmo betsera des yilenal

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 5 ปีที่แล้ว

    Amazing voice

  • @Jackson-arada
    @Jackson-arada 5 ปีที่แล้ว

    Fantastico Classic

  • @fishoyami2932
    @fishoyami2932 2 ปีที่แล้ว

    No comment!!!

  • @ERMIASzubeda
    @ERMIASzubeda 2 ปีที่แล้ว

    Waww💚💛❤

  • @ariamtube7943
    @ariamtube7943 5 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ብቃት

  • @onelove8524
    @onelove8524 4 ปีที่แล้ว

    ስንቱን አሳለፍኩት

  • @GulilatTemitme
    @GulilatTemitme ปีที่แล้ว

    #1

  • @fantishmengistie3297
    @fantishmengistie3297 5 ปีที่แล้ว

    wow...

  • @shinobihero8680
    @shinobihero8680 4 ปีที่แล้ว

    betame yemegarem sera berta ye abate lelej new .

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉ መሀመድ መስለከኝ

  • @musafukiisea7118
    @musafukiisea7118 5 ปีที่แล้ว

    ማህሙድ እራሱ ፱፰

  • @abdoshaliabdulmana7251
    @abdoshaliabdulmana7251 5 ปีที่แล้ว

    What amazing voice!wow!

  • @ElshadhyKalab
    @ElshadhyKalab 4 หลายเดือนก่อน

    Muzikan yitrdawe yizfene

  • @mvab3252
    @mvab3252 5 ปีที่แล้ว +1

    🎙🤗😘

  • @yaredchane
    @yaredchane 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @blainshbandina189
    @blainshbandina189 5 ปีที่แล้ว

    ድምፂ ብሎ ዝም ነው የድሮውን ይመልስልን