Dawit Mellesse - Yiberral Libé (ይበራል ልቤ) 1983 E.C.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 22

  • @bilenadem6668
    @bilenadem6668 6 ปีที่แล้ว +13

    የዳዊት መለሰ ስራዎች ሁሌም ምርጥ ናቸው እነዚህ ስራዎች በ1983 ዓ.ም የተሰሩ አይመስለኝም ነበር ይገርማል የቅርብ ጊዜያት ነበር የሚመስሉኝ. ምርኩዞች በድጋሚ እናመሰግናለን ሼር ስላረጋችሁልን

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz  6 ปีที่แล้ว +2

      ልክ ነሽ ሲዲ ኳሊቲ ያለው አሪፍ አቀራረፅ ነው።

    • @bilenadem6668
      @bilenadem6668 6 ปีที่แล้ว +2

      ዘመን ተሻጋሪ ስራዎች ናቸው ከሁለት አስርት አመታት በላይ ቢሆናቸውም ስራዎቹ እንደአዲስ እናዳምጠቸዋለን ለዚህም የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾቹ .የቀረፀው ሙዚቃ ቤት. የዜማ እና የግጥም ደራሲዎቹ ድምፃዊ ዳዊት መለሰ ሁሉም ትልቅ አሻራቸውን አሳርፈዋል እዚህ ስራ ላይ. በተጨማሪም ምርኩዞች ከብዙ ጊዜ ጀምሮ ሰብስክራይበራችሁ ነኝ ሁሌም የትም ብንፈልግ እማናገኛቸው የኢትዮጲያ ሙዚቀኞች ስራዎች ከነካሴቱ ፓስተር ጥራት ባለው መልኩ ስልምታቀርቡልን ከፍ ያለ አክብሮት አለኝ ለናንተ በርቱልን እናመሰግናለን.

  • @asresbenayalew3092
    @asresbenayalew3092 6 ปีที่แล้ว +8

    One of the best Amharic songs with African Beat.

    • @siraktesfay9888
      @siraktesfay9888 ปีที่แล้ว

      he is pioneer in such African beat/afro beat for Ethiopian music industry.

  • @seadaredi
    @seadaredi 6 ปีที่แล้ว +10

    I used to dance by Dawit Melese songs
    and show my dance to my dad...
    He gives me rewards in return so sad my dad is gone memories never done.....
    Thanks Mirkuzachin
    Happy New Year...

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz  6 ปีที่แล้ว +4

      seada redi, happy new year to you also and thanks for sharing those sweet childhood memories and sorry for the loss of your beloved father.

  • @ET-ob7xr
    @ET-ob7xr 4 ปีที่แล้ว +4

    ይሄን ሙዚቃ ከስንት ግዜ በኋላ ዛሬ በስራ ተጠምጄ በአውቶ ፕሌይ ራሱ ከች አለልኝ 😁። ረስቼው ሁላ ነበር። ልክ ሲመጣ ግን it made my day and now my weekend evening. ዳዊት መለሰ እና ምርኩዝ 🙏

  • @anwarmohammed6665
    @anwarmohammed6665 3 หลายเดือนก่อน

    Classic Music ever. It will always be listened as a new Track

  • @musaaw
    @musaaw 5 ปีที่แล้ว +1

    ከልብ የመነጨ ምስጋና ለ mirkuzz
    እነዚህን የቆዩ. ሙዚቆች ሳገኝ የጠፋ ዘመዴን ያገናኛችሁኝ ያህል ነው የተሰማኝ በተለይ ዳዊት መለሰ ።
    በርቱልን እያመሰገንን እንኮመኩማለን

  • @tesfayelemma9546
    @tesfayelemma9546 2 ปีที่แล้ว

    በትዝታ ወደኃላ thanks MIRKUZZ

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz  2 ปีที่แล้ว

      You’re welcome, brother.

  • @eshetem5932
    @eshetem5932 6 ปีที่แล้ว +5

    The legend writer abebe melese

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz  6 ปีที่แล้ว

      True that!

  • @eliasabebe7429
    @eliasabebe7429 3 ปีที่แล้ว +1

    ይበራል ልቤ ካንቺው ጋራ

  • @jemallemma9444
    @jemallemma9444 4 ปีที่แล้ว

    Fantastic music

  • @abelpogba
    @abelpogba 2 หลายเดือนก่อน

    Dawa

  • @bezawithagos6479
    @bezawithagos6479 3 ปีที่แล้ว

    Endit endemiwedew bizu tizita metabign

  • @ephremwondmu2971
    @ephremwondmu2971 6 ปีที่แล้ว +1

    Tnx mirkuzz

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz  6 ปีที่แล้ว +1

      you’re welcome ኤፍ

  • @alikadir6886
    @alikadir6886 4 ปีที่แล้ว

    dawit woww betam nw miwodew

  • @belaydejene3547
    @belaydejene3547 4 ปีที่แล้ว

    DAWIT !!!!!!!!!!!!!!