Ethiopia - 4 ቀን የፈጀው የጎንደሩ ከባድ ውጊያ፣ የአላማጣው ህዝባዊ ቁጣ፣ የ10 ቢሊዬን ዶላሩ የመንግስት ምስራች!፣ ስለታገቱ ተማሪዎች የተሰማው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ต.ค. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 220

  • @temsganabel5688
    @temsganabel5688 2 หลายเดือนก่อน +18

    አይ ሚኒሻ አፈር ብላ።ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪

  • @Y.W-y3f
    @Y.W-y3f 2 หลายเดือนก่อน +9

    ባስቸኳይ ይሄን ዘገባችሁን ካላነሳችሁ ዋጋችሁን ታገኛላችው
    ፋኖ የህዝብ ልጅ ነው

  • @አብዱእድራስ
    @አብዱእድራስ 2 หลายเดือนก่อน +20

    ድል ለፋኖ ፋኖ ህዝብ አይጨፈጭፍም ሞት ለባንዳ ባንዳ አማራም ቢሆን መሞት አለበት ድል ለፋኖ ፍትህ ለንፁሀን አማራ ህዝብ ሞት ለብልፅግና ድሎ ለፋኖኖኖኖኖኖኗ

    • @MohmedMohmed-x6q
      @MohmedMohmed-x6q 2 หลายเดือนก่อน +2

      አወ ከቦታው ነበርኩ ህዝቡ እዳለ መሳሪያ ተሰጦት እኛን ሊዋጉ ወጡ ተው ብለን ነበር እርምጃ መውሰድ ስጀምር ሚሊሻው ትቶቸው ሄደ ከዛ ሁሉም ክላሽ ገጀራ ይዘው ወጡ ከዛ እርምጃ ወሰድን እኛ ሚሊሻው ጋ ነበር ፀባቺን ህዝቡ ምን አስወጣው

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 2 หลายเดือนก่อน

      አፈር ይብሉ

    • @photography6969
      @photography6969 2 หลายเดือนก่อน

      Tektetktaleki endaweyane😂

  • @yeshanbelmesele1171
    @yeshanbelmesele1171 2 หลายเดือนก่อน +23

    ፋኖ ህዝብ አይገልም ድል ለፋኖ ለድሮን መግዣ ነው የሚበደረው

    • @photography6969
      @photography6969 2 หลายเดือนก่อน +3

      Atkadedi ka teyit atalfim😂

    • @ZainabZainab-hy9iy
      @ZainabZainab-hy9iy 2 หลายเดือนก่อน

      ብድር ተበድሮ ለሰውልጂ ሄወት ማጥፍነው

    • @ZedAssefa
      @ZedAssefa 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@ZainabZainab-hy9iy10:44

  • @ፋኖ
    @ፋኖ 2 หลายเดือนก่อน +9

    ድል ለፋኖ

  • @bk2023-
    @bk2023- 2 หลายเดือนก่อน +4

    ይሄን ሚዲያ unsubscribe አድርጉት

  • @SalamAhmed-ns3jz
    @SalamAhmed-ns3jz 2 หลายเดือนก่อน +1

    አማራክልልውጥ እየኖሩ ያማራን መሬት እርሠውእየበሉ ያማራንህዝብ እያጠፋያለንመግሥየሚደግፍሁሉ ያማራንክልል ለቆውልቅይበል።

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 2 หลายเดือนก่อน +8

    ትክክል ነው ኢትዮጵያ በምድር ያለች ሲኦል ሆናለች

  • @soledw3037
    @soledw3037 2 หลายเดือนก่อน +6

    አር መቸ ነው ከጦርነት ምንወጣው😢 እኛስ በስደት ያለነው ሀግራችን በስላም ለመህድ ቢያብቃን ምነው😢

    • @فاطمه15-ك3م
      @فاطمه15-ك3م 2 หลายเดือนก่อน

      ያሳዝነል😢😢😢
      እኛንምእደወጣን ሊያስቀሩን ነዉ
      በሰቀቀን አለቅን😢😢😢

  • @makeyamakey8662
    @makeyamakey8662 2 หลายเดือนก่อน

    ያርቢ አላህ ሰላም ላገራቸን

  • @user-lx5iv8ji2tHomeboy
    @user-lx5iv8ji2tHomeboy 2 หลายเดือนก่อน +3

    ምን አይነት በደል የበዛብን ሕዝብ ነን ኢትዮጵያዊ ስንባል ጦርነት ብቆም ምን አለ ወደ ሰላም ብንሄድ ምን አለ ወይ ይህ ደም አንድ ቀን ይናገራል እግዚአብሔር ይስማ ይህንን ጦርነት

  • @SaudiKsa-m6x
    @SaudiKsa-m6x 2 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህ እግዚአብሔር ሆይ ሰላሙን አውርድልን

  • @Mahle-v1o
    @Mahle-v1o 2 หลายเดือนก่อน

    ተዘቅዘቅ👈ቱሉቱላ😂😂ድል ለጀግናዉ ፋኖኖኖኖኖኖኖ💪💪💪💪💪💚💛❤

  • @KhadraAbdelhkim
    @KhadraAbdelhkim 2 หลายเดือนก่อน +7

    ድሮን ገዝቶ ህዝብ ያስጨርድ

  • @MohmedMohmed-x6q
    @MohmedMohmed-x6q 2 หลายเดือนก่อน +18

    አማራ ክልል የብልፅግና ደጋፊ ላይ ማንኛውም እርምጃ ይወሰዳል ከከሚሴ እስከ አድስ አበባ መዋቅር አለን

    • @eyasutade5890
      @eyasutade5890 2 หลายเดือนก่อน

      Ante minbeti neki gena antenim yardahal araju fando

    • @MohmedMohmed-x6q
      @MohmedMohmed-x6q 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@eyasutade5890 ፋኖ ነኝ የድሮ 91 ክፍለ ጦር የአሁኑ ፋኖ

  • @senaitmekonnen1936
    @senaitmekonnen1936 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለአገራችን ሠላም ያውርድልን በጦርነት ለሚፈናቀሉት ምህረትን ይላክልን በቃ ይበለን ማረን ማረን በቃ ይበለን ለታገቱ ተማሪዎች ትምህርት ሚ/ር የመከላከያ ሠራዊት በጉዳዩ መሳተፍ አለበት ምንም የሌለው ህብረተሰብ የተጠየቁትን ብር ከየት ያመጣል? በዚህ ጉዳይ ሁሉም ኢቴዮጵያውያን መሣተፍ አለበት ለትምህርት ከቤታቸው ወጥተው በእገታ ለሚሰቃዩት ተማሪዎች ድምፅ እንሁን

  • @bereket8448
    @bereket8448 2 หลายเดือนก่อน

    Mizanaw mereja....👍👍👍

  • @ወልቃይትጎንደርነዉ
    @ወልቃይትጎንደርነዉ 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራ ፍኖ ማንኛዉም የመንግስት ደጋፊ ፍኖ እረምጃ የመዉሰድ መብት አለዉ😂

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 2 หลายเดือนก่อน +6

    ጉዳዩ የተሸፈነ ምስጢር አለበት መፈተሽ ይኖርበታል፣ ፋኖ ሠላማዊ ዜጎችን በምንም ዓይነት አይጎዳም።

    • @bereket8448
      @bereket8448 2 หลายเดือนก่อน

      Kefo

  • @MMm-i9r
    @MMm-i9r 2 หลายเดือนก่อน +3

    እቢተኛው ፋኖ❤

  • @UserUser-ej3ec
    @UserUser-ej3ec 2 หลายเดือนก่อน +4

    ብልፅግናን መደገፍ አቁም

  • @temsganabel5688
    @temsganabel5688 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አስከባሪው ፋኖ ማርኮ ተኳሹ❤❤❤

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 2 หลายเดือนก่อน

    Never every do not jajimente it is on good for every one do good things❤ we are one Ethiopia
    እግዚአብሔር ለእየንደንዳ እንደ ሥራ የክፍልለ እግዚአብሔር ተዋጊ ነው አሁንም ጌታ ትልቅ ነው😢😢

  • @Allamehara
    @Allamehara 2 หลายเดือนก่อน +2

    መንግስትየሚባልነገርየለም፡ለኛለአማራዊያንመንግስታችንፋኖነውድልለአማራፋኖ

    • @MinilikGetnet
      @MinilikGetnet 2 หลายเดือนก่อน

      You Are Correct.

    • @photography6969
      @photography6969 2 หลายเดือนก่อน

      Ezaw batseblik yebrdlachuhal

  • @DaniFkru
    @DaniFkru 2 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ

    • @Manyazwal
      @Manyazwal 2 หลายเดือนก่อน

      ለየትኛው ፋኖ ? ለዘመነ ካሴ ለእስክንድር ነጋ ፋኖ ?

    • @DaniFkru
      @DaniFkru 2 หลายเดือนก่อน

      @@Manyazwal አንድ 💪🔐

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 2 หลายเดือนก่อน

      ኦነግ እና ፋኖ ንፁሀንን ሳታርዱ መዋጋት አትችሉም

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 2 หลายเดือนก่อน

      @@meyekasa5478Ayzosh Gelete

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@ManyazwalAnde FANO 🟢🟡🔴- No ears for beltsegna kadree 😂😂 Fuck off gelete

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 2 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤️

    • @berhanu7232
      @berhanu7232 2 หลายเดือนก่อน

      ከዛስ?

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 2 หลายเดือนก่อน

      @@berhanu7232 ከዛማ ሰወ በላው የጋላ መንጋ ሲወገድ ኢትዮጵያ ሀገራችን ትከብራ ትኖራለች እንሰስ ገባህ 🤮

  • @birhanutadele-lm9xv
    @birhanutadele-lm9xv 2 หลายเดือนก่อน

    በጎንደር አሁን ከባድ ውጊወች እየተካሄደ ነው ያሳዝናል የዚች ሀገር ነገር

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 หลายเดือนก่อน

    Good morning Fetha Midya for sharing the true N❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 2 หลายเดือนก่อน

    ፋኖ ጀግና ነዉ ማንም ይሁን ማን የብልጽግና ስልጣን አስጠባቂ መቀጣቱ አይቀርም ግን ዘገባሕን አስተካክል ሕጻንና ሴት አይገድልም እራሱ የብልጽግና ስልጣን ጠባቂዎች ጨፍጭፈዉ በፋኖ ያሳብባሉ ሲሸነፉ ጉልበታቸዉን በሕዝብ ላይ ነዉ የሚያሳዩት ዘገባዉ ይስተካከል

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 หลายเดือนก่อน +1

    Betame yemisazen gudaye New❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaltesebogaleMaltesebogale
    @MaltesebogaleMaltesebogale 2 หลายเดือนก่อน

    Abichu king

  • @tadiewagnew
    @tadiewagnew 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድል

  • @እንተዋወቅ
    @እንተዋወቅ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያ ሃገሬ😢😢😢😢😢

  • @DanielDagaga
    @DanielDagaga 2 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህን ተዉ ህዝቡ ወዴት ነዉ የምፈናቀለዉ? ጦርነት ያደረገዉም የምፈናቀለዉም ተመሳሳይ ህዝብ መሆኑ እጅጉን ያሳዝናል! ጦርነት ይቁም ሰላም ይስፈን! ጦርነቱን ማቆም ያለበት አሸባሪዉ ፋኖ ተብየዉ ብቻ ነዉ! ፋኖ ተብየዉ አሸባሪ ለአማራ ህዝብ የሚያስብ ከሆነ ትጥቁን ፈትቶ ሲቪል መሆን አለባቸዉ!

  • @binyam-x4z
    @binyam-x4z 2 หลายเดือนก่อน

    ሚንሻ ለአማርሕዝብ አያስፈልግም ገዳይነዉ መጥፋትአለበት እሒባዳ

  • @HaaTttmmee-sq5md
    @HaaTttmmee-sq5md 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላምለሀገራችን ከሁሉም በላይ ሠላም

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 2 หลายเดือนก่อน

    ትላንት የሰሜን ኢትዮጵያን እዝየገደሉ እንደምርኮኛ የሰሜን እዝ ትግራይ ያልሆኑ ኢትዮጵያዊያንን አሰልፈው በህዝብ ያስዘለፋ አሁን ደግሞ በሰላም ስምምነት ገብተው የአማራን ሕዝብ የሰረቁትን መሬት ለማስመለስ ሲደነፉ መስማት በጣም ያማል። ጠቅላዩ ከአማራ ጋር እራሳቸው የአመጡትን ጣጣ ለመወጣት ወያኔን በርቱ ግፉበት ለማለታቸው ለማመን ያስደፍራል።

  • @EshatKurat
    @EshatKurat 2 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለፍኖ❤❤

  • @berhanu7232
    @berhanu7232 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖ ለአማራ ምን ጠቀመው???
    ትምርት አስቁሞል ሕዝብ እያፈናቀለ ነውአማራን እያሰቃየ ነው

  • @MinilikGetnet
    @MinilikGetnet 2 หลายเดือนก่อน +2

    Dil Lefano ❤❤❤

  • @BabaBest-j6p
    @BabaBest-j6p 2 หลายเดือนก่อน

    እባክህ ፈታ በደቡብ ወሎ መሀል ሳይት ወረዳ ስላለዉ የንፁሀን እልቂት ዘግቡልን

  • @AddisHailu-no8qz
    @AddisHailu-no8qz 2 หลายเดือนก่อน

    ለቤተ መንግስቱ ነው ብድሩ ወይ ጉድ ማን ሊከፍላቸው በጣም ነው የሚስቁት

  • @BabaBest-j6p
    @BabaBest-j6p 2 หลายเดือนก่อน

    አባካችሁ ፈታ በደቡብ ወሎ መሀል ሳይት ወረዳ ስለንፁሀን እልቂት ዘግቡልን

  • @yohanneszerazion1614
    @yohanneszerazion1614 2 หลายเดือนก่อน

    ብራቮ ፋኖ

  • @AdATA-e4m
    @AdATA-e4m 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድቄም ምንሻ እነሱስ ያብቹ ቡችሎች አደሉ ድል ለአማራየ ድል ለፋኖ እውነት ከእውነት ጋር ነው

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 หลายเดือนก่อน +1

    እስላም አሌኩም ወድ የአግር ልጆች የማደም ቀመሞችዬ በቅንነት አሶደግኝ ደምሩኝ የስደት እህታች ነኑ ወዴች❤❤

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለፋኖ
    ሞት ለአብይና ለአሻንጉሊቱ በሙሉ

  • @YeshgetaAddis
    @YeshgetaAddis 2 หลายเดือนก่อน

    ብልፅግና ከሆነ አማራ የለ አገው ትግሬ ሁሉም ዋግዉን ያገኛል

  • @NewTechOfficial2321
    @NewTechOfficial2321 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖ የተጣላው ከብልፅግና ጋር እንጂ ከግለሰብ ጋር አደለም ; ፈታ ዴይሊ የብልፅግና. ፕሮፖጋንዲስት ናቹህ

  • @teklehiwottareqegnteklay
    @teklehiwottareqegnteklay 2 หลายเดือนก่อน

    ምንአባታቸው አገባቸው አገራቸው ነው

  • @eexx8265
    @eexx8265 2 หลายเดือนก่อน +10

    አተ ለሆዱ አደር ከፋኖ እራስ ወረድ አተ ጀዝባ

  • @BekaAman605
    @BekaAman605 2 หลายเดือนก่อน +7

    ድል ለሀገር መከላከያ ሰራዊት
    ሞት ለአሸባሪው ፋኖ

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw 2 หลายเดือนก่อน +2

      መሰኪን😂😂😂😂

    • @MohmedMohmed-x6q
      @MohmedMohmed-x6q 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@BekaAman605 መከላከያ ማነው ነይስኪ ሸዋ መራቤቴ ወይም ሌላ አካባቢ

    • @muleagidaw6426
      @muleagidaw6426 2 หลายเดือนก่อน +2

      አተ በአማራ ደም እምጠነቁል የጋማ ከብት ልጅ የእጅህን ታገኛለህ

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሞት ለባንዳ

    • @MohmedMohmed-x6q
      @MohmedMohmed-x6q 2 หลายเดือนก่อน

      @@muleagidaw6426 ማነህ አተ ስላማራ ምታወራው ቆሻሻ ምንም አታመጡ ከፈለክ ሸዋ ና ቶሎ መራቤቴ

  • @MinilikGetnet
    @MinilikGetnet 2 หลายเดือนก่อน

    Fanooooo❤❤❤❤

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 2 หลายเดือนก่อน

    አታፍርም አገራችንን ሲኦል ተባለች ብለህ ስታስተጋባ?ድንጋይ ራስ

  • @Omarabdikariimshaftaag-es7bh
    @Omarabdikariimshaftaag-es7bh 2 หลายเดือนก่อน

    ሺመልስ አብዲሳ ይኸ ፌሮ ጥርስ ቀኑን ይጠብቅ

  • @sophiaidris5943
    @sophiaidris5943 2 หลายเดือนก่อน

    ተኚቶ ለሚያድር ህዝብ ይበለው ይዋጋና እራሱን ያድን ፋኖን አትወቀሱ

  • @TemesgenAbaye-jq6vd
    @TemesgenAbaye-jq6vd 2 หลายเดือนก่อน

    ብልፅግና ወደፊት

  • @EshiMan-t1h
    @EshiMan-t1h 2 หลายเดือนก่อน

    ተፈ ናቃይ ምናምን እሚባል ነገር የለም መጀመሪያ ማን ስፈር ብሎት ነው በአማራው ርስት ላይ የሚሰፍርው /የሰፈር ው ተፈ ናቃይ / ይሄ አሁንም ይሁን እየ ቆየ የትግራይ እና የአማራ ህዝቦች ከዚህም በላይ የባሰ እና በሰላም እንዳን ኖር የሚ አደርግ ተግባር ስለሆነ በሰላም እንዲን ኖር እምት ፈልጉ ከሆነ ማንኛውም ተፈናቃይ እና በተፈናቃይ ስም እየገባ ያለው እና የም ታሰገቧ ቸውን ሰወች ማቆም አለባችሁ ይህ ካልሆነ ግን ትግራይ እና አማራ በሰላም ይኖራል ማለት ዘበት ነው

  • @MarothiJunior
    @MarothiJunior 2 หลายเดือนก่อน

    Dil lafano❤❤❤

  • @MollaKenidaMolla
    @MollaKenidaMolla 2 หลายเดือนก่อน

    የውሸት ጥግ አገው ቆራ ላይ የለም እኔም አገው ነኝ መሀል ያላውን አገው ለማበጣበጥ ታሰቦ የተዘገበ ዜና መሆኑን ጠንቅቀን እናውቃለን አገው የሰለጠነ ማህብረሰብ ነው ። አትልፉ የኔ ብጥርቅ

  • @speak_the_Truth24
    @speak_the_Truth24 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሞት ለጭራቁ ፈታ ዴይሊ!

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 2 หลายเดือนก่อน

    የፋሽሽቱ እግር አጣቢው ፈታ. የፈለገውን🚦🚥🚦🚥 ብታሽቃብጥ ብትቦተረፍ የአማራ ልጅ የሆነው ፋኖ ከአቋሙ ንቅንቅ አይልም ብሎም ለፋሽሽቱ እጅ አይሰጥም አማራ እና ልጆቹ ወደፊት እጂ ወድሆላ የለም አማራ ቃሉ ቃል ነው 💚💛❤💪💪💪💪🚦🚦🚦🚦🚦🚦🚦🚦🚦🚦🚦🚦

  • @zewdugizaw4065
    @zewdugizaw4065 2 หลายเดือนก่อน

    ፋ ኖ ሰላማዊ ሰው ህፃናት ሴቶች አገዎች ናቸው ደሞ የራሳችሁን ሕዝብ ነው የምትጨርሱት :: ኧረ ተው !!!

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 2 หลายเดือนก่อน

    ዲል ለአማራ ዲል ለፋኖ ዲል እየተገደለ እየተሰቃየ ላለዉ ህዝባችን 🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅 አሁንም ብረ የሚበደረዉ መሳሪያገዝቶ ህዝብን መጨፈጨፊያነዉ ዉዲቀት ለአሸባሪዉ መግስት 🐅🐅

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 หลายเดือนก่อน +1

    Betame yemisazen gudaye New

  • @Ambaye45
    @Ambaye45 2 หลายเดือนก่อน

    ጊነስ ሳይሆን ሰውዬው ራሱ ነው "ሲዖል" ያለው። ይህን አርሙት!

  • @sabazeru2153
    @sabazeru2153 2 หลายเดือนก่อน

    በናትህ መቼ ነው ብድር የምታቆሙት ብድር እና ስንዴ ከመለመን ስርታችው ለምን አትለውጡም ነገሩ ህጻን ልጅ እየመራት እንዴት ለውጥ ይመጣል አስፋልት ኮንዶ ለውጥ አይደለም

  • @ermiasmelaku237
    @ermiasmelaku237 2 หลายเดือนก่อน

    የቀጣው ብልፅግና እንጂ አገው አይደለም!

  • @TensayTemesgen-ws8bt
    @TensayTemesgen-ws8bt 2 หลายเดือนก่อน

    እውነትም ሲኦል እንኳንም አየክልን

  • @PhiwaBiyela-v8l
    @PhiwaBiyela-v8l 2 หลายเดือนก่อน

    all Ethiopian people stand together b/c Aby he dont care for the people

  • @mekakonjo
    @mekakonjo 2 หลายเดือนก่อน

    እዳ ቤት ትለኛለህ ማሊቀመጥበት ነዉ ቤት እምታሥማሙት ቤት እሚገዛዉ አገር አማን ሢሆን አይደለምደ እሚኖርበት አገር አማን መቸ ደህናሆነና ነዉ ቤት ግዙ እምትሉት

  • @yisehakawurares
    @yisehakawurares 2 หลายเดือนก่อน

    የእውነት በዘመነ ብልፅግና ኢትዮጵያ በምድር ያለች ሲኦል ናት። ኢሄ ፖለቲካ ተቃውሞ አደለም ሃቅ እንጂ😢

  • @makiyamakiya5356
    @makiyamakiya5356 2 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭

  • @Zeiba-sp6kd
    @Zeiba-sp6kd 2 หลายเดือนก่อน

    ፍኖ አይገልም አይዘርፍም ይሄ የገዳዩ መሪ ዜና ነው

  • @MohmedMohmed-x6q
    @MohmedMohmed-x6q 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከላስታ አገወቺ አይማሩም መጠቀቅ ያስፈልጋል ወሎ እዝ አሳምነው ክፍለ ጦር

    • @Tjsjsjsj-iy2yz
      @Tjsjsjsj-iy2yz 2 หลายเดือนก่อน

      ቱልቱላ😂😂

    • @MohmedMohmed-x6q
      @MohmedMohmed-x6q 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@Tjsjsjsj-iy2yz እያየሽው አደልደ ነቀዝ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ የምትይ ሁሉ ቤተሰቦቻችሁ ሲያልቁ ታግኙታለችሁ አላህየ ሰላሙን አምጣል ራሣቸው እንደመግጠም ምንም የማያቁት አለቁ😢😢 ምንም ቢሆን መንግስት አይሸነፍ ድሀው ያልቃል ቡሀላ ይደራደራሉ

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 2 หลายเดือนก่อน

    ኢሄ እብድ ጠቅላይ አዲስ አበባ መራመድ አልቻልንም እሱ የሰራው መንገድ ለእግረኛም ቅጣት እያበዛ ነው ልናምፅ ጫፍ ላይ ነን ቶሎ ያበድሩትና ይፋታን

  • @Ha-Hager
    @Ha-Hager 2 หลายเดือนก่อน

    በጦርነት ጊዜ የሞተን ሰው አገው አማራ ብሎ መከፋፈል ተገቢ አደለም። ሲጀመር አገውና አማራን የሚለይ ማን ነው?

  • @wintana2464
    @wintana2464 2 หลายเดือนก่อน

    ብድር ያስደስታል የ 3000 ዓመት ያልተገዛች 😅😅😅

  • @MinilikGetnet
    @MinilikGetnet 2 หลายเดือนก่อน +2

    FanoYashenfal.

  • @DanielGkore
    @DanielGkore 2 หลายเดือนก่อน

    በልጽገናው

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 2 หลายเดือนก่อน

    ብሩ በብድር ቢገኝም ።ተረኛ ገዦቻችን ይዘርፉታል ።እዳውን እኛው በዚሁ ብድር መሳሪያ ተገዝቶ ተጨፍጭፈን የተረፍነው ብድሩን እንከፍላለን ።ፈርዶብን ።

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 2 หลายเดือนก่อน

    የቢቢሲ ሪፔርተሩ ትግሬ ነው ታማኝነት የለውም

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 2 หลายเดือนก่อน

    ፉኖ ሰላማዊ ሰወችን አይገልም አትዋሽ በጥራቃ

  • @duressamerdassa1522
    @duressamerdassa1522 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳንስ 4ቀን 4ሰዓት የፈጀ ጦርነት የለም

    • @MohmedMohmed-x6q
      @MohmedMohmed-x6q 2 หลายเดือนก่อน

      @@duressamerdassa1522 ነይስኪ ሸዋ ባህር ሀይሉ ምን እደገጠመው ak 103 መሳሪያውን እያስረከበ የሄደው

  • @HabetamuWassa
    @HabetamuWassa 2 หลายเดือนก่อน +1

    10 billion Kedada

  • @MekanntGeta-lw3br
    @MekanntGeta-lw3br 2 หลายเดือนก่อน

    Milishawoch weys mekelakeya and adma btena?????

  • @getneteletric9314
    @getneteletric9314 2 หลายเดือนก่อน +1

    ETV no 2

  • @AmaniMolla-dl8yp
    @AmaniMolla-dl8yp 2 หลายเดือนก่อน

    Feta dialy yesrakwn endatrsa

  • @Gossaye-vk4pz
    @Gossaye-vk4pz 2 หลายเดือนก่อน

    Anedena anede menem wara ayasefalegem wayanm amhura kelele yegeba ba anedenate Abeye ya mebale sayetan ka najalwoche la fered maqrab becha alabalzeyz Ethiopia sealam atagagnem
    Menem menem selam ayematam woyanam omgem esun kala aregawe nawe selam yasatun
    Fanoo tegelehe wada Abey mahon alabate.kazeya weche selam yalam

  • @tegegnhaile-d4y
    @tegegnhaile-d4y 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሲኦል ሣይሻል ይቀራል ?

  • @alemayehu8764
    @alemayehu8764 2 หลายเดือนก่อน

    የአገው ተወላጆች ብለህ ባትዘግብ? ያስታጠቃቸው የብልጽግና አካላት መሆናቸውን እየዘረዘርክ ነው። ትግሉ በአንድነት የተጀመረ የህልውና ትግል ነው!!

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 หลายเดือนก่อน +1

    #WILIKTE CITY AMARHA MILTRY SOIDLER ARMY ATTACK WAR FIT WAR BIT TDF AND TPLF GUILTY MILITARY TIGRY #FETA DA AND #EBC AND #RAYA CITY TV NEWS

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 2 หลายเดือนก่อน

    እወ ኢትዮጵያ ዳኣ ካብ ግዜ ሃይለስላሴ ብዝተፈላለየ ምኽንያት ዝተጀመረ ኲናትን፡ ኣብ ግዜ ደርጊ ካኣ ወሲኹ ዝቐጸልን፡ ወያነ ኣብ ስልጣን ኣብ ዝመጸትሉ እዋን ካኣ ከቢድ ኮይኑ ዝቐጸለን፡ ሕጂ ኣብ ግዜ ናይ ኣብይ ኣመራርሓ ካኣ'ሞ እቲ ናይ በረኻ ዝነበረ ኲናት ናብ ከተማታት ተወሲኹ እዩ ናብ ከቢድ ናይ ከተማታት ኲናትን ንህዝቢ ዝለከም ገይጋታትን ዝካየድ ዘሎ። እዚ ካኣ ኣዝዩ እንዳኸፍአ ይኸይድ ስለ ዘሎስ ኢትዮጵያ ናይ መሬት ዝላዓለ ናይ ሲኦል ሰፈር ዘለዋ ሃገር እያ ኮይና ዘላን።

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 2 หลายเดือนก่อน

    አገው የሚባሉት የትኛውን መንግሥት ተማምነው ነው በወነድሞቻቸው ላይ ሚተኩሱት ይበላቸው ገና የተበደረው ዶላር ሲስተካከልለት ሁላችሁን አንድ ባንድ ይጨርሳችኋል !!!💔💔💔

  • @GjfGkhjj-oo5lk
    @GjfGkhjj-oo5lk 2 หลายเดือนก่อน

    Bhlmehi naw??

  • @beheya
    @beheya 2 หลายเดือนก่อน

    በቃ ይህ ፓናል ከኤልያስ መሰረት ፔጅ ብቻ ኮፒ ማድረግ ጀመረ

  • @ሱሱወሎየዋ-ጠ4ቘ
    @ሱሱወሎየዋ-ጠ4ቘ 2 หลายเดือนก่อน +1

    የምድር ሲኦል መባል ሲያንሳት ነው 😢

  • @Umarganna-m6x
    @Umarganna-m6x 2 หลายเดือนก่อน +1

    ገና በድርቅ ያልቃሉ 😂😂😂

  • @AeAa-j5g
    @AeAa-j5g 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢