መስካሪዎች (ጭውውት) MESKARIWOCH (spiritual movie) Rehoboth art ministry

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024
  • በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ መንፈሳዊ ፊልሞች ስነፀሁፎች ተውኔቶችና ምስክርነቶች ይቀርቡበታል አዳዲስ ፊልሞች እንዲደርሳችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ለሌሎችም ያጋሩ UC8jipaOzlkrNJjBgJ9WSV8w
    Rehoboth art ministry

ความคิดเห็น • 71

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 ปีที่แล้ว +9

    ገብቶናል ዘመናችሁ ይባረክ የዘመኑ የተባዮች እና ያስተንባዮች ምስክርነት ከዚሕ ያለፈ የተሻለ አይደለም! እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ቃሉን ያለቦታዉ ለጥፋት ስንጠቀም ጌታስ ምን ይለን ይሆን ኢየሱስ ይመጣል!

  • @genetberhane9274
    @genetberhane9274 ปีที่แล้ว +2

    ሃሃሃሃሃሃ በጣም ያስቃልም ያለንበትን ዘመንም ያሳያል ወይ ጉድ እረ እግዚአብሔር ይመልሰን

  • @tizetashamble7829
    @tizetashamble7829 2 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኩ ቃሉን ለእኛ በመሰልን እየተረጎምን ተያይዘን እየጠፋን ነው ጌታ ማስተዋል ይስጠን ይመልሰን የተባረካችሁ ናችሁ

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩ በጣም ነው የሚያሰቀው ደግሞ ትምህርታዊ ነው ታዴ ተባረክ!

  • @brtukanyohannsofficial
    @brtukanyohannsofficial 2 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ። እግዝአብሔር መስታወል ይስጤን 😥 በዘማነችን የበዛ ይህ ነዉ

  • @እግዚአብሔርኤልሸደይነው
    @እግዚአብሔርኤልሸደይነው 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር መስታዋል ስጠን

  • @sosipeter416
    @sosipeter416 2 ปีที่แล้ว +4

    🤣🤣🤣 እውነት እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ግን ቁም ነገር ያለበት ነው ዘመኑን ነው ያሳያቹን ጌታ ይባርካቹ በጣም ነው የምወዳቺው ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቃችው አትጥፉብኝ 🥰🥰🥰

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 ปีที่แล้ว +3

    የዘመኑ አገልጋዮች ናቸው እንደዚህ የሚያደርጉ ተባረኩ በብዙ ዋውውው ጌታ ይባርካችሁ ያስተምራል።

  • @ednaletsworshipourlord6481
    @ednaletsworshipourlord6481 ปีที่แล้ว +3

    My God bless you Tade and all of you

  • @tsedalearaya5761
    @tsedalearaya5761 ปีที่แล้ว +2

    God bless you

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 2 ปีที่แล้ว +5

    አንደኛ ነኝ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @brahaopsss
    @brahaopsss 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😂በጣም ነዉ ያሳቃችሁኝ ተባርኩ በርቱ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @alexs5384
    @alexs5384 ปีที่แล้ว +2

    ታዴ የሚገርም ጥበብ ነው ጌታ የሰጠህ

  • @workaferahubekelemunto3147
    @workaferahubekelemunto3147 2 ปีที่แล้ว +6

    ጴንጤው ላይ የምሰራ ድራማ,....ሀሰተኛ ነብያት ለብር ብለው ህዝባችንን በቁሙ በሉት
    እናንተ ግን በርቱ አይዟችሁ🙏

  • @jesuschrisfourever719
    @jesuschrisfourever719 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደና መጣችሁ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ የዘመኑ ነጣቅኦች ተመልከቱ🥺🥺

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 2 ปีที่แล้ว +2

    Geta yrdan amennnnnn GBU more and more

  • @thomasthomyy9243
    @thomasthomyy9243 2 ปีที่แล้ว +2

    Gata iyesuse yibarekichu tabaraku kibre lageta yihun

  • @misrakottemer4173
    @misrakottemer4173 2 ปีที่แล้ว +2

    Tebareke tadye hasabu glse new geta Eysuse ybarkachew

  • @brtukanyohannsofficial
    @brtukanyohannsofficial 2 ปีที่แล้ว +2

    Well com. Yetawodadachuu 👏👏👏Salamachu yebaza yihun

  • @ydyd6754
    @ydyd6754 2 ปีที่แล้ว +2

    ትልቅ ትምህርት ነው ማስተዋል ይስጠን ተባረኩ

  • @HisGlory343
    @HisGlory343 2 ปีที่แล้ว +2

    Yanite nw miyamerekinewi chirashi hooo geta hoyi

  • @queengodsgirl1727
    @queengodsgirl1727 2 ปีที่แล้ว +3

    Eree Endew Enantes❤️❤️❤️😂😂😂😂! Stay Blessed

  • @fikirtekorie2135
    @fikirtekorie2135 2 ปีที่แล้ว +2

    Bewnetu asekognalem (aselkesognalem) min aynete asafari zemen lay endalen yasayale zare church bendezih aynete sewoche endetmolache masaya new geta mihret yadergelen demo ye tikisu gagata oh my God "zemenu alkwale ye egizabhere lej geta eyesus hoy tolo na "yehen hulugud kemnaye"

  • @user-wb1fp3ce9r
    @user-wb1fp3ce9r 2 ปีที่แล้ว +2

    Tabraku kudusan 🙏🙏🙏🥰🥰🥰😂😂

  • @fantujesusislord8474
    @fantujesusislord8474 2 ปีที่แล้ว +3

    ገብቶኛል
    የተከፈተ በር ሁሉ ከጌታ አይደለም ከጌታ የምሰጥ ነገር አለ ከሴይጣን የምመጣም ነገር አለ እኛ ግን ከየት ነው ብለን ቆም ብለን እረሳችንን መፈተሽ አለብን
    በመይማች አከሄድ ከመያምኑ ሰዎች ጋር አትጠመዱ ይላል ቃሉ እኛ በንቅምም ከምቅሙ ጋር አብሮ መቀመጥ የለብንም ያለ ቦታ ጥቅስ እየጠቀስን ስንቶች ነን የምንታለላሁና የሚናታልለሁ ወ ዘ ተ … ተባረኩ ወንድሞቼ አስተማር ድራማ ነው ለገበና ለተረደ ሰው

  • @mearya3633
    @mearya3633 2 ปีที่แล้ว +2

    Tebarekuu

  • @jesus9278
    @jesus9278 2 ปีที่แล้ว +2

    Tebareku

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @Naren-ko5iu
    @Naren-ko5iu 2 ปีที่แล้ว +3

    😆😆😆😆😆tebarekuuuuuu❤❤❤❤

  • @basazin-hb5ow
    @basazin-hb5ow ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂😂😂 tebarku

  • @workaferahubekelemunto3147
    @workaferahubekelemunto3147 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ሆይ በጣም ይመሳሰላሉ
    ወይ እነኛ ተኩላዎች

  • @ydyd6754
    @ydyd6754 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarkuuuuuu

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩ

  • @malaschiareg4286
    @malaschiareg4286 2 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂🤣ተባረክ🤣🤣

  • @mesimesi3695
    @mesimesi3695 ปีที่แล้ว +2

    😢😢😢😢😢አሜን አሜን 😂😂

  • @Beemenet
    @Beemenet ปีที่แล้ว +2

    kkkk ጌታ ይስውርን

  • @temesgentemesgen5680
    @temesgentemesgen5680 2 ปีที่แล้ว +2

    Kkkkkkl eway entay yibhal wedeyyy

  • @SelihomLegesse-im5se
    @SelihomLegesse-im5se 7 หลายเดือนก่อน +1

    አያንፅም/አያስተምርም ለምትሉ ሰዎች። ከማሳቁ በተጨማሪ እኔ ተረዳሁት የፓስተሩን አዲስ የመጡ ሰዎችን በደንብ የማስተማር ድክመት እና የሰዎቹን የመረዳት ልዩነት ነው።

  • @ጌታኢየሱስያድንልጌታኢየሱ
    @ጌታኢየሱስያድንልጌታኢየሱ 2 ปีที่แล้ว +4

    አረ በኢየሱስም ተባርኩ

  • @workaferahubekelemunto3147
    @workaferahubekelemunto3147 2 ปีที่แล้ว +1

    እርሱን በየበግ ለምድ የለበሱ በውስጣቸው ግን ተኩላና ነጣቅ ከሆኑ ተጠበቁ ይላል ቃሉ። pleace የእነዝህ አስመሳይ ነጋደዎች ጋር ባለመሄድ ከሀሰት ትምህርትና ከሀሰት ትንብት እንጠበቅ ክርስትያኖች,....ብያን ለትውልድ ንፁ ወንጌል ይድረስ ኤረ እንኝህንስ እሳት ይብላቸው ለእራሳቸው ገንዘብ ብለው ስንቱን በየቤቱ አስለቀሱት

  • @toubatoubaaa5439
    @toubatoubaaa5439 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ok4757
    @ok4757 2 ปีที่แล้ว +2

    😍👍

  • @meserettamiru6353
    @meserettamiru6353 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ተራ ድራማ አይደለም የጫቱ እውነተኛ ታሪክ ነው በጫት እርሻ ቤ/ክንን በገንዘብ ቀጥ አድርገው የያዙ ግን ሃጢአት መሆኑን የማይረዱ አሉ ወደ ደቡብ አካባቢ

  • @mearya3633
    @mearya3633 2 ปีที่แล้ว +2

    🙏👏👏👏👏

  • @yemisrachz7911
    @yemisrachz7911 2 ปีที่แล้ว +1

    እያንፅም!
    ብዙ የእግዚአብሔርን ስራ መስራት የምንችልበትጊዜ ላይ ያለን እይምስላችሁም ?

  • @nehemiah6931
    @nehemiah6931 2 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkk በለጬ ጫት . I love you guys

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 2 ปีที่แล้ว +2

    2 nagn inkuwan dana maxachu

  • @yohanisjohn5748
    @yohanisjohn5748 2 ปีที่แล้ว +2

    Enkuan dehna metachu

  • @mearya3633
    @mearya3633 2 ปีที่แล้ว +1

    Yegeremal enem yemrtazebeun deregit new yetewenachut

  • @meseretchernet7032
    @meseretchernet7032 2 ปีที่แล้ว +1

    Yezi dirama melikitu midinewu aligebafnim?? Befiti enidemitakeribachewu timirit sechi bihunu tiru newu tebareku

    • @biniyamtesfaye3710
      @biniyamtesfaye3710 2 ปีที่แล้ว +1

      Minalbat next next eyaregsh aytesh newa

    • @meseretchernet7032
      @meseretchernet7032 2 ปีที่แล้ว

      @@biniyamtesfaye3710 chirashi yate melisi degimo kediramawu base

  • @addisalemzeleke
    @addisalemzeleke ปีที่แล้ว

    Kkkkkkk😂tebarkuu

  • @workaferahubekelemunto3147
    @workaferahubekelemunto3147 2 ปีที่แล้ว +1

    ነብይ ብለው እንጅ የpastor fashion እኮ አልፏል ይላሉ ደፋሮቹ

  • @gyyg6gg671
    @gyyg6gg671 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክ

  • @user-wb1fp3ce9r
    @user-wb1fp3ce9r 2 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣

  • @meselechmaiza3129
    @meselechmaiza3129 2 ปีที่แล้ว +1

    ፭ ሚስት በት የሚስቶች ማቆይያ ሆነ ቅቅ

  • @maluyebamud6032
    @maluyebamud6032 2 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkkkkk

  • @gloryandblessed9703
    @gloryandblessed9703 2 ปีที่แล้ว

    Ene yemigermen le kufu neger be drama bidegem mindinew tikmu ? Bizu liyastemir mesrat yshal neber.

  • @ydyd6754
    @ydyd6754 2 ปีที่แล้ว +1

    kkkkkkkkkkkk

  • @ydyd6754
    @ydyd6754 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂kkkkkkkkkk

  • @user-er1ov3em3c
    @user-er1ov3em3c 2 ปีที่แล้ว +1

    ጉባኤውን ከሌላ ሚድያዎች መለቃቃም ለምን አስፈለገ? ስተት ለማረም ስተት መስረት¡¡

    • @jesuschrisfourever719
      @jesuschrisfourever719 2 ปีที่แล้ว

      🤔🤔🤔

    • @በቃሲለዉያበቃል
      @በቃሲለዉያበቃል 2 ปีที่แล้ว +1

      እና ምን ችግር አለዉ? ድራማ እኮ ነዉ እየተሰራ ያለዉ ::

    • @jesuschrisfourever719
      @jesuschrisfourever719 2 ปีที่แล้ว

      @@በቃሲለዉያበቃል እኮ ንገሪልኝ 🥰

    • @SelihomLegesse-im5se
      @SelihomLegesse-im5se 7 หลายเดือนก่อน

      ሰዎችን ለማስተማርኮ ነው የተለየ ነገር የለም።

  • @ydyd6754
    @ydyd6754 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂

  • @temesgentemesgen5680
    @temesgentemesgen5680 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @samisamiselemon3824
    @samisamiselemon3824 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ እንዳታቋርጡት

  • @ydyd6754
    @ydyd6754 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂