በመምህር መዝገበ ቃል ኦርቶዶክሳዊ አማኝ ፖለቲካ ውስጥ መሳተፍ ይችላል ? መልሱን በኮሜንት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 26

  • @selamawitalebel6966
    @selamawitalebel6966 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ አባት እንደው ሲያስተምሩ እኮ እንዲገባን ብቻ ሳይሆን እንዳይጠፋብን ሁሉ ነው የሚያስተምሩን እኮ✝️✝️✝️

  • @hawieyoutube9133
    @hawieyoutube9133 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜንበእውነቱ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእኛም የማስተዋል ጥበብ እግዚአብሔር ይፍጠርልልን እውነት የማናውቀን የተደበቀው እውነቱ ፍትፍት አድርጎ የሚያስተምሪን መምህሮችን ያብዛልን እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን በውሸት የሚመሩት ከቤቱ የራቁት አስተዋይ ልቦና ሰቷቸው ይመልስልን እኛም የሰማነው ላልሰማነው ሼርርር አድርጉ እውነቱ ሳይሰሙ ከቃሉ የኮበለሉት ብዙ መምህመን አሉ እውነቱ ሳናውቅ አባቶች ላይ አንፍረድ ከዚህ ትምህርት ብዙ ነገር ተማርዉ እግዚአብሔር እውነት የያዙት አባቶችን ያብዛልን አሜን፫ አስተዉና ስሙ ከመስማት ብዙ ነገር ትማራላችሁ ጌታዬ ሆይ ሰሚን ጆሮ ፍጠርልን አሜን፫

  • @alemshale7667
    @alemshale7667 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ። ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክሎት

  • @yetmeyetme7997
    @yetmeyetme7997 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይውት ያስማልን
    እውነት እውነት አባቶቻች እድሜና ጤና
    ይሥጥን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yohannesberihu4792
    @yohannesberihu4792 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን. የዘመናችን ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ!!!

  • @ፀዳለማርያምድንግልእናቴአ
    @ፀዳለማርያምድንግልእናቴአ 3 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን፫

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ይሥማልን አባቶቻችን እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥልን

  • @tigistsilsh7695
    @tigistsilsh7695 3 ปีที่แล้ว

    ውይ አባቴ የቃሉ ባለቤት ቃለኽይወት ያሰማልን ግን የድምፅ ጥራት ይጎለዋል

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሠማልን እውነትን የሚናገሩ አባት ያብዛልን

  • @ceas6944
    @ceas6944 ปีที่แล้ว

    ማሕበረ ቅዱሳን በዚሕ ሐሳብ ላይ ተጠያቂ ነው 27ዓመት የቤተክርስቲያን ልጆች በሐገር ፖለቲካ ውስጥ አስተዋፅዎ እንዳያደርጉ አከላክሏል ለቤተክርስቲያንም ለሐገርም ጥፋት ፖለቲካውን ሌሎች እንዱወርሱት በተለይም የተማረው የቤተክርስቲያን ልጆች እንዲርቁ አስተዋፆ አድርጓል

  • @amengondarewhemo6272
    @amengondarewhemo6272 3 ปีที่แล้ว

    አባቶቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @traaaaavhayene3555
    @traaaaavhayene3555 3 ปีที่แล้ว

    አዎይችላል 👍👍👍👍👍👍👍

  • @haimanotniguse279
    @haimanotniguse279 3 ปีที่แล้ว

    እሰይ አንጀት እሚያርስ ትምህርት ቃለህይወትያሰማልን

  • @najat4665
    @najat4665 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tube7667
    @tube7667 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @TadesseAbebe-py4hi
    @TadesseAbebe-py4hi 6 หลายเดือนก่อน

    ኑሩልን።

  • @astereyasuyetewahidolij2119
    @astereyasuyetewahidolij2119 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ
    @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @abushibekele166
    @abushibekele166 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕወት ያሰማልን

  • @yehuwaleh722
    @yehuwaleh722 ปีที่แล้ว

    kalehiwot yasemaln

  • @MeksenHaile
    @MeksenHaile ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @birtukangettachew5054
    @birtukangettachew5054 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @haimanotniguse279
    @haimanotniguse279 3 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ የተዋህዶ መምህራኖች ህዝባችንን ቤተክርስቲያናችንን ማዳን ከፈለጋችሁ እንዲህ አይነት ትምህርት አስተምሩ በግፅ ዶማን ዶማ አካፋንም አካፋ ብላችሁ አታሽሞንሙኑ

  • @uuu6182
    @uuu6182 3 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @MeksenHaile
    @MeksenHaile ปีที่แล้ว

    ኣባታች