እንዲህ ነው ሾርባ መስራት❗️ለሁላችንም የሚስማማ❗️ ጣዕሙ ድንቅ ነው // Special 🍲 Soup recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • #ethiopianfood #souprecipe #oats #delicious

ความคิดเห็น • 100

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน +12

    ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንዴት ናችሁ🥰 ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ የሆነ ምስጋናዬን እያቀረብኩ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ለቻናሌ ድጋፍ አድርጉልኝ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @hameretessema5107
    @hameretessema5107 10 หลายเดือนก่อน +2

    ትህትናሽና አነጋገርሽ በጣም ደስ ይላል ቆንጆ ቀለል ያለ ስራ ነዉ እናመሰግናለን በርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      ሐመረዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @martazewde1658
    @martazewde1658 10 หลายเดือนก่อน +1

    መጀመሪያ አይን ነው የሚበላው ይባላል በጣም ያምራል እናሠሰግናለን !!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      ማርትዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @yematialemayehu4304
    @yematialemayehu4304 10 หลายเดือนก่อน

    WoW እንደሁልጊዜው ... Thank you

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      የማቲዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን ቤቲዋ:: ጥሩ ጤናማ ሾርባ ነው ያሳየሽን:: በረከት በቤትሽ ይሙላ::

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      ፂዮንዬ አሜን የእኔ ውድ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @bts97377
    @bts97377 10 หลายเดือนก่อน

    አሁን እያየሁ ሾርባ እየሰራሁ ነው ተባረኪልኝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      እሺ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ሞክረሽ ንገሪኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @leteyletey3923
    @leteyletey3923 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዋው ጎበዝ ጎበዝ እጅሽ ይባርክ በርቺ🙏🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      ለታይዬ የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @teg22345
    @teg22345 10 หลายเดือนก่อน

    Wow yegermal oat endezh yeseral,, Thank you ♥️♥️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @nguseamde8680
    @nguseamde8680 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ይለያል የበለሞያ በርች

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน +1

      ንጉስ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @አፀደማሪያምዘድንግል
    @አፀደማሪያምዘድንግል 10 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ በርቺ ጎበዝ ነሽ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 10 หลายเดือนก่อน

    አስተዋይና የእናቶች፡ በረከት፡ ያደረብሽ መልካም፡ ሴት፡ በርቺ!!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      ነፂዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 10 หลายเดือนก่อน +1

    Yene wede betam balemua nesh le Tena konjo naw egesh yebareke

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      ናርድዬ አሜን የእኔ ውድ ምስጋናዬ ይድረስልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ልዩ 😘😘😍😍የኔ ዉድ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      ኩኪዬ እንዴት ነሽልኝ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @selamemknne
    @selamemknne 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ጎበዝ ናሽ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      ሰላምዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 10 หลายเดือนก่อน

    U are really great!!!!❤
    Berchi!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      ነፂዬ ምስጋናዬ ይድረስልኝ የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @terezatafesse8191
    @terezatafesse8191 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน +1

      ትሬዛዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @meazadinku5412
    @meazadinku5412 10 หลายเดือนก่อน +1

    Good job ❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much 🙏🥰❤

  • @MelakuKifle-c4s
    @MelakuKifle-c4s 10 หลายเดือนก่อน

    Leyu new yetebareke yehun ❤👌🏽👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      አሜን የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 10 หลายเดือนก่อน

    Bettwa's betam arife new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน +1

      አስናዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኔ ውድ በጣም ደስ የሚል ቀለል ያለ ቆንጆ ሾርባ ነው ያዘጋጀሽው ክበሪልን👍🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @munameles571
    @munameles571 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አሪፍ ነው በርች 😊

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      ሙናዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @Memar1997
    @Memar1997 4 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ እኛም እናመሰግናለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 หลายเดือนก่อน

      መማርዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @fitsumtilahun8373
    @fitsumtilahun8373 10 หลายเดือนก่อน

    Mashe ala betam arite

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @messeret911
    @messeret911 10 หลายเดือนก่อน

    wow yummy❤😘🌹🌹

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      መሲዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @TigistYehuala
    @TigistYehuala 10 หลายเดือนก่อน

    at the right time betiye❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @tighist331
    @tighist331 10 หลายเดือนก่อน

    ወገኔ ድምፅሽ እነጋገርሽ እዘገጃጀትሽ ሰላም ይታይበታል በርቺ እሕቴ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @debbietefera3718
    @debbietefera3718 10 หลายเดือนก่อน

    Number 1!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @Goref
    @Goref 10 หลายเดือนก่อน

    Yene konjo thank you 💕

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @wm72852
    @wm72852 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቆንጆ ሞያ አስተማርሽኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው
      🙏🥰❤

  • @tutuwak106
    @tutuwak106 10 หลายเดือนก่อน

    Leyet yale shorba nw ❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      ቱቱዬ አዎ በጣም ነው የሚጣፍጠው ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 10 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      ሰንዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @mekditerefe868
    @mekditerefe868 10 หลายเดือนก่อน

    👍👏👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      መቅዲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @MebratTekabo
    @MebratTekabo 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤👍🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 10 หลายเดือนก่อน

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      ስንዲዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @Hager123-u9p
    @Hager123-u9p 10 หลายเดือนก่อน

    1ኛ በርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው የማመሰግነው ምስጋናዬ ይድረስልኝ🙏🥰❤

  • @YekteAlemayehu
    @YekteAlemayehu 2 วันที่ผ่านมา

    Ods sty mdnew?

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 10 หลายเดือนก่อน

    ቤትዬ በጣም ንው የሚያምርው ስርቼ እበላዋለሁ ከዚህም በፊት ያሳየሽውን ሾርባ ስርቼው በጣም ንው የወደድኩት እውንት ንው በኦትስ ደሞ እሞክርዋለው እጅሽ ይባርክ👍👌👏🏽👏🏽💕🌹

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      ቹቹዬ የእኔ ውድ ብርታቴ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን እህቴ እጅሽን እግዚአብሔር ይባርክ አሁን እኔ ፆም ላይ ነኝ ስአት ሲደርስ ዝም ብየ ማግበስበስ አልፈልግም ስለዚህ ያንቺ TH-cam channel ማግኘቴ ቀለል ያሉ ምግቦች ለመመገብ ይረዳኛል ተባረኪይ እህቴ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @yeneMB
    @yeneMB 10 หลายเดือนก่อน

    Kitelu simu.. mamaye?

  • @Hager123-u9p
    @Hager123-u9p 10 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻ ላይ ሊወጣ 5ደቂቃ ሲቀረው ሁለት የቡና ሲኒ ወተት ቢጨመርበት ደግሞ አንደኛ ነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ እሺ ጨምሬ እሞክረዋለሁ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @solomonwoldieyebo9754
    @solomonwoldieyebo9754 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሀሎ የወንዜ ልጅ !
    የሾርባ ቅጠል ስም በእንግሊዝኛ ብትፅፊልን ለኛ ምንም ዐይነት የኢትጵያን ምግብ አሠራር በልጅነታችን ሳንማር ዝም ብለን ላደግን ሰነፍ ወንዶች የሾርባ ቅጠሉ እዚህ በምንኖርበት ውጭ አገር ገበያ ላይ ከተገኘ ገዝተን ለመጠቀም እንድንችል ሊረዳን ይችላል። ቪዲዮዎችሽን የአገራችን ምግብ ስያምረኝ አልፎ አልፎ አድማጭሽ ነኝ ይህን ቪዲዮሽንም ላይክ አድርጌልሻለሁ ።ይመችሽ ሸጋዬ።

    • @umuyusra922
      @umuyusra922 10 หลายเดือนก่อน +1

      Cilantro/coriander leaf

    • @Gigi-vd9gl
      @Gigi-vd9gl 10 หลายเดือนก่อน

      የሾርባ ቅጠሉ ስም Presley ነው ለሰላጣም ይሆናል ።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      🙏🥰❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      🙏🥰❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      ሰለሞን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ ተመልካቾቼ መልሰውልህ አየሁ እነሱንም ከልብ አመሰግናለሁ ለሁላችሁም ምስጋናዬ ይድረሳችሁ🙏🥰❤

  • @Qatar-h1p
    @Qatar-h1p 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @Tsedicorner
    @Tsedicorner 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቤትዋ በጣም የሚያምር ጤናማ ሾርባ, የቤት ቤተሰቦች እኔ ጋር ጎራ በሉ ፈጣን ምግቦች እሠራለው ትወዱታላቹ, ሾርቶቹን በማየት ገምግሙኝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ነአመሰግናታለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @KirosHaile-mu7ni
    @KirosHaile-mu7ni 10 หลายเดือนก่อน

    😮¡

  • @ለሚነኝ
    @ለሚነኝ 10 หลายเดือนก่อน

    ነጭ ሽኩርቱ ቫዉደር ነዉ ዉይስ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ አይ ፍሬሹን ነው የጨመርኩት በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @hasabietemesgentarkegne5974
    @hasabietemesgentarkegne5974 10 หลายเดือนก่อน

    የሠራሽው ጥሩ ነው የጣሳው ምንድን ነው?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው የጣሳው ኦትስ ነው በየሱቁ ታሽጎ ይሸጣል አጃ ነው ለመስራት ቀላል ለጤና ተመራጭ ነው 🙏🥰❤

  • @TeshaleGiledida-o6e
    @TeshaleGiledida-o6e 10 หลายเดือนก่อน

    Ock ምንድኖ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      ተሻለ ኦትስ(Oats) ነው የታሸገ ገብስ ማለት ነው አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

    • @genettesfay8780
      @genettesfay8780 10 หลายเดือนก่อน

      I think is cilantro

  • @AyelecheMogese-r2z
    @AyelecheMogese-r2z 10 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነዉ ግን 1 ጥያቄ ልጠይቅሽ ለምን ቅመማ ቅመም አይገባበትም ብዙ ቻይናል እከታተላለሁ አንድ ሰዉ ቅመማ ቅመም አሥገብተዉ አይቼ አላዉቅም ለምን መልስ እፈልጋለሁ ከተቻለሽ መልሽልኝOk

    • @GoAsd-u9p
      @GoAsd-u9p 8 หลายเดือนก่อน

      ሾሩባ ላይ ኮሙን ,ቁንዶ በርበሬ, የድንብላል ቅጠል ወይም የድምብላል ፖውደር ይጨመራል ሌሌሎች ቅመማ ቅሞሞች ግን ከጨመርን ጣእሙ እንደ ወጥ ይሆናል