ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ያምራል የምወደው የእመቤታችን ሙሉ ስራ ያለበት የዘማሪ እንዳወርቅ ስራ ነው ዘማሪ ቴዎድሮስም ጥሩ አድርጎ አቅርቦታል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
የዝማሪ የእንግዳወርቅ በቀለ ተወዳጅ ስራ ነው ቴዲ ቆንጆ አድርጎ ዘምሮታል ጉባዪ ላይ ለሁለቱም ወንድሞቻችን ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን አገልግሎት ዘመናቸውንም ያርዝምልን ከቅድስት ቤተ-ክርስቲያን አይለይብን
love it
ellllllllllll❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጎሳ ልብየ ============= ጎሳ ልብየ ቃለ ሰናየ/2/ ወአነ አይድ ቅዳሴሃ ለማርያም/2/አ.ዝ-------------\\እኔስ የማርያምን ውዳሴዋን እናገራለሁእንደ አባቴ ዳዊት በበገና እዘምራለሁ ቀን ከሌሊት ሳልል ለምስጋና እተጋለሁ የኃጢአቴ ቁስል እንዲፈወስ እጮሃለሁ ምርኩዜ ነሽና እመቤቴ በአንቺ እመካለሁአ.ዝ-------------\\እመቤቴ በእውነት እንወድሻለን የእውነተኛ መብል ክርስቶስን ወለድሽልንምክንያተ ድሂን ሆይ ድንግልማርያም የአምላክመገኛ በአማላጅነትሽ በመታመን እንጮሃን እኛ ምሕረትን አድይን ኪዳነምህረት የዓለም መዳኛ አ.ዝ-------------\\ስለ ቸርነትሽ እመቤቴ ለእኔ እናቴ ነሽስለ ንግሥትነትሽ እመቤቴ ነሽዝናባት ሳያጠጡት አየራት ሳያሳድጉት ሰማያዊ እንጀራ የሰጠሸን ቤተልሔማዊት ቅድስተ ቅዱሳን የኖህ መርከብ የአምላክ እናት አ.ዝ-------------\\ቃና ዘገሊላ በሰርጉ ቤት በዚያ ተገኝተሽ ሳለሽውኃውን ወደ ወይን ባንቺ ምልጃ እዳስለወጥሽ ዛሬም የእኔ ሕይወት ወይኑ አልቆ ባዶ ሆኖአልናአንቺየአምላክ እናት ንጽሂትቅድስት ርኅሪሂተ ህሊናሕይወቴን አድሰሽ ቀድሰሽ ሙይው በምስጋና
ቴድዬ እመቤቴ እድሜህን እንደ ማቱሳላ ታብዛው
እመቤቴ በእዉነት እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትልቅ እድሜ ኑርልኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
MAY GOD BLESS YOU MORE TDI WE LOVE YOU FROM ERITREA✝
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ቴዲ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፡፡
እወድካሃለሁ በቃ ቴድዬ👏👏😘😘😘
Ye ewnet ke lebe btam wodotalew idme na tena yistot emebetachin legna bila titebiki zimare melayiktn yasemalin.❤💕
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😍
ለመድኃኒት አቆይተዋል ተባረከ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 🌺🌺🌺❤❤❤
ኦ ማርያም ወበእንተዝ ናፈቅረኪ ወንአብየኪ እስመ ወለድኪ ለነ መብለዓ ዘበአማን
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወት ንያሰማልን
Amen Amen Amen Zmare melakt yasemaln 😍🤲🙏👏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ዝማሬ መላክት ያሠማልን በቤቱ ያጽናቹ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen zmare melakti yesmalna
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ረዥም እድሜ ይሥጥህ አጽናኝ መዝሙርነው ተባረክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።
yageligilot zemenih yetebareke yihun rejim edime ketena gar yisitilin.
እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
❤❤❤❤ ኦ እመቤቴ በእውነት እንወድሻለን
Elelelele xega berakatun abizito abizito yesixilin
A men Amen👏👏👏👏
አሜን አሜን አሜን
እልልልልልልልልል
Zimare Melaikt ysemalin
ለመዝሙሩን ምን ብዬ ስሜቴን ልግለጸው እመብርሃን ትጠብቅህ ዘማሬ መልአክ ያአሰማልን
ILILILILI !
እልልልልልልልልልልልልልልዝማሪመለአክትያሰማልን💚💛❤👋👋👋🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
elililililililililililililililililili tediye kalate yelengem yemegelitsebih emebete kelejua gar tebarkih
Elelelele 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️
Tmsgin" dijoch biyzgubig bir Hong Getayie".
ameen ameen ameen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
Zemaramaleykit neyasemamalen
Elelelelelelelelelelelelelelel🤲👏🤲👏🤲👏🤲👏🤲👏🤲👏🇧🇴🎤🇧🇴🎤🌻🌻AMEENAMEENAMEEN
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤️🌅❤️ አሜን አሜን❤️🌅❤️ አሜን አሜን አሜን ፡አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🔺❤️🔺 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🔺❤️🌅 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️📖🌅አሜን አሜን አሜን❤️🌅🔺📖 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🌅🔺❤️ አሜን 🌅📖❤️👏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤️📖🔺 አሜን አምን አምን አሜን አምን አምን አሜን❤️🌅📖🔺👏 አሜን አሜን❤️🌅🔺 አሜን አምን አሜን🌅❤️🔺📖🙏🙏🙏👏💒❤️💒❤️💒💒❤️💒👏👏👏
❤❤❤
🥰🥰🥰
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤😊
🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏❤💒✝️❤🙏
Be audio endt nw download maderg michalew
en.savefrom.net/24/#url=th-cam.com/video/Shm5zguOQFM/w-d-xo.html&.com&.com&a_ts=1629569380.959
ህይወት አዳሽ መዝሙር ነው። ተባረክ!!
Elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
የኔ ጌታ ስወድህ እኮ የኛ እንቁ ዘላለም ያኑርህ❤❤❤❤👈
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏
በጣም ያምራል የምወደው የእመቤታችን ሙሉ ስራ ያለበት የዘማሪ እንዳወርቅ ስራ ነው ዘማሪ ቴዎድሮስም ጥሩ አድርጎ አቅርቦታል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
የዝማሪ የእንግዳወርቅ በቀለ ተወዳጅ ስራ ነው ቴዲ ቆንጆ አድርጎ ዘምሮታል ጉባዪ ላይ ለሁለቱም ወንድሞቻችን ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን አገልግሎት ዘመናቸውንም ያርዝምልን ከቅድስት ቤተ-ክርስቲያን አይለይብን
love it
ellllllllllll❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጎሳ ልብየ
=============
ጎሳ ልብየ ቃለ ሰናየ/2/
ወአነ አይድ ቅዳሴሃ ለማርያም/2/
አ.ዝ-------------\\
እኔስ የማርያምን ውዳሴዋን እናገራለሁ
እንደ አባቴ ዳዊት በበገና እዘምራለሁ
ቀን ከሌሊት ሳልል ለምስጋና እተጋለሁ
የኃጢአቴ ቁስል እንዲፈወስ እጮሃለሁ
ምርኩዜ ነሽና እመቤቴ በአንቺ እመካለሁ
አ.ዝ-------------\\
እመቤቴ በእውነት እንወድሻለን
የእውነተኛ መብል ክርስቶስን ወለድሽልን
ምክንያተ ድሂን ሆይ ድንግልማርያም የአምላክመገኛ
በአማላጅነትሽ በመታመን እንጮሃን እኛ
ምሕረትን አድይን ኪዳነምህረት የዓለም መዳኛ
አ.ዝ-------------\\
ስለ ቸርነትሽ እመቤቴ ለእኔ እናቴ ነሽ
ስለ ንግሥትነትሽ እመቤቴ ነሽ
ዝናባት ሳያጠጡት አየራት ሳያሳድጉት
ሰማያዊ እንጀራ የሰጠሸን ቤተልሔማዊት
ቅድስተ ቅዱሳን የኖህ መርከብ የአምላክ እናት
አ.ዝ-------------\\
ቃና ዘገሊላ በሰርጉ ቤት በዚያ ተገኝተሽ ሳለሽ
ውኃውን ወደ ወይን ባንቺ ምልጃ እዳስለወጥሽ
ዛሬም የእኔ ሕይወት ወይኑ አልቆ ባዶ ሆኖአልና
አንቺየአምላክ እናት ንጽሂትቅድስት ርኅሪሂተ ህሊና
ሕይወቴን አድሰሽ ቀድሰሽ ሙይው በምስጋና
ቴድዬ እመቤቴ እድሜህን እንደ ማቱሳላ ታብዛው
እመቤቴ በእዉነት እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትልቅ እድሜ ኑርልኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
MAY GOD BLESS YOU MORE TDI WE LOVE YOU FROM ERITREA✝
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ቴዲ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፡፡
እወድካሃለሁ በቃ ቴድዬ👏👏😘😘😘
Ye ewnet ke lebe btam wodotalew idme na tena yistot emebetachin legna bila titebiki zimare melayiktn yasemalin.❤💕
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😍
ለመድኃኒት አቆይተዋል ተባረከ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 🌺🌺🌺❤❤❤
ኦ ማርያም ወበእንተዝ ናፈቅረኪ ወንአብየኪ እስመ ወለድኪ ለነ መብለዓ ዘበአማን
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወት ንያሰማልን
Amen Amen Amen Zmare melakt yasemaln 😍🤲🙏👏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ዝማሬ መላክት ያሠማልን በቤቱ ያጽናቹ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen zmare melakti yesmalna
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ረዥም እድሜ ይሥጥህ አጽናኝ መዝሙርነው ተባረክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።
yageligilot zemenih yetebareke yihun rejim edime ketena gar yisitilin.
እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
❤❤❤❤ ኦ እመቤቴ በእውነት እንወድሻለን
Elelelele xega berakatun abizito abizito yesixilin
A men Amen👏👏👏👏
አሜን አሜን አሜን
እልልልልልልልልል
Zimare Melaikt ysemalin
ለመዝሙሩን ምን ብዬ ስሜቴን ልግለጸው እመብርሃን ትጠብቅህ ዘማሬ መልአክ ያአሰማልን
ILILILILI !
እልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሪመለአክትያሰማልን💚💛❤👋👋👋🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
elililililililililililililililililili tediye kalate yelengem yemegelitsebih emebete kelejua gar tebarkih
Elelelele 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️
Tmsgin" dijoch biyzgubig bir Hong Getayie".
ameen ameen ameen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
Zemaramaleykit neyasemamalen
Elelelelelelelelelelelelelelel
🤲👏🤲👏🤲👏🤲👏🤲👏🤲👏🇧🇴🎤🇧🇴🎤🌻🌻AMEENAMEENAMEEN