አያቴ😘❤️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 338

  • @remukhan1786
    @remukhan1786  3 หลายเดือนก่อน +65

    subscribe ❤

    • @susuguragawa1424
      @susuguragawa1424 3 หลายเดือนก่อน

      ሀገራቹ ባለፈው አሳይተህን አሁን ናፈቀኝ 😂❤

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 3 หลายเดือนก่อน

      ማዘርን አይቸ አደረኩህ❤❤❤❤😮😮😮

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 หลายเดือนก่อน

      ቂጥህን፣አታወዛውዝ

    • @sumutipkl
      @sumutipkl 2 หลายเดือนก่อน

      ramu❤❤

  • @uar-xz7mh
    @uar-xz7mh 3 หลายเดือนก่อน +131

    ረሙ ቀውስ የሆንክ ልጅ አያትህ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 3 หลายเดือนก่อน +35

    ታድለህ ወድሜ እድሜና ጤና ይስጥልህህ🌷🌷🌷

  • @D-d415
    @D-d415 3 หลายเดือนก่อน +16

    ጥሎብኝ ስወድህ ❤❤❤ ለሀያትህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ጉራጌ ክልል ሄጄ ሳልጎበኝ አይግደለኝ

    • @AliJebwe
      @AliJebwe หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ReslanGhrawi
    @ReslanGhrawi 3 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው ደስ ስትሉ ❤️❤️
    እናት ማለት ሰላም ደስታ ሁሉ ነገር ናት
    ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏

  • @maeritube21
    @maeritube21 3 หลายเดือนก่อน +11

    ስታምሩ የኔ እናት እረጂም እድሜና ጤና ይስጣቸው🙏❤😍

  • @Eyeruskiya-x8j
    @Eyeruskiya-x8j 19 วันที่ผ่านมา +1

    ደስስስ ሲሉ የኔ እናት❤❤❤❤❤❤

  • @እናትአለሜእወድሻለሁ
    @እናትአለሜእወድሻለሁ 3 หลายเดือนก่อน +17

    ማሻ አላህ ታድለክ ሀያት ባላቸው እቃናለሁ በተለይ በአመት አንዴ ኢዲን አንድ ላይ ሲሰበሰቡ የእናቴም የአባቴም ሀያቶቼ ሞተዋል አለች እማዬ ታምራላቹሁ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 3 หลายเดือนก่อน

      እኔስእንደናትየሆነችውአያቴትናፍቀኛለችአላህየጀነትይበልልልኝ

    • @Meka-yc3fc
      @Meka-yc3fc 3 หลายเดือนก่อน

      እኔከአያትእስከቅማትአለኝ አልሀምዱሊላህ እድሜናጤናለናቶቻችን

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ አለኝ ግን ባይኖረኝ እላላሁ ከባድ ሰው ነች 😢😢

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 3 หลายเดือนก่อน

      @@feyzaShifa ያርቢ ሀያቲአይዞሽ እኔስ እናትሆናነበርያሣደገችኝ

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 3 หลายเดือนก่อน

      አላህ የርሀማቸው አይዞሽ

  • @ፀሀይሻንበል
    @ፀሀይሻንበል 4 วันที่ผ่านมา

    የታደልክ.እርጅምእድሜናጤናይስጣቸው.የተባረክልጅነህ💞💞💞💞❤❤❤❤

  • @SeadaMohamed-d5z
    @SeadaMohamed-d5z 3 หลายเดือนก่อน +7

    ወላሂ ከፋኝ በጣም በጣም የምወዳት አያቴ ሞቷብኛለች ያሳደገችኝ በስደት ሆኜ ብቻ አላህ ጀነትፍርዶስን ይወፍቅልኝ ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @uar-xz7mh
      @uar-xz7mh 3 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ እኔም እዳቺው ሁሌ ባሰብኳት ቁጥር አለቅሳለሁ ብቻ ስደት ሆነን ሲሞቱ ሌላ ህመም ነው💧💧💧💧💧💧💧

    • @gd-ny1vb
      @gd-ny1vb 3 หลายเดือนก่อน

      አዘም አላህ አጅርኪ እህቴበ ጀነተ ያገናኛቺ

    • @gd-ny1vb
      @gd-ny1vb 3 หลายเดือนก่อน +1

      ወንድሜ ከጉልበትህ በላይ የሆነ ሾርት አትልበስ አውራህ እያሳየህ ነው ማይፈቀድልህን አትዳፈር ።

    • @ሀዩቲነኝስደታኛዋ
      @ሀዩቲነኝስደታኛዋ 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሏህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቀት😢ህ

  • @munaja0950
    @munaja0950 3 หลายเดือนก่อน +2

    ረሙ ሣኪታ ስወድህ ወላሂ ትመቸኛለክ አያትህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቸው❤❤❤❤

  • @ሳራሞላ-ሰ1ጰ
    @ሳራሞላ-ሰ1ጰ 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እናት እድሜ ከጤና ጋ ይሰጥልን ❤❤

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 3 หลายเดือนก่อน +10

    አያቴነን ሀገር ገብቼ ለማየት ስጓጓ ሞት ነጠቀኝ ከሞተች 2 ሳምንቷ አላህ ይረሀማት ነይ ልዳርሽ ልጄ እያለችኝ😢

    • @Soma78-z1o
      @Soma78-z1o 3 หลายเดือนก่อน +2

      ለሞቱት አላህ ይራህማቸዉ ላንቺ መፅናናቱን ይስጥሽ😢

    • @seadiethiopiawit1782
      @seadiethiopiawit1782 3 หลายเดือนก่อน

      @@Soma78-z1o አሚን የኔ ውድ ጀዛኪ አላህ ኸይር ያሉትን አላህ ይጠብቅልን ያረብ

    • @Tigest-z4x
      @Tigest-z4x 3 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይረህማቸው እኔም እናቴ ከሞተችብኝ 10ወር ሞላት😢

    • @Soma78-z1o
      @Soma78-z1o 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@seadiethiopiawit1782 ኣላህ በምንወዳቸዉ ሰዎች አይፈትነን 😢ያረብ እኛ የሱ ነን ወደሱም ተመላሾች ነን

    • @seadiethiopiawit1782
      @seadiethiopiawit1782 3 หลายเดือนก่อน

      @@Soma78-z1o አሚን ያረብ ውዴ አላህ አይፈትነን በምንወዳቸው ቤተሠቦቻችን

  • @GenetWende
    @GenetWende 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልህ ለአያትህ

  • @selamawitworkneh6283
    @selamawitworkneh6283 3 หลายเดือนก่อน +1

    ረሙ አሁን ደግሞ ወደአያትህ መጣህ እረጂም እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤

  • @ImanHelil
    @ImanHelil 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ እረሙዬ አያትህን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው እወዳችሆለሁ ደሞቼ😍💖

  • @EminaAli-eo2bk
    @EminaAli-eo2bk 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ. ሀያት. ስወድ. ረጂም. እድሜ🎉🎉🎉

  • @ኡሙፈሀድያረብቀጥተኛውንመ
    @ኡሙፈሀድያረብቀጥተኛውንመ 3 หลายเดือนก่อน +1

    አያት ፍቅር ናት ከናት በላይ አላህ የጀነት ይበልሽ እመየ

  • @hanadesale-nx3xi
    @hanadesale-nx3xi 2 หลายเดือนก่อน

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አይለያያችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @umemuaztube
    @umemuaztube 3 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ እና ጤና ይስጠቻው ዩራም አጅያት🎉🎉🎉

  • @DadaTube225
    @DadaTube225 3 หลายเดือนก่อน

    ረሙየአያትፍቅር እኮበጣምከባድነው እኔም ማዘርሸገርእየኖረች ከናቷጋነበርምኖረው የጉራጌእናቶች ሺአመት እድሜ ❤❤ይስጥልኝ የኔእቁ😢😢😢😢

  • @queenharerge8511
    @queenharerge8511 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እናት ደስ ሲሉ ♥️

  • @gjfdhgj-my5vv
    @gjfdhgj-my5vv 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እናት❤❤❤❤እረጅም አመት ከጤና ጋር

  • @wreknhlem5957
    @wreknhlem5957 3 หลายเดือนก่อน +18

    ቡራ እውነት አተና ማርክ የእናታቹ ክብር ደስ ሲል እርጋታህ አላቅም ቃላት የለኝም

    • @-oj4gq5xi8g
      @-oj4gq5xi8g 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 3 หลายเดือนก่อน

      የት ነው የኮመትሽው😂😂

    • @fetyakedri
      @fetyakedri 3 หลายเดือนก่อน

      የሉም እኮ ጨልለዋል ቡራ ክክክክክ እስኪ ደምሩኝ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@fetyakedriእንደማመር

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@Jemila-s4eክክክ፣ደምሪኚውደ

  • @NoorAhmad-kq5sg
    @NoorAhmad-kq5sg 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ አያትህ ናቸው አደል አላህ እረጅም እድሜ ይስጣቸው❤❤❤❤🎉

  • @enattube5446
    @enattube5446 2 หลายเดือนก่อน

    ረሙ ሰወድህ እድሜከጤና ጋራ ተመኘሁ❤❤❤

  • @MuridhJamal-wb7qp
    @MuridhJamal-wb7qp 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂 እረጅም እድሜ ከጤና ጋ

  • @sara-ip8db2do5d
    @sara-ip8db2do5d 3 หลายเดือนก่อน

    እረ አያትህ ቁጭ እናትህ ነዉ የሚመስሉት ወላህ በጣም ይመሳሰል አሉ ማሻ አላህ 🎉

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናተሰ እረጅም እድሜ ከጤናጋ አይ ረሙ ቸኮሌት አልተቻልህም❤❤❤❤❤

  • @munaahmed5876
    @munaahmed5876 3 หลายเดือนก่อน

    ረሙ ቶሎ ትመልስክ እንጂ ብዙ ነገር ትስራ ነበር ቆይ እኔ ስመጣ ቸሀ አገር ትሄዳለህ

  • @MmhshsDuhsus
    @MmhshsDuhsus หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት ❤❤❤❤❤

  • @mulu_muleta
    @mulu_muleta 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለአያትህ እድሜና ጤና ተመኘውልህ

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ስታምሩ ❤❤

  • @Laila-w4y
    @Laila-w4y 20 วันที่ผ่านมา

    ረሙ አንተ ቃውስ በጣም 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናት አለሜ❤❤❤❤❤❤

  • @khadijasouliman3862
    @khadijasouliman3862 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤እረጅም እድሜ ለናታችን

  • @hidjind8081
    @hidjind8081 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ረሙ ታድለህ እኔስ😢😢😢😢

  • @saranegera
    @saranegera 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ እረጅም እድሜን ይስጦት እናቴ

  • @mubetube2
    @mubetube2 หลายเดือนก่อน

    😍😍🎉

  • @MuhlisaNuredin
    @MuhlisaNuredin 3 หลายเดือนก่อน +1

    አያቴ አላህ ይርኸማት በጣም ነበር ምወዳቸው አሁን ቀናሁኝ አላህ ሀያታቸው ያርዝምልክ ከጤናጋር 😊

  • @feke2tube
    @feke2tube 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ እድሜና ጤና ይሰጥልህ ማሻአለሀ❤❤❤

  • @karimatube519
    @karimatube519 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @GenetWende
    @GenetWende 3 หลายเดือนก่อน

    ድስ ስትሉ እናት እና ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @Hekmatateeq
    @Hekmatateeq 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አያት ቢሆኑ ወላሒ እንዴት ያመነጫጭቁኝ ነበረ ሀታ ዘፈን የተከፈተበት ቤት ስያዩ እንደት ስራት አጣቹ ነው የሚሉት ወላሒ አላሕ የቀየነማ ያረብ ስደት ስወጣ አደራ ያሉኝ ስነ ዲኔነው አንተው ጠብቅልኝ ያረብብ

  • @አይሻየአዩቤናፋቂ
    @አይሻየአዩቤናፋቂ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ገጠር ስትገባ ብሶብህ አረፍከዉ አላህ እድሜና ጤና ይስጦት እማይዬ

  • @jameelajam7839
    @jameelajam7839 3 หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጤና ያዶተዳ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sumayabeevi1476
    @sumayabeevi1476 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአለህአላሕእድሜያቸውንያርዝምልክ❤❤❤❤❤

  • @HikmaHikma-gm9mb
    @HikmaHikma-gm9mb 3 หลายเดือนก่อน +4

    ረሙ ቸኮሌቴ😊 ማማዬ❤

  • @አሚናጉራጌዋ-ቀ9ከ
    @አሚናጉራጌዋ-ቀ9ከ 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላሕ አላሕ እረጅም እድሜ ይስጣቸዉ

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ
    @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ 3 หลายเดือนก่อน +1

    😂እረሙ የኔየዋህ
    አያትህ አላህእድሜዬ
    ጤናይስጥልህ
    በቅረቡ አባቴ ወዴአኪራህዶብኝል
    ወላሂበስዴት ላይሁኑ በተሰብማጣት ሀዘኑ እያዴረያገበግባል😭😭😭😭😭😭😭

  • @ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ
    @ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ 3 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጠብቅልህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Leyla-fp9xf
    @Leyla-fp9xf 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻላሕ አላሕ እድሜያቸውን ያርዝምልክ❤❤❤❤😂

  • @FatyaHahdi
    @FatyaHahdi 3 หลายเดือนก่อน

    ረሙ ለእናትህ ያለህ ክበር ስወድልህ my king gurage❤❤

  • @JujuM.A
    @JujuM.A 3 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ነው ያንተ ማንነት❤

  • @lhikmahussan2527
    @lhikmahussan2527 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZuZuti-y9z
    @ZuZuti-y9z 3 หลายเดือนก่อน

    ማነው እንዳኔ ኤሄ ነገር መዛዙ እስካ ምያልቅ ለአንስር የሳጋ የተጫነቃ አሁን በሁን ምን ልሰማ ይሁን እየልኩ ነው ኤሄ የማጠው ተልኮም ልሆን ይችላል ኡፉፉፉፉ ማጨረሻው ምን ይሁን

  • @hewetyoutubevlog9858
    @hewetyoutubevlog9858 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SamsungSamsing-un6rz
    @SamsungSamsing-un6rz หลายเดือนก่อน

    ለሀያትህ ረጅም እድሜ ረሙ ቸኮሌት😂😂 ስወድህ

  • @ethioabissenya6944
    @ethioabissenya6944 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂 እድሚ ከጤና ጋ ለማዙካ

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 3 หลายเดือนก่อน

    ረሙ ስታምሩ ከአያትጋር❤❤❤

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ፍቅር ከአያትህ ፍቅር ይዞኛል ❤❤❤❤❤

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 3 หลายเดือนก่อน

    ገና ወጣት ናቸው አያትህ ረሙዬ❤❤🎉

  • @EeXx-em2on
    @EeXx-em2on 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @Bet9232
    @Bet9232 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት ስታምር wow❤❤❤😅❤

  • @لاإلهإلااللهمحمدرسولالله-ل4ع
    @لاإلهإلااللهمحمدرسولالله-ل4ع 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😊😊😊

  • @FjhGhui
    @FjhGhui 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ታድለህ

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ አያቴን በጣምነበር የምወዳት ወደማይቀረው ሞት ሂደችብኝ ለዛውም በስደትሁኜ

  • @SebahTemesgen
    @SebahTemesgen 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻዓላህ

  • @qemerqemer2566
    @qemerqemer2566 3 หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጤና በቃ ሁሌ ሄድህ ከንሱ ስራ አፈመስካቸው😅

  • @FetiYassin
    @FetiYassin 3 หลายเดือนก่อน

    እብደት ከዘርነዉ እንዴ?

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 3 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውው❤❤❤❤❤❤

  • @Gurage4
    @Gurage4 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MakabMahab
    @MakabMahab 16 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ريتاج-ص2ض
    @ريتاج-ص2ض 3 หลายเดือนก่อน

    ረሙዬ ሉሌ ፈገግታ አይራቅህ

  • @gamrasnetejamo5752
    @gamrasnetejamo5752 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷

  • @ሰሚራሙዘሚር
    @ሰሚራሙዘሚር หลายเดือนก่อน

    ጀግና🎉🎉🎉🎉

  • @shekuriahusian8436
    @shekuriahusian8436 3 หลายเดือนก่อน

    masha Allah

  • @FatimaAssefa
    @FatimaAssefa 3 หลายเดือนก่อน

    ትርጉሙምንድን ነው

  • @EmuShiferaw
    @EmuShiferaw 3 หลายเดือนก่อน

    You are lucky 🎉

  • @LilaGadir
    @LilaGadir หลายเดือนก่อน

    WOW❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 3 หลายเดือนก่อน

    የእዉነት አጀየት❤❤❤❤❤

  • @zrgyrahmto5627
    @zrgyrahmto5627 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትዝታንቀስቀስብን

  • @ጠአምዩቱብ
    @ጠአምዩቱብ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @GanetGanet-ku6ic
    @GanetGanet-ku6ic 2 หลายเดือนก่อน

    ስታምሩ😘😘😘😘❤❤❤👌👌👌

  • @HayatGader
    @HayatGader 3 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰

  • @TsegnshTamer
    @TsegnshTamer 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ 😘😘😘😘😘😘

  • @فاطمةمحمد-س3ل6ن
    @فاطمةمحمد-س3ل6ن หลายเดือนก่อน

    ታድለህ 😂❤❤❤❤

  • @Simeraadnan
    @Simeraadnan 3 หลายเดือนก่อน +1

    😅😅😅😅😅

  • @Hjn-rh7st
    @Hjn-rh7st 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @cggh6051
    @cggh6051 3 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @ኑሪቱ
    @ኑሪቱ 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @አክሱማዊት
    @አክሱማዊት หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ ረሙ

  • @Seada-t1z
    @Seada-t1z 3 หลายเดือนก่อน

    አያቴ ናት ያሳደገችኚ አያትህን ሰይ ደስ አለኚ

  • @LyfhSghfg
    @LyfhSghfg หลายเดือนก่อน

    ደስደስስትሉውብጣፋጭናችሁ

  • @zeyada12
    @zeyada12 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BlichaKedir
    @BlichaKedir หลายเดือนก่อน

    ጉራጌ❤❤❤

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ❤❤❤❤😂😂

  • @TsigeEthioTube
    @TsigeEthioTube 3 หลายเดือนก่อน

    እናቴ❤❤

  • @GenetWende
    @GenetWende 3 หลายเดือนก่อน

    ደስ ስትሉ

  • @tijiyemaramliji
    @tijiyemaramliji 3 หลายเดือนก่อน

    ቦታው ሳምር 🥰🥰🥰🤗