ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Cessationism አገልግሎት መሥጠት ያቆሙ የፀጋ ስጦታዎች። 1ቆሮ 13:8-13

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ส.ค. 2024
  • #tongue #apostle #prophets #hawassa #habesha #ethiopianchurch #miraculous #gospel

ความคิดเห็น • 12

  • @tameneadebo
    @tameneadebo 6 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ ትምህርት ። በጥበብ የተሞላ ትምህርት ። ፀጋ ይብዛልህ

  • @tameneadebo
    @tameneadebo 6 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ ትምህርት ። ፀጋ ይብዛልህ

  • @joshalomshalom8461
    @joshalomshalom8461 17 วันที่ผ่านมา

    ባልሳሳት: የተረዳከውን ማስረዳት እምትችል አይደለክም: ቢቻል ማስተማር እሚችል ወይ የተረዳውን ማስረዳት እሚችል ቢናገር የተሻለ ይመስለኛል።
    ተባረክ።

  • @shalomamen
    @shalomamen 3 วันที่ผ่านมา

    Ceasesion ሙሉ በሙሉ አንቀበልም

  • @shalomamen
    @shalomamen 3 วันที่ผ่านมา

    ካልተተረጎመ ነው ሚለው አንጂ ትርጉም የለውም አይልም

  • @hiyawmulatu5410
    @hiyawmulatu5410 6 วันที่ผ่านมา

    እባክህ ለማስተማር ከመቆምህ በፊት በአግባቡ ቁጭ ብለህ ተማር , ስም እየጠራህ ከመተቸት መጀመርም የእውቀት ሚዛንህን የሚናገር ነው ,ዝም ብለህ በየዘመኑ በተነሱ የትምህርት ንፋሶች አትፍገምገም, አሁን የምትደግፈውን ትምህርት እንኳን "ጫፍ ይዘህ አትናገር" እንዳልልህ ገና ጫፉን አልነካኸውም በወኔ ብቻ ለማስተማር ና ለመተቸት መቆም ነውርም ነው። በተረፈ ካንተው ንግግር ተነስቼ የተረዳሁት በነገር ሁሉ ፅንፍ ድረስ መወጠር ያለብህ ችግር ነው በቀደመው ህይወትህ የፀጋ ስጦታን ያለ አግባብ ልትጠቀመው ሞከርክ ያለ አግባብ ስለነበርክ አልሆነልህም አንተም በንግግርህ በልምምዳቸው እንድትመጡባቸው አይፈልጉም እንዳልካቸው ሰዎች አንተም ካለመሳካት የፀጋ ስጦታ ልምምድህ ተነስተህ የዚህ ትምህርት ደጋፊ ሆንክ ይህ ደሞ ያጣው ለማኝ ተሳድቦ እንደሄደበት አይነት ማለት ነው። ንግግሬን እንደ ስድብ አትቁጠረው ከአመታት በዃላ ስትበስል ልክ እንዳልነበርክ ይገባሃል

  • @endtimetrumpet8952
    @endtimetrumpet8952 19 วันที่ผ่านมา

    አላየሁም አልሰማሁም ብለህ ግብረሰዶምን ሳይቀር የተቀበሉ፣የመንፈስ ቅዱስ ስራን አቁሟል ብለው ከፍሪሜሰኖች ጋር የሚሰሩና ዘመናዊ መሳይ ጥንቆላን ምንም አይደለም ከሚል ዲኖሚኔሽን ጋር ቆመህ በራስህና በምትሰብካቸው ላይ ፍርድ አታፍጥን።እዚያው ምዕራባውያን ጋር እንኳን መንፈስ ቅዱስ በሚያስገርሙ ታምራትና ድንቆች የኢየሱስን ህያውነት እየመሰከረ እያየን ነው።
    ተታልለህ አታስት
    Be careful.😢

  • @AbdiyuBirhanu
    @AbdiyuBirhanu 23 วันที่ผ่านมา

    Be agbabu.... Bedenb adrgek lmn atasredam.......mindnewu point out iyrek....... Pentecostal lochn lmnger michoklewu....... Sel enesu mwurt titek.... Detail atastemrim temarthin....
    Ye enteh bible study ly yelenm so be agbabu awrawu

  • @mathewosterfa
    @mathewosterfa หลายเดือนก่อน

    “Baptist”?
    Which baptism exist today????
    If you call yourself baptist, how would you be a reformed church???
    Plus:
    It would have been better if you substantiated your teaching with verses

    • @AlasuWanawada
      @AlasuWanawada 29 วันที่ผ่านมา

      Reformed Baptist

    • @mathewosterfa
      @mathewosterfa 20 วันที่ผ่านมา

      @@AlasuWanawada መልስህ አልገባኝም::

  • @yesaketadesse5871
    @yesaketadesse5871 หลายเดือนก่อน

    ቀባጣሪ