አል ፈታዋ አል ፈታዋ || ሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን || 13-03-2024 ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • አል ፈታዋ
    አል ፈታዋ || ሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን || 13-03-2024 || #አፍሪካ ቲቪ
    --------------------------------------
    በአዲሱ ፍሪኩዬንሲ 11636 እንዲሁም በተለያዩ
    ማህበራዊ ሚድያ አማራጮች ይከታተሉን
    አፍሪካ ቲቪ1
    ናይል ሳት
    ፍሪኩዌንሲ 11636️
    ሲምቦል ሬት 27500
    ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል

ความคิดเห็น • 223

  • @user-fs3kb9wm6m
    @user-fs3kb9wm6m 6 หลายเดือนก่อน +11

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته صل على محمد وعلى اله وصحبه اجمعين

  • @Abdo-tg5zk
    @Abdo-tg5zk 6 หลายเดือนก่อน +8

    ሡለላህ አለይህ ወሰለም

  • @user-po8wu5cc7j
    @user-po8wu5cc7j 6 หลายเดือนก่อน +6

    ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 5 หลายเดือนก่อน +2

    ያሸሁነ ጀዛኩም አሏህ ኸይር ያረብ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያአላህ ወላሒ ለኦለሞች የምሳሳው ነገርሥ ያአላህ ተተኪም ጥሩ ትውልድ አድርገን

  • @salasala5700
    @salasala5700 6 หลายเดือนก่อน +10

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ሼይኽ

  • @user-nd1vl4oq5v
    @user-nd1vl4oq5v 5 หลายเดือนก่อน +29

    የት ናችሁ ኒእመተል እስላም ፊልም ቢሆን ህንጊዜ ላይ ኮሜንት እና ላይክ

  • @taybata
    @taybata 6 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ክይረን❤❤

  • @user-xl4qt4hp8i
    @user-xl4qt4hp8i 6 หลายเดือนก่อน +6

    መሻአላህ ያሸኽና አላህ ይጠዉል ዉሙሩዉ

  • @Yenus-eq1ns
    @Yenus-eq1ns 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-st5ze3nz6q
    @user-st5ze3nz6q 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወአለይኩምአሰላምወራህመቱላሂ
    ወበረከትሁጀዛከለህኸይረንኡስታዝሰለላሁ
    አለይሂወሰለምአልሀምዱሊላህ☝️👍👍👍👍👍

  • @user-xf8om7bd5s
    @user-xf8om7bd5s 6 หลายเดือนก่อน +4

    ወአለየኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 6 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ በአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sojoogoj1479
    @sojoogoj1479 6 หลายเดือนก่อน +3

    ጀዛኩም አሎህ ኸይር

  • @user-hm9ox4kc6i
    @user-hm9ox4kc6i 4 หลายเดือนก่อน

    ሠለላሂ አለይ ወሠለም የኛ ውዱ ነብያቺንነ❤❤❤❤

  • @user-mh7hw1gn9h
    @user-mh7hw1gn9h 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @sikosilo4773
    @sikosilo4773 6 หลายเดือนก่อน +5

    አረ የት ነን ሱበሀን አላህ😢😢😢😢😢

  • @gxkdhgdkdj4700
    @gxkdhgdkdj4700 5 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ

  • @saditube7163
    @saditube7163 6 หลายเดือนก่อน +3

    ወአለይኩምእሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠለላሁአለይሂ ወሰለም

  • @sehmsyasaid4255
    @sehmsyasaid4255 5 หลายเดือนก่อน +2

    Salalahu Allehii Wasalam

  • @Mmmm-dj7kp
    @Mmmm-dj7kp 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛከከከኩምለላህኸይረል ጀዛኡስታ ይጠውለል ኡመምሩክ🌷🌹🌹🌷🌹

  • @zmzmsaid3522
    @zmzmsaid3522 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @SikoSilo-sj8bf
    @SikoSilo-sj8bf 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-iv1sw7nb6n
    @user-iv1sw7nb6n 6 หลายเดือนก่อน +4

    ኦስታዝሰላማሌኩ

  • @sadamyimam6716
    @sadamyimam6716 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛኩም አላህኸይር

  • @user-ck4fx3kg3k
    @user-ck4fx3kg3k 6 หลายเดือนก่อน +4

    አላህ ይጠብቅልን መሻሂኮቻችንን

  • @user-tc6ul2yz5r
    @user-tc6ul2yz5r 6 หลายเดือนก่อน +9

    وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته جزكم الله خير🤲🤲🤲

  • @fethamama7067
    @fethamama7067 5 หลายเดือนก่อน +4

    አልሀምድሊላህ ዛሬ አኸተምኩ. የሪመዷን ኽቲማ ለከል ሀምድ

    • @neimatube4659
      @neimatube4659 5 หลายเดือนก่อน

      መሸአላህ

  • @user-fk5bv8zo3w
    @user-fk5bv8zo3w 6 หลายเดือนก่อน +3

    ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካአቱ

  • @sadianuredin9425
    @sadianuredin9425 5 หลายเดือนก่อน

    አላሀ እጠብቆት የሼክ

  • @hananEbrahim-mi7gq
    @hananEbrahim-mi7gq 5 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩም አሏህ ኽይር ኡስታዙና

  • @GhHh-rq4st
    @GhHh-rq4st 6 หลายเดือนก่อน +2

    جزاكم الله خير ا

  • @Najathussein806
    @Najathussein806 5 หลายเดือนก่อน

    ጃዘኩሙላህ ኸይር ኡስታዝ አለህ ይጣብቃቹሁ

  • @HyaatKasaaye
    @HyaatKasaaye 5 หลายเดือนก่อน

    ሱለላህውሠለም

  • @HayatALIYU-n5t
    @HayatALIYU-n5t 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @shitushifa54
    @shitushifa54 6 หลายเดือนก่อน +2

    ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله

  • @MominaAli-ge4mk
    @MominaAli-ge4mk 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህጀዛኩምአላህይር ሽህ ብዙነገር እየተማርንነው አላህ የምንተገብርበትያርገን

  • @HgHgg-fz8gd
    @HgHgg-fz8gd 5 หลายเดือนก่อน

    ጀዘኩሙለህ ከይር

  • @user-st5ze3nz6q
    @user-st5ze3nz6q 5 หลายเดือนก่อน

    አሚንንን🤲🤲ያረብ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 5 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩምላ ኸዪርን. ሸኩነ

  • @user-py8yp4hn1w
    @user-py8yp4hn1w 5 หลายเดือนก่อน

    جزاك الله خير الجزاء يا شيخ ❤❤😢

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 5 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩምአላህከይርን ያሽህ

  • @eexx3730
    @eexx3730 5 หลายเดือนก่อน +1

    جزاكم الله خير يشاخ

  • @ConfusedFlyingSaucer-uf8io
    @ConfusedFlyingSaucer-uf8io 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jc9ox6zh4q
    @user-jc9ox6zh4q 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዝ እወዳችሁ ነበረ ነብዬ ሰ'ዕ'አ ተከታይ ናችሁ ቡየ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ 15:09

  • @user-nr6pf1xo7o
    @user-nr6pf1xo7o 5 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩምአላሁከይረ

  • @user-bc3mq1js1t
    @user-bc3mq1js1t 5 หลายเดือนก่อน

    ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም

  • @TayibaMufitha
    @TayibaMufitha 6 หลายเดือนก่อน

    الله يطول عمركم شيخنا جزكم الله خيران❤❤

  • @user-zx8fo2fj4h
    @user-zx8fo2fj4h 6 หลายเดือนก่อน

    ወለይኩም አሰለም ወረመቱለሂ ወበራከቱሁ ሼሀችን አለህ ይጠብቆት

  • @user-kp9yb9rb1u
    @user-kp9yb9rb1u 5 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ስደት ነው. የምኖረው. አዲት ጓደኛየ ያገሯ ልጂ ነበር ተከራይተን የምንኖረው. አብረን ነበር ከዛ እኔ ወላሂ ምንም በማላውቀው ሁኔታ. በጨርቄ ድግምት አሰርተውብኝ እኔ ተሸፍኝ ነኝ ግን ዲግምቱ አደዝዞኝ ደፍሬሻለሁ አለኝ እኔ ወላሂ ምንም የማስታውሰው የለኝም ከዛ ዲግምቱ እሱ እኔን እዲወዲ እኔም እሱን እዲወዲ ነበር የተሰራው እኔ ምንም ሳላቅ ስራ ሄዲኩ ከዛ ቤት ለቀኩ ከዛ ቢያይ ቢያይ አልደውልለትም ደወለና እኔ ይቺ በቀር ሴት ማየት አልቻልኩም አለኝ እደት ስለው አቺ አላመሽም እጂ ድግምት አሰርቻለሁ አለኝ አሁን 4አመት ሁኖታል እኔ ባል አለኝ ሀገር ቤት ቁጥሬን ስቀይር ለባሌ እየደወለ ይቅር ትበለኝ አተም ይቅር በለኝ እያለ ይለምናል ዲግምቱ መፈታት የሚቻለው እሷን አግኝተህ በጇ ሰላም ስትል ነው ብለውኛል ይላል 150,00 ልክፈልና በጇ ሰላም ብቻ ትበለኝ እያለ ነው ምን ይሉኛል

    • @user-ev4jj2yu3m
      @user-ev4jj2yu3m 5 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይድርስልሽ ማሬዋ ዱአ አርጊ

    • @user-kp9yb9rb1u
      @user-kp9yb9rb1u 5 หลายเดือนก่อน

      @@user-ev4jj2yu3m እረ በአላህ ፈተዋ ጠይቁና ንገሩኝ. መቀመጫ አጣሁ. በስደት ባሌ ሀገር ቤት ነው. ለሱም እየደወለ እንደው ተሳስቻለሁ እያለ ባራላይዝ ትሆናለህ ብለውኛል. ድግምት ታተፈታልኝ እያለ በቺሽ ብቻ ሰላም ታለቺህ ይወርዳል ድግምት እያለ የአላህ እርግማን ይውረዲባቸው ደግ ምንም ሆነ አስደጋሚን ያረብ. ምን ይሻለኛል በስደት ከአላህ በቀር ማንም የለኝ ሀገር አልገባ የመጣሁበትን አላማ አላሳካሁ በሉኬሽን እየተከታተለኝ ያለሁበትን እረ በአላህ እያለ ነው. ምን ይሻለኛል

    • @user-yr3wf8oq4n
      @user-yr3wf8oq4n 5 หลายเดือนก่อน +2

      ሞኝ ነሽ እዴ ሰላም ትበለኝ ስላለ ሰላም እምትይዉ እ ድግምቱ እድተላለፈብሽ እኮነዉ ሠላም እሚልሽ አች ጋር ለሱ ስሜት ከሌለሽ ካልተቸገርሽ ሥልኩንም አድራሻዉንም እዳታገኝዉ

    • @user-ev4jj2yu3m
      @user-ev4jj2yu3m 5 หลายเดือนก่อน

      @@user-kp9yb9rb1u ውዴዋ ራስሽን ጠብቂ የት ነው ያለሽም ደሞ ከባልሽ ጋር እምዳያጣላሽ. ሲቀጥል ዝም አድራቤሻሽን ቀይሪ አንድ ሀገር ከሆናችሁ ደሞ. ከቤተሰቦችብ ጋር ስትሆኒ. እንገናኛለን በይው. ብቻሽን ግን ከሱ ጋር እንዳትሄጂ

    • @user-fv1iz2ng2i
      @user-fv1iz2ng2i 5 หลายเดือนก่อน

      ደግመሽ እንዳትጠጊው የሆነ ነገር ሊያረግሽ ነው ሞኝ እንዳቶኝ ባልሽ ብሎክ ያርገው

  • @ssaa3540
    @ssaa3540 5 หลายเดือนก่อน

    አሚንንንን ያረብ

  • @labeba3450
    @labeba3450 5 หลายเดือนก่อน

    ዎአሊኩመሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁማሻአላህኡታዝና

  • @fatma6629
    @fatma6629 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 6 หลายเดือนก่อน

    Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu
    Selellahu alyehi wesellam
    Allah razeme edemena tena yesetote Jazakumu Allah kayerane ya sheke

  • @user-zz9kp7ug1n
    @user-zz9kp7ug1n 5 หลายเดือนก่อน

    ማሸአለህ❤❤❤❤❤❤

  • @Ppmhayat
    @Ppmhayat 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pw6gz3sg5e
    @user-pw6gz3sg5e 6 หลายเดือนก่อน +3

    መገን የኔ ወንጀል ገና ከሰው ሀገር ነኝ ቢቸግረኝስ የሚያርሰኝ የለ እያልኩ ግን ልጅ አማረኝ 😢😢

    • @m....m57
      @m....m57 6 หลายเดือนก่อน

      ብቂ ብር ብቻ ያዥ እጂ ለምታርሱ አትሰቢ

    • @SadSad-dm4os
      @SadSad-dm4os 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤😂

    • @user-pw6gz3sg5e
      @user-pw6gz3sg5e 6 หลายเดือนก่อน

      @@SadSad-dm4os ምን ትከታተይኛለሽ ከንቱ

    • @user-pw6gz3sg5e
      @user-pw6gz3sg5e 6 หลายเดือนก่อน

      @@m....m57 ኢንሻ አሏህ

    • @SadSad-dm4os
      @SadSad-dm4os 6 หลายเดือนก่อน

      @@user-pw6gz3sg5e 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤗🤗

  • @zenatmohm8370
    @zenatmohm8370 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩመላህ ኸይር ሸህ

  • @user-qg5gk6xb5g
    @user-qg5gk6xb5g 6 หลายเดือนก่อน

    وعليكم سلام ورحمة الله وبركة جزكم الله

  • @JaberGood
    @JaberGood 5 หลายเดือนก่อน

    ጥየቄ ሴትንልጅ ስንትነገራዋ አይቶ መግበት ይፈቃደል❤❤❤

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 6 หลายเดือนก่อน

    ወአሌይኩም ሰላም ምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህለን ያሼኽ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @user-ps3yi5uu3l
    @user-ps3yi5uu3l 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ🎉🎉🎉

  • @ZaraEbro
    @ZaraEbro 4 หลายเดือนก่อน

    ቀንለይቶ ማክበር እናምግቡስ መብላት እዲት ይታያል

  • @LulaIbrahim-ly7ge
    @LulaIbrahim-ly7ge 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለአምእሎኩሞ ሸደከ

    • @softmeha9100
      @softmeha9100 5 หลายเดือนก่อน +1

      ምነኛ ነው የፃፍሺው

    • @user-em6zn5or9v
      @user-em6zn5or9v 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@softmeha9100ክክክክ😂

  • @user-pn6ps5nq6n
    @user-pn6ps5nq6n 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ማሻአላህ

  • @user-ns6gd9ku4i
    @user-ns6gd9ku4i 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዝጀዛክላየኔጥያቄወንድሜየቁጠባብርነብረበትእሱድንገትታሞመተብኝክዛእዳዉንባንኩስረዘለትክሽረአአንፃርእድትይታያልእኔስእድትነውስደቃላድርግለትእምችለው

  • @fatimahabdo9137
    @fatimahabdo9137 5 หลายเดือนก่อน

    جزاكم الله خیر یشاخ

  • @try2092
    @try2092 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቁጡረቻዉ ፋሊጉሉኒ

  • @user-lu8ns7dm8i
    @user-lu8ns7dm8i 5 หลายเดือนก่อน

    ያሸክ የኔጥያ ሀይደ ትላት ለይል ላይ አቆመ ታጥቤ ሠገደኩ ፆምኩ ከዛም ኢሻን ከሠገዲኩ በኾላ መልሦ መጣ ይሄ እደት ይታያል ፆሜ ልክ ነው ወይሥ ፈረሧል

  • @user-gf4di3nt4p
    @user-gf4di3nt4p 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩም ለኸይር ኡስታዝ አንድ ጥያቂ አለኝ ሊቃማ የምትለብስ ሴት ልጅ ግደታ የምትለብሰው ልብስ አባያ መሆን አለበት ወይ ወይስ በእርጅም ቀሚስ አድርጋ በፈለገችው ከረን መልበስ ትችላለች ወይ? የምታውቁ ንገሩኝ

  • @shitushifa54
    @shitushifa54 6 หลายเดือนก่อน +2

    سلام عليكم ورحمة الله وبركاته

  • @sdrr4955
    @sdrr4955 5 หลายเดือนก่อน

    جز ك لحير

  • @madinaali3790
    @madinaali3790 5 หลายเดือนก่อน

    አሰላምአለይኩም

  • @HayatAhemede
    @HayatAhemede 5 หลายเดือนก่อน

    Oustaz Sugude lay bamargen dua badarg chgeralaw way

  • @hawa1203
    @hawa1203 6 หลายเดือนก่อน

    ዉስታ ዝ አላህ ዪጠብ ቃቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uq5ub1pm3b
    @user-uq5ub1pm3b 5 หลายเดือนก่อน

    S A W❤❤❤❤❤

  • @user-yi3vu7wo9m
    @user-yi3vu7wo9m 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙ አሌኩም ዉስታዝ እኔ ጥያቄ አለኝ ጥያቄዬ የልጀ አባት አፉታ ጠየቀኝ እኔግን አልቻል ኩም በደሉ አልወጣልኝ አለ ምን ላር

  • @KarimaKarima-rk9bo
    @KarimaKarima-rk9bo 6 หลายเดือนก่อน +3

    ኡስታዝ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጀዛ ከሏህ

  • @user-xd4qw9fc5e
    @user-xd4qw9fc5e 5 หลายเดือนก่อน

    አስላም ወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ዉድ የኢስላም ልጂች እደናችሁ

  • @seadayoutube4052
    @seadayoutube4052 5 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh 6 หลายเดือนก่อน +1

    ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @hassanabadi7997
    @hassanabadi7997 6 หลายเดือนก่อน

    swa❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HauyHayu
    @HauyHayu 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @SikoSilo-ld3fr
    @SikoSilo-ld3fr 5 หลายเดือนก่อน

    جذاكم الله خير يشاخ

  • @Zamzam-dw3oy
    @Zamzam-dw3oy 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሠላሙአላይኩም ሀባይብ እዴነችሁ ቆይ ስሠአት ነው የሚገቡት ጥያቄ ነበረኝ አስኪ የምታውቁ ንገሩኝ

  • @DelightfulBike-cc1hb
    @DelightfulBike-cc1hb 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 1:32

  • @user-lv1ry4jj5e
    @user-lv1ry4jj5e 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሰላሙአለይኩም ሸክ ጥያቄየ ያጓት ልጂ ማግባት ይቻል

    • @rabiarawat9093
      @rabiarawat9093 5 หลายเดือนก่อน

      አዎን

    • @saadaimam
      @saadaimam 5 หลายเดือนก่อน

      ይቻላልእህት

  • @bedrumohammed4771
    @bedrumohammed4771 6 หลายเดือนก่อน

    Aselamu alikum werahmrtulahi woberekathu. Yeterawih weiterin betjeman mesged yeeshalal weyis lebicha mesged barekelahu fike

  • @sofiyamohammed2184
    @sofiyamohammed2184 6 หลายเดือนก่อน

    አሰላሟለይኩም ውራህመቱላህ ወበራካቱሁ ያጀመያ እርማዳን እዴት ባርቱ አብሺሩ ❤❤❤

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 6 หลายเดือนก่อน

      wa wr wb አልሀምዱሊላህ ደግነው

  • @user-xn7mg7dm4e
    @user-xn7mg7dm4e 6 หลายเดือนก่อน

    As wr wb. ❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sarasara-qr8pu
    @Sarasara-qr8pu 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🤲🤲🤲

  • @LulaIbrahim-ly7ge
    @LulaIbrahim-ly7ge 5 หลายเดือนก่อน

    Salamalkum shake

  • @Rahma-kf4fe
    @Rahma-kf4fe 5 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ያሸክ ጥያቄ ነበረኝ አላህ ይጠውል ኡምሩኩም ያረብ ጥያቄየም ለኛ የተመደቡ ረቂብና አቲድ የሚባሉ መላኢኮች አሉ እኛ ስንሞት የት ነው የሚሄዱት ሁሌ ጥያቄ ስለሚሆንኝ ነው

  • @user-ql9rb2ht2o
    @user-ql9rb2ht2o 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-kd2dj8fz9k
    @user-kd2dj8fz9k 5 หลายเดือนก่อน

    ❤ አፍሪካ ቲቪ ናይል ሳት ላይ ካለ ፍሪኲዌንሲ እና ሲምቦል ሬት በመንገር የሚተባበረኝ

  • @user-bz5ms9uc9q
    @user-bz5ms9uc9q 5 หลายเดือนก่อน

    የት ነው አገኘው የሼህ ቁጥር😢😢😢❤ ጥያቄ ነበረኝ

  • @amerseid
    @amerseid 5 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሒወበረካቱ እድሜዉ100በላይየሆነከፋራዉ እንዴትነው

  • @Gadisa666
    @Gadisa666 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በሁሉም ሰለት ለይ በአማርኛ ነው ዱአ ምየደርገው ይሄ እንዴት ይተየል?

  • @UrGjg
    @UrGjg 5 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ኡስታዝ ጥያቄ ነበረኝ አንድ ጓደኛየ ጋር በፅሁፍ እያወራን ነበርና በመሀል ያልሆነ ነገር ተነጋገርን እና ተናድጀ ስለነበር ሁለተኛ አልፅፍልሺም ብየ ማልኩኝ አልፅፍልሺም ብያት አላስችል ብሎኝ በሌላ ደሞ ፃፍኩላት እና የማልኩበትን መፆም ነው እይስ እደትነው መልሡልኝ ጀዛኩም አላሁ ኸይር

  • @mariyamsuna7758
    @mariyamsuna7758 6 หลายเดือนก่อน

    እዴት፣ይተየል

  • @rahmetsaid4770
    @rahmetsaid4770 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤