"የቤቱን ቆፍር" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Yebatun Kofir New Ethipian Dirama) 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 53

  • @syoutube1595
    @syoutube1595 ปีที่แล้ว +16

    ጥሎብኝ ስወዳችሁ በመላው አለም ኢትዮጲያዊያን በያላችሁበት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን👏👏👏

  • @hailetilahun
    @hailetilahun ปีที่แล้ว +11

    እውነት ለመናገር ምርጥ ተዋናይ ናቸው

  • @ejigayehu-cq5bi
    @ejigayehu-cq5bi ปีที่แล้ว +6

    በርቱ ትችላላችሁ ችሎታ እስከጥግ ነው❤❤❤❤

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ውቦች ትምህርት አዘልነውእኮ ትወናችሁ በርቱ ቀጥሉበት❤❤❤❤

  • @AlenAlen-jh3rh
    @AlenAlen-jh3rh ปีที่แล้ว

    ይህነው የነበረው የድሮው ማንነታችን ኦፍ ፈጣሪ ይመልስልን ፍትህ ለተገፋአማሮች በጀበና ጉድ ገረመው መልካም ሰው

  • @ሀገሬክብሬነሽዜድ
    @ሀገሬክብሬነሽዜድ ปีที่แล้ว +2

    👏👏👏👏👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ይመቻቺሁ ሀገራቺቺን ሰላም ያርግልን

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ ปีที่แล้ว +4

    ኢድ ሙባረክ❤❤ እህት ወንድሞቸ🎉🎉 እወዳችሁ አለሁ በርቱልን ❤❤❤

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ጉድ ❤❤❤❤አያ ገረመው ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @eyerusayele2080
    @eyerusayele2080 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ባህላችን ደስ ሲሉ

  • @zagoltv
    @zagoltv ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ስራ ነዉ በርቱልን

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ❤ ትምርት ያለው ነው እናመሰግናለን

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 ปีที่แล้ว +1

    ለስው ብር ማበደር በአሁኑ ጊዜ ማጨብጨብ ነው እኔም ዘጠና ሺ ብር ተበዲርውኝ ይሄው ስጡኝ ስል ልክ እንደሱባለው ዛሬ ነገ እያሉ ያሞኙኛል እንደጂል😢😢😅😅😅 በተርፈ ምርጥ ትምህርት አዘል ዲራማ ነው በርቱ🙏

  • @yesrahailu9366
    @yesrahailu9366 ปีที่แล้ว

    😂😂😂 እሱባለውን እንደኔ የሚወድ ❤❤❤

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 ปีที่แล้ว +3

    እኔ እሰጣለው እያልክ የሰውየውን ብር ጨረስከው እኮ አይ እሱ ባለው kkkkkkkk

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 ปีที่แล้ว

    ያየሽዬ ስወድሽ እኮ።

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 ปีที่แล้ว

    ምርጦቼ ስወዳችው❤❤❤❤❤❤

  • @HafizMohammed-m1k
    @HafizMohammed-m1k ปีที่แล้ว

    በርቱ ያምራል

  • @yeshi-mekonnen
    @yeshi-mekonnen ปีที่แล้ว

    በርቱ ትችላላችሁ😊

  • @hekmahhekmah5823
    @hekmahhekmah5823 ปีที่แล้ว

    አህሊን እኳን ድህና መጣቸሁ

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ
    @ሰአሊለነማርያምእምነ ปีที่แล้ว +2

    አክክክክ እሱ ባለው ምን ጉድ ነህ

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ ปีที่แล้ว +1

    ትጣድ ይኸን ላውጣው ክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @tayiba4872
    @tayiba4872 ปีที่แล้ว +1

    በጀበናናናና😂😂😂😂😂

  • @ወለተማርይምወለተማርያም
    @ወለተማርይምወለተማርያም ปีที่แล้ว +1

    የዛሬውስ ጉድ. ነው. በጀበና.

  • @Asd-qi8wg
    @Asd-qi8wg ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigtig1274
    @tigtig1274 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 9 หลายเดือนก่อน

    ወይ እሱ ባለው ህልም ንው በይኝ ያየሽ አለ ሌቦ 😂😂😂😂ወይ ከደና ተወለድ ወይ ከደና ተጠጋ ንው 😂😂😂

  • @addfadf1661
    @addfadf1661 ปีที่แล้ว

    🎉🎉❤❤❤

  • @AlenAlen-jh3rh
    @AlenAlen-jh3rh ปีที่แล้ว

    ያለም ወርቅ ተጋቡ አቤት አለባበስ መጣች ጉድ

  • @SelamKebede-zi1nr
    @SelamKebede-zi1nr ปีที่แล้ว

    Beramen new yemtaznanugne

  • @alexhabte9211
    @alexhabte9211 ปีที่แล้ว +5

    ወጥ የሆነ ነገር ስሩ ተከታታይ አስሪየ አትቀያየሩ

  • @ComCell-ch9jb
    @ComCell-ch9jb 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @mama135treza8
    @mama135treza8 ปีที่แล้ว

    ግን የባለፈው ሳምት ተለቀዋል ወይ ፈልጌ አጦሁት

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف ปีที่แล้ว +2

    ማበደር፡ያጣላል

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅

  • @KifkeEsmelealem
    @KifkeEsmelealem 8 หลายเดือนก่อน

    Esube andegna nehi

  • @abu_3tb_511-_-
    @abu_3tb_511-_- ปีที่แล้ว

    😁😁😁😁

  • @የሽየድንግልማርያምልጅ
    @የሽየድንግልማርያምልጅ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

    • @busyline3833
      @busyline3833 ปีที่แล้ว

      ናፍቅችሁኛል😝😝😝

  • @mrn3878
    @mrn3878 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahltube7633
    @mahltube7633 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @MdVip-yt5ic
    @MdVip-yt5ic ปีที่แล้ว

  • @amnahabdullah8108
    @amnahabdullah8108 ปีที่แล้ว

    😹😹😹

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👈

  • @amnahabdullah8108
    @amnahabdullah8108 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @ComCell-ch9jb
    @ComCell-ch9jb 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanajohn-gh6db
    @hanajohn-gh6db ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZainabSaeed-d9q
    @ZainabSaeed-d9q ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zizosalah1987
    @zizosalah1987 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @GjfyrHjhhh
    @GjfyrHjhhh 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤