ድምፃዊ ጌታቸው አስፋው የቀድሞ የምድር ጦር ኦርኬስትራ... | Getachew Asfaw NBC - እሁድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 5

  • @Mirkuzz
    @Mirkuzz ปีที่แล้ว

    ጌታቸው እንኳን እግዜር ማረህ : በጣም አድናቂህ ነኝ 👍🏾:: ጥላሁን ገሠሠ ግን ከአካል አይንሽን በፊት አንድ አራት የሚሆኑ በካሤት ዘመን አውጥቷል : ብዙ ጊዜ አካል አይንሽን የመጀመሪያ ካሤቱ እንደሆነ ትናገራለህ :: ለምሳሌ በ1972 ሁሉም በሃገር ነው እና ሾላ ያ ነጪ ጠላ ያለበት ካሤት በ1973 ዓም ውበትሽ ይደነቃል (የጠላሽ ይጠላ) : አካም ናጉማ : የቆለኛ ልጅ ናት : የሚል ካሤት :: ሌላም የምንጃር ልጅ : ከሌለህ የለህም የሚሉ ዘፈኖች ያሉበት ካሤትም አበርክቶልናል :: እናመሰግናለን for NBC for bringing Gecho the legend! 🫡

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም ጎበዝ ነህ፣ በወቅቱ የነበርክ ይመስለኛል፣ ሁሉም ዘፈኖች በአብዮቱ ወቅት ጥላሁን የተጫወታቸው ናቸው፣ የሚገርመው ደግሞ ሁሉም ዘፈኖች እጅግ ተወዳጅ ነበሩ፣ አሁንም ትውስታቸው የገነነ ነው፣

  • @teddyorthodox
    @teddyorthodox 11 หลายเดือนก่อน

    ጌትሽ እንኳን መደሀኒአለም ማረህ ግን የኛ ማህበረሰብ የመጨረሻ የሚያሳፍር ተግባር ሰው ሲያድግ ቁልቁል መጎተ ት የተረገመ ተፈጥሮ ሀገሪቱን ወደሗላ ያስቀረ በሽታችን ነው !!! ግን አንተን የጎዱ ሰዎች ፈጣሪ በምድርም ይቅጣቸው !!

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 3 หลายเดือนก่อน

    Getachew 2ሺብር ነው የተከፈለኝ ለመጀመሪያ cassette ጠያቂ ሰንበት ብር አወጣህበት?
    ሥማ ወንድሜ በወቅቱ ሙዚቃ ቤት ነው ሁሉን የሚችለው ዜማ ግጥም ቀን በቀን ጥናት ጫት ከተቃመ ጫት ምሣ ቀረፃ ሁሉንም ሰንት ብር አወጣሕ ተብሎ አይጠየቅም።
    ጌታቸው አትፍረዱበት በተፈጥሮ የጥላሁንን ነው የሚመሰለው።አሡ መናገር ያልፈለገው እዘው ያሉ ሠዎች ናቸው በመዳህኒት ጉድ ያረጉት ደግነቱ በጠበል ዳነ ።ችሎታ ግን ማንም አያክለውም።