ትዝታ የሚቀሰቅስ የወሎ ሙዚቃ የትንሣኤ በዓል ልዩ ዝግጅት በኮምቦልቻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ ปีที่แล้ว

    የኔ ወሎ😍😍😍😍😘 ወሎ ውስጥ የባህላችን አበዛዝኮ ወላሂ

  • @myfano2708
    @myfano2708 3 ปีที่แล้ว +5

    ወሎ ቤተ አማራ

  • @አድሥአለምወርቁ
    @አድሥአለምወርቁ 3 ปีที่แล้ว +4

    ወሎየዋ ቤት አማራዬ😍ውድድድድ ደሞቼ😍ባህሉን አክባሪ😍

  • @ጣይቱብጡል-በ7የ
    @ጣይቱብጡል-በ7የ 3 ปีที่แล้ว +3

    ወሎ ዋየ💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏

  • @fatmahomar9597
    @fatmahomar9597 3 ปีที่แล้ว +1

    ቦርና ገነቴ ተብርከርኩልህ ገባህ በጎልበቴ

  • @tewachewguadea9485
    @tewachewguadea9485 3 ปีที่แล้ว

    አይ ኢትዮጵያዬ እንኳንም ካንቺ ተወለድኩ በፍቅርሽ ሰዉ ገዳይ እኮ ነሽ እናት ሃገሬ የሚጠሉሽ ይጠሉ እወድሻለሁ እናቴ መሸሸጊያዬ መኩሪያዬ

  • @genetgenet9295
    @genetgenet9295 3 ปีที่แล้ว

    ሥወዳችሁ ለሁላችንም ልቦናን ይሥጠን♥💛❤💜💚😘😘😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖💖💔💔💔💔💔💔💗💗💗💗💗💓💓💓💓💓💓

  • @tadela4386
    @tadela4386 3 ปีที่แล้ว +1

    raya wollo bete amhara 😘😘😘🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪

  • @emukal
    @emukal 3 ปีที่แล้ว +4

    ውይይይይይ አማራ በመሆኔ ሁሌም ደስታና ወኔ ይሰማኛል ግን እባካችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እስቲ ከዚህ ግጥም ተማሩ አንድ የገረመኝ ነገር ልገራችሁ በዛሬው በክርስቲያኖች በአል የእስልምና ተከታይ እህት ወንድሞቼ እንኳን አደረሳችሁ ቢሉ ለምን ትላላችሁ የምትሉ ብዙ ናችሁ አገራችን ያለችበትን ሁኔታ አይታችሁ የማትረዱ መከፋፈልን የምትመርጡ አንዳንድ ሙስሊም ሁናችሁ ግን እስልምናን የማትወክሉ አላችሁ ልብ ይስጣችሁ ሌላ ምን ይባላል

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እረ ዘራፍ ።የሚል አዎን ቤተ አማራ ኸረ ዘራፍ

  • @TadesseShewaye-u8v
    @TadesseShewaye-u8v 3 ปีที่แล้ว

    ፐፐፐ በጣም ምርጥ ጎብዝ ልጅ

  • @adeyabebe8686
    @adeyabebe8686 3 ปีที่แล้ว

    Aweeee beautiful beautiful beautiful culture

  • @hussainimam1385
    @hussainimam1385 3 ปีที่แล้ว +5

    ውይ አማራዬ ባህላችሁ ኢትዮጲያዬን ያቀናልኮ ከውሼታም ፖለቲከኛ

  • @ከላይነውትዛዙ-ቨ4ነ
    @ከላይነውትዛዙ-ቨ4ነ 3 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ከብረሽ ኑሪልኝ

  • @zufanassfea4405
    @zufanassfea4405 3 ปีที่แล้ว

    የዌዋል❤❤❤❤😍😍😍😍😍💪💪💪💪💑

  • @fatimaalaia404
    @fatimaalaia404 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነወ ወድም

  • @guenettekebede9112
    @guenettekebede9112 3 ปีที่แล้ว

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤🐦

  • @fatumaahmed2270
    @fatumaahmed2270 2 ปีที่แล้ว

    mog

  • @zena4971
    @zena4971 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ

  • @BOOROK-vd8hl
    @BOOROK-vd8hl 3 ปีที่แล้ว

    አቦ

  • @birtukanbelayneh5562
    @birtukanbelayneh5562 3 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤👍