መዘዘኛው ፍቅር [ክፍል-አንድ]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • Tittle of The Book:- "TES"

ความคิดเห็น • 31

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 ปีที่แล้ว

    " መዘዘኛዉ ፍቅር " ሙሉዉን አደመጥኩት በጣም ደስ ይላል ፤ ተስፍሼ መጽሐፍ መተረክ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ እረዳኻለኹ የማይበገረዉ ማለት አንተ ነህ ፤ ዩቱብ ብፌዉ የረዥም ሀሳብ ፀር ሥለሆነ ከስር አጠር እያደረግኹ ልቀጽል ።

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 ปีที่แล้ว

      ደራሲ ቶማስ ሐርዲን እና ተርጉሞ እንድናጣጥም የደረገንን የሀገራችንን ጸሐፍት መኮንን ዘገየ እንዳመሰግን ይፈቀድልኝ ጥፍጥ ያለ የሚያጠግብ ታሪክ ነዉ በጆሮዬ ያነበብኩት ።

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 ปีที่แล้ว

      " መዘዘኛዉ ፍቅር " ምን አይነት መዘዝ ይዞ እንደሚመጣ ምንም ፍንጭ ባይሰጠንም የቴስ የሕይወት ጉዞ እጅግ በጣም መሳጭ እና ማራኪ ነዉ ( ይሄ የዘር ክፍፍሉ ጉዳይ ግና እጄን በአፌ እንድጭን አድርጎኛል )

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 ปีที่แล้ว

      የጥበብ ሥራዎች ጠዋት ተጥደዉ ከሰዓት በስለዋል ተብለዉ ለዕይታ ለመደመጥ ማዕድ በሚሆኑበት የ ሀገራችን ዩቱብ ቀበሌ ፤ እንዲህ ጥራት ከብቃት ጋር የያዘ ዘርፈ ብዙ ሰዉ ሆኖ መቅረብ ቀላል ዋጋ አይደለም ክበርልን ተስፍሼ ። መጽሐፉን ኮምኩሜ ስጨርስ ሀሳቤን በሰፊዉ እከትባለሁ ።

  • @lemmylem-lp2gz
    @lemmylem-lp2gz ปีที่แล้ว +1

    ተስፍሽ ወንድሜ ሁሉንም ሰምችዋለሁ አክባሪ ይስጥልን ግን ሌሎች ስራምይዘህል ና እኔ የሌላ ሰው ትርጉም መስማት እለቻልኩም 🙏

  • @samf2062
    @samf2062 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣህ ተስፍሽ ወንድሜ በጣም አሪፍ ነው

  • @amanuelberhane9876
    @amanuelberhane9876 ปีที่แล้ว

    you are the best

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 ปีที่แล้ว

    እንዴት ነህ ምርጡ በጣም ጠፋግኮ እናመሰግናለን አረ በረጅም ናልን ተስፍሽ ናፍቀህናል

  • @tesfayekorssa6916
    @tesfayekorssa6916 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም አሪፍ ቆይታ ነበረኝ በትረካህ

  • @emebetgezhagne
    @emebetgezhagne ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ምንያህል በናፍቆት እንደምንጠብቅህ ታውቅ ይሆን ?

  • @bereketmola8156
    @bereketmola8156 ปีที่แล้ว

    👌👌

  • @ermias8767
    @ermias8767 ปีที่แล้ว

  • @yeshimebetabebaw8792
    @yeshimebetabebaw8792 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን !!!

  • @adonayeadule1073
    @adonayeadule1073 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣህ ጠፍተህ ነበር ይሄ ድምፅህ ናፍቆኝ ነበር እናመሠግናለን

  • @tzkerniyegziyo
    @tzkerniyegziyo ปีที่แล้ว

    ወይኔ መዘዘኛው ፍቅር እሄ መፀሐፍ ልጅነቴን አስታወሰኝ ታዳጊ እያለው አነብ ነበር ትምህርት ቤት ሁኘ እቤት ገብቼ እስከማነበዉ ይናፍቀኝ ነበር 🥺በእውነት መፃፍ ማንበብን የጀመርኩት በዚ ነው

  • @hanahanna3748
    @hanahanna3748 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣ🎉🎉😊

  • @Aየመርሳዋቀበጥ
    @Aየመርሳዋቀበጥ ปีที่แล้ว

    መጣህልኝ ተስፍሽየ እረዝምእንደሚሆን ተስፋአለኝ

  • @hiwot2352
    @hiwot2352 ปีที่แล้ว

    Love your voice and narration ....started listening from yekenat zar❤ keep it up

  • @alsabetgezaheng6237
    @alsabetgezaheng6237 ปีที่แล้ว

    ዋዉ እንኳን ደህና መጣህ

  • @tizumk
    @tizumk ปีที่แล้ว

    Thank you Tesfu ♥️

  • @samuelhailemichael9941
    @samuelhailemichael9941 ปีที่แล้ว

    እባክህ የብርሀኑ ዘሪሁንን ማዕበልን ሶስቱን ክፍል ይዘህልን ብትቀርብ ታሪካዊም ስለሆነ ሁሉም ይማርበታል ። ይደሰትበታል። ባንተ አተራረክ እንዴት እንደሚያምር አያጠያይቅም።

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 ปีที่แล้ว

      ይሄ የኔም ጥያቄ ነዉ ? አድምጬ ስጨርስ እመጣለሁ

  • @lemlemg542
    @lemlemg542 ปีที่แล้ว

    ተስፍሽ ልዮ ነክ እኮ ። ደስብሎኛል በረጅም ልብወለድ ስለመጣክ ። እንደሁልግዜው ዋውውውው ብያለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @My_ays1
    @My_ays1 ปีที่แล้ว

    Your narrations are awesome.

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 ปีที่แล้ว

    Thank you so kindly can’t wait the next part🙏

  • @hanaasfaw5603
    @hanaasfaw5603 ปีที่แล้ว +1

    እንኩዋን ደህና መጣክ በጣም ጠፍተክ ነበር

  • @zyndaedrisedras2613
    @zyndaedrisedras2613 ปีที่แล้ว

    ዉዱ ተናፋቂ ምነዉበመጥፋትይቀጣልደ ❤❤❤❤❤

  • @zyndaedrisedras2613
    @zyndaedrisedras2613 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤ዉዱ ናፈቆቴ ምነዉ በመጥፋትቀጣህን

  • @azebworkneh1494
    @azebworkneh1494 ปีที่แล้ว

    Tnx for sharing.
    Beyae sient keen enitebik?