"ሶሻል ሚዲያ ላይ ያለውን ሁሉ አትመኑ"..."ትዳር መግቢያ እንጂ መውጫ የለውም" //20-30//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • What is the effect of age difference on love relationship? What should be the age difference between? We discussed the positive and negative effects of social media on romantic relationships and marriage with podcast producer Kirubel and social media influencer Pinel Takele.
    የእድሜ ልዩነት በፍቅር ግንኙነት ላይ የሚፈጥረው ተፅዕኖ ምንድን ነው? በመካከላችን የሚኖረው የእድሜ ልዩነትስ እስከ ምን ድረስ መሆን አለበት? በሚል እና ሶሻል ሚዲያ በፍቅር ግንኙነት ላይ እና በትዳር ላይ ስለሚፈጥረው አሉታዊም ሆነ አዎንታዊ ተፅዕኖ ከፖድካስት አዘጋጅ ኪሩቤል እና ከሶሻል ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዋ ጵኤል ታከለ ጋር ውይይት ተደርጎበታል።
    'The 20 30 guest interview program focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster creativity among the youth."
    የ20 30 እንግዶች በተለይም ወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ።
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #20-30
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 11

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn6188 5 วันที่ผ่านมา +7

    የኪራ አድናቂወች የት ናችሁ ❤🙏

  • @GaboTaye
    @GaboTaye 4 วันที่ผ่านมา +5

    የኪራ አድናቂ

  • @HelenHelen-m9d
    @HelenHelen-m9d 4 วันที่ผ่านมา

    ጵንኤልዬ የኔ አስተዋይ ❤❤❤

  • @momlove1427
    @momlove1427 4 วันที่ผ่านมา

    ኪራየ❤

  • @walget-00
    @walget-00 4 วันที่ผ่านมา

    Kira❤

  • @MihretAychilum
    @MihretAychilum 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @hawa406
    @hawa406 5 วันที่ผ่านมา

    ብቻየን ላውራ አለችሳ😊😊

  • @AbadiWoldegebrielMisgina
    @AbadiWoldegebrielMisgina 5 วันที่ผ่านมา

    ትዳር የእውነት አምነውበት ስገቡ እንጂ ውስጣችን ሳናውቅ እየተጠራጠርን የምጠጋጋ ከሆነ አካላዊ መነካካት እንጂ ውስጣዊ ረቂቁ መተዋወቅ ስለሌለን እውነተኛ መዋደድ/መፅናት ልኖረን አይችልም ግን ሰዎቹ የምያወሩት ግን የማያስተውሉ ሰዎች ስነ-ባህሪ ነው እየዘረዘሩት ያሉት እንጂ የእውነት ራሳቸውን የምያውቁ ሰዎች የጋራ ፍላጎት/መንገድ ነው ያላቸው

    • @Kuchutrading1739
      @Kuchutrading1739 5 วันที่ผ่านมา

      መጀመሪያ አዳምጥ አትቀባጥር

    • @KidestGetnet-f8g
      @KidestGetnet-f8g 4 วันที่ผ่านมา

      😅​@@Kuchutrading1739