ለምሳ የሚሆን ቀለል ያለ የመግሉባ አሰራር!ከዉብዬ ጋር!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ส.ค. 2023
  • #nahitube #ethiopianfood #habeshafood

ความคิดเห็น • 425

  • @toybawollotube789

    አርብ ሀገር የስራች ሴት ጀግና በሙያዎ ጀግና በፍውር ታማኝ እር ስቱ በጥቅሉ ወርቅነን አላህ ይጠብቀን ባለንበት ውብየ በርችልኝ ቀጣይ በርች

  • @zuzuhabeshawit2073

    የአረብ ሀገር ሴት ያገባ ወንድ እኮ እናቱ የመረቀችው ነው ወላሂ👌

  • @user-zx4mg1ri1p

    👌❤ ጎበዝ አንዲት እሴት ባለ ሙያ እሴትነት ካላት ለትዳር ዋናው መሠረት ነው!!👌👌

  • @naziraaa6717

    ከፕራንክ እሄ ይሻላል 👌👌👌

  • @Yemenzwerkyoutube1930

    እሙዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋዉ በጣም ቆንጆ ምግብ ነዉ የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክ እህታችን ሞያ 😮❤🙏

  • @BlenMekonin

    ናሂ አንድ ቀን ቀምሶ አስተያየት ቢሰጥ የምትሉ በlike

  • @aynimoke9859

    ይሂ መግሉባ ሳይሆን መሽኩል ይባላል ውብዬ የኔ ባለሙያ ግን አንድ ነገር ልንገርሽ ከትልቅ ይቅርታ ጋር ቲማቲሙን ባትጠብሽው ይመረጣል ለምን የጠበሻቸው አትክልት ላይ ስትጨምሪው እራሱ በእንፋሎት ሙክክ ይላል ና ይሂ የኔ አሰራር ነው 😂 ❤

  • @woodywody2536

    ጎበዝ የኔ ባለሙያ❤❤

  • @mesaymam

    አሪፍነው ውብዬ በርቺ ! ግን ዘይት አታብዢ መግሉባ ከሰራሽ መጀመሪያ የሚጠባበሱ ነገሮችን ጥበሺ ከጨረሽ በኋላ ለስልሱ መስሪያ የጠብሽበትን ዘይት መጠቀም ትችያለሽ ግን አታብዢ ምክንያቱም አትክልቶች በዘይት የተጠበሱ ስለሆነ ስልሱለይ ትንሽ ብቻ ጥብ ማረግ ያው አትክልቶች ዘይት ጠጥተዋል ስልሱላይ ማብዛት የለብንም ! ቅመማ ቅመም ደግሞ የኢትዮን የሚያክል የለም ! ቶማት ደግሞ እደድንች በዘይት ይጠበሳልዴ አይቼ ስለማላቅነው እኔም አልጠብስ ! ባይሆን ስልስ የሰራሽበትን ድስት ስልሱን ሌላ እቃ ላይ አርገሽ ሽኩርት በክቡ ከትፈሽ ድስቱ ላይ መደርደር ቲማቲሙንም በክቡ ቆርጠሽ ከሽኩርቱ በላይ መደርደር ከዛ ስልስሽን ግማሹን ማድረግ ከዛ የጠበሻቸውን አትክልቶችን መደርደር ከሳ ልክ አሁን አዳደረግሺው ስልሱን እሩዙን እያደረግሽ መስራትነው እና ደግሞ እርድ ከላይ ማድረግሽ ጥሩ አደለም እርድ እርድ ይላል የሩዙን ጣእም ያጠፋብሻል ባይሆን የምግብ ከለር ትንጥ መጠቅርም ካሮቱ እራሱኮ ስለተጠበሰ ለሩዙ ከለር ይሰጠዋል ምንም መጠቀም አያስፈልግም ወይ ደግሞ ቁሌትሽ ላይ ትንሽ ጨምረሽ ማቁላላት ማለቴ ለሩዙ እሰራሺው ስልስላይ ! በተረፈ በርቺ ! ቀጣይ ደግሞ ቀለል ያለ መኮሮኒ አህመር ስሪ ያው ሀገራችን የተለመደነው

  • @user-th8md4jl3c

    ዋው እጅሽ ይባርከው ያስጎመጃል ውብዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hr9xp6ev1n

    ዋው ኩሽናው ይናገራል ምግቡ ጣፋጭ እንደሚሆን ❤

  • @user-ff1vd1zs9y

    ውቤዩ የመዳም ቅምም ወደ እቤት እመቤት የቀይርክ ጌታ እኛንም እየን

  • @kedestterefe697

    አንደኛ ነው ውብዬ እጅ ይባረክ ብለናል💞💞💞

  • @user-ym4hf7vf9p

    የእውነት ውብዬ በጣም ነው የሚያምረው ሲያዩት እራሱ ብሉኝ ብሉኝ ይላል

  • @shegeralmazk

    ሰላም ይብዛላችሁ ዋውው በጣም ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ

  • @sarahawler1292

    ውብዬ የእኔ ቆንጆ ጎብዘሻል በርቺ ጠንክሪ ።ደግሞ ቆንጆ መቅሉባ ነው የሰራሽው።ለእኛም ለማናቀው ትልቅ ሞያ ነው ያሳየሽን እና በርቺልኝ እህቴ

  • @user-gd8nb7bx1x

    ጎበዝ በጣም ባለሙያነሽ የኔ ዉድ ቀጥይበት❤❤❤

  • @user-yg9dz9kn2u

    ዋው ሲያምር እጅሽ ይባርክ ውብየ

  • @user-qx7sc4hu8b

    ቢሪያኒ ነዉ ወይስ መግሉባ የሁሉም ሙያ ይለያል ብየነዉ በርች

  • @EMUETHIOTUBE-lh3gi

    ውብዬ እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ ❤እንድ ቀን መጥቼ ግን እበላለሁ 😂