ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላምሽ ብዝት ይበል ዉዴ እጅግ በጣም ቆንጆ ተሰጥኦና እውቀት አለሽ የኔ ቆንጆ ቪዲዮ አታርዝሚው ታቂያለሽ ሙሉውን አያዩልሽም እኔ ምግብ እየሰራሁ ስለነበር ከፍቼ ጨርሻለሁ በርችልን 😘
እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ጥሩ አርገሽ ነው ያስረዳሽን እውነትም ልባም ሴት ሼር ላይክ
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ዋውውውው ብየልሻለሁ ጎበዝ ነሽ ከዚህ የበለጠ እንደምትሰሪ አለሰጠራጠርም 💐🌷💐💐💐🌷🌷💐💐
ሰለም ሰለም ውዴ ወው ጎቦዝ ዲዘይነር ነሽ በርቺ ለቤትሽ እንግደ ነኝ ብዙ እመረለው ከቤትሽ በርቺልኝ
ልባምዬ የኔ ልዩ በጣም ጎበዝ ጥበበኛ ነሽና እናመሰግናለን
selam selam eheta wow teru sera new berche ande kemise sefilegne
Good job thank you for sharing ❤
Shemiz srilgn ebaksh 🙏
gobez nesh berchePlss yet new yetmarshw or ahun lay konjo tmhrt bet yet ale ihte bttekumign
ጨለማ:ነው
Good job i really like your work are fashion designer or have you learn textile engineering
አመሰግናለሁ! ፋሽን ዲዛይን ተምሬአለሁ::
ክቡን ማሰመሪያ የት አገኚያለሁ ወረቀቶቹስ ደስ ትያለሺ ግን የፊት የሃላ የሚባለው ነገር ግራ ይገባኚያል
ሰላም እህቴ!ማስመሪያውን ትላልቅ የጽሕፈት መሣሪያ ሱቆች ውስጥ ልታገኚ ትችያለሽ:: የፊት የሚባለው የልብሳችን የፊቱ በኩል ማለት ነው(የኋላው ከኋላ ያለው ክፍል ነው) ፓተርን ስንሠራ ከፊት ላለው መኻል ለመኻል ለሁለት ከፍለን የአንድ ጎኑን ብቻ እንሠራለን(ግራና ቀኝ የሰውነት ክፍል እኩል ነው በሚል እሳቤ) ከዛ ከፊት ድፍን ከሆነ የታጠፈ ጨርቅ ላይ ይቆረጣል ክፍት ከሆነ ደግሞ ሁለት ጊዜ ይቆረጣል:: የኋላውም ተመሳሳይ ነው!
ይገባኚና በመሃል ግራ ይገባኚያል ምንይሻላል
አይዞሽ ተረጋግተሽ ይገባኛል ብለሽ ጀምሪው💕
ሰላምሽ ብዝት ይበል ዉዴ እጅግ በጣም ቆንጆ ተሰጥኦና እውቀት አለሽ የኔ ቆንጆ ቪዲዮ አታርዝሚው ታቂያለሽ ሙሉውን አያዩልሽም እኔ ምግብ እየሰራሁ ስለነበር ከፍቼ ጨርሻለሁ በርችልን 😘
እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ጥሩ አርገሽ ነው ያስረዳሽን እውነትም ልባም ሴት ሼር ላይክ
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ዋውውውው ብየልሻለሁ ጎበዝ ነሽ ከዚህ የበለጠ እንደምትሰሪ አለሰጠራጠርም 💐🌷💐💐💐🌷🌷💐💐
ሰለም ሰለም ውዴ ወው ጎቦዝ ዲዘይነር ነሽ በርቺ ለቤትሽ እንግደ ነኝ ብዙ እመረለው ከቤትሽ በርቺልኝ
ልባምዬ የኔ ልዩ በጣም ጎበዝ ጥበበኛ ነሽና እናመሰግናለን
selam selam eheta wow teru sera new berche ande kemise sefilegne
Good job thank you for sharing ❤
Shemiz srilgn ebaksh 🙏
gobez nesh berchePlss yet new yetmarshw or ahun lay konjo tmhrt bet yet ale ihte bttekumign
ጨለማ:ነው
Good job i really like your work are fashion designer or have you learn textile engineering
አመሰግናለሁ! ፋሽን ዲዛይን ተምሬአለሁ::
ክቡን ማሰመሪያ የት አገኚያለሁ ወረቀቶቹስ ደስ ትያለሺ ግን የፊት የሃላ የሚባለው ነገር ግራ ይገባኚያል
ሰላም እህቴ!
ማስመሪያውን ትላልቅ የጽሕፈት መሣሪያ ሱቆች ውስጥ ልታገኚ ትችያለሽ:: የፊት የሚባለው የልብሳችን የፊቱ በኩል ማለት ነው(የኋላው ከኋላ ያለው ክፍል ነው) ፓተርን ስንሠራ ከፊት ላለው መኻል ለመኻል ለሁለት ከፍለን የአንድ ጎኑን ብቻ እንሠራለን(ግራና ቀኝ የሰውነት ክፍል እኩል ነው በሚል እሳቤ) ከዛ ከፊት ድፍን ከሆነ የታጠፈ ጨርቅ ላይ ይቆረጣል ክፍት ከሆነ ደግሞ ሁለት ጊዜ ይቆረጣል:: የኋላውም ተመሳሳይ ነው!
ይገባኚና በመሃል ግራ ይገባኚያል ምንይሻላል
አይዞሽ ተረጋግተሽ ይገባኛል ብለሽ ጀምሪው💕