Arada daily news:አልሲሲ አስጥሉኝ አሉ! ኤርዶአን ገቡበት! የግብፅና ቱርክ ጦር ኢትዮጵያን ለመክበብ ተማማለ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024
  • Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
    የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
    Attribution:
    :Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
    BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
    All content is used within the parameters of fair use.
    Please contact us.
    Paid sponsorship enquiries:
    aradadaily@gmail.com
    Narrated by: Birhanu w/semait
    news Produced by: Esubalew & Bisrat
    Edited by: biruk & Natnaeal
    thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
    Managed by: Dawit Wassihun
    Office: Addis Ababa, ethiopia
    Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
    or call us 0910-508888
    አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
    እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

ความคิดเห็น • 31

  • @KunuzMohammed
    @KunuzMohammed 9 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤dil la hager Ethiopia 🇪🇹

  • @user-bx1bp9cv9y
    @user-bx1bp9cv9y 7 วันที่ผ่านมา

    ETHIOPIA AFRICA 🌍 ETHIOPIA❌️🇪🇹❌️🇪🇹❌️🇪🇹❌️🇪🇹❌️🇪🇹❌️🇪🇹❌️🇪🇹❌️🇪🇹❌️🇪🇹❌️🇪🇹❌️🇪🇹❌️🇪🇹❌️🇪🇹 🇪🇹

  • @user-sv3ev6ee3g
    @user-sv3ev6ee3g 8 วันที่ผ่านมา

    Banda ke Egypt ina ke Somalia gar yidemesesal . Ye indemihon irgiteniya nen. VIVA ETHIOPIA !!!VIVA ABIY!!! VIVA YE ETHIOPIA MEKELAKEYA!!!❤❤❤..

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 9 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @hl-fun8913
    @hl-fun8913 9 วันที่ผ่านมา

    ኢሳያስ እንኳን አለ አደል የኢትዮጲያ ዋና ጠላት

  • @545menel
    @545menel 9 วันที่ผ่านมา +2

    እመኑኛ ማንም ይሁን ማን ቱርክም በለው ግቡፅ ያቺን የተቀደሰች ሀገር የናኮ በፍጣሪ ይጠፉል።

    • @bini5364
      @bini5364 9 วันที่ผ่านมา

      ምን ነዉሳ አስራኢል አረጋት ኢትቶጵያ

  • @jemal8472
    @jemal8472 9 วันที่ผ่านมา

    መልካም አጋጣሚ ይሁንልን ትልቁ ቺጋችን የቢሄር ጦርነት ነው እንጂ እኛም ኀያል ነበር አለመታደላቺን ያሳዝናል የማንም የአረብ ወጠጤ ሺንቱን ሸናብን አይይይይይ ሀገሬ አባባ ምንግስቱ ድረላት

  • @eskenderjemal255
    @eskenderjemal255 9 วันที่ผ่านมา +1

    ግብፅ ለኢትዮጵያ ሳይሆን ለ ሁቲ ነው !!!

  • @tovresh9031
    @tovresh9031 9 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ከእስራኤል ጋር ያላትን ግኑኝነት ካጠበቀች ቱርኬይ ከኢትዮጵያ በተፃራሪው ልትቆም ትችላለች ። የቱርክና የግብፅ ግኑኝነት ባብዛኝው የጥቅም ይመስለኛል ። ቱርክ ግብፅ ላይ ቢዝነስ ልትሠራባት ነው ። ኦርዶጋን የአልሲሲን ቀጣፊነት በደንብ ይረዳል ።

  • @tesfayehailu5679
    @tesfayehailu5679 9 วันที่ผ่านมา

    አራዳ ደይሊ እባክህ የብልፅግና የሰለቸንና የጠነዛ ወሬ አታውራ የውጩን ብቻ አውራ ::

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 9 วันที่ผ่านมา +1

    በሊብያ ሁለቱም ሀገራት ግፍ ፈፅመዋል

  • @HalendH
    @HalendH 9 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር እና ፋኖዎች ያሸንፋሉ።❤

  • @eskenderjemal255
    @eskenderjemal255 9 วันที่ผ่านมา

    Nothing be happene b/n Ethiopia and Egypt b/c the issue of Egypt are Huiite that the Economy of Egypt collapse

  • @MuseTaye-hr4yx
    @MuseTaye-hr4yx 9 วันที่ผ่านมา

    Arada daily eyetebelashe መጥቷል

  • @ansaarahmedin7693
    @ansaarahmedin7693 9 วันที่ผ่านมา

    Telegramu arada daily nawuu yemmilawuu falligge axxawuu indeet telegramachu layi ligbaa

  • @LaganaEritrea
    @LaganaEritrea 9 วันที่ผ่านมา

    ከግብጽ በፊት ቱርክ ናት ሶማልያ የደረሰት።እንደት ግብጽ ድጋፍ እየፈለገት ናት ያልካ።

  • @mt.8.familymuler624
    @mt.8.familymuler624 9 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ሚድያ እንደዚህ እያላችሁ ምስኪኑን ህዝቡ አስጨርሱ 🤧ብላችሁ ደሞ አሁን ከማይጋጩት ነው እንግዲህ ይቻሉት የጋላ ዝመንግት

  • @MinadAbazinab
    @MinadAbazinab 9 วันที่ผ่านมา

    እህ ህህህ አረዳ ደሊይ ነው ቤጣም ደስላል ድል ለፍልስጤን

  • @ermiastesf7298
    @ermiastesf7298 9 วันที่ผ่านมา +1

    ግብጽ ያለችው ነገር የለም፡ የአብይ አህመድ የስልጣን እድሜ ማራዘሚያ ዜና አንባቢ አትሁን

  • @abduregyy
    @abduregyy 9 วันที่ผ่านมา

    Arada le aradochu hager

  • @derejetefera7747
    @derejetefera7747 9 วันที่ผ่านมา +1

    ግብጽ የትኛውንም ሃገር የምትሄደው ለአሜሪካ ለመሰለል ነው። ለማንም የማትታመን አገር ናት።ውሻ እንኳ እንደዚህ አይደለም።

  • @samsondamtew
    @samsondamtew 9 วันที่ผ่านมา

    ርዕሱና ዜናው እእእ መጅኑን ነው 😅😅😅

  • @birhanuseid5048
    @birhanuseid5048 9 วันที่ผ่านมา

    ካይሮ የቱርኪዬን አጋርነት የፈለገችው ከእስራኤል የተቃጣባትን የፊላድልፊያ ሰርጥ ላለመልቀቅ ባሳየችው ጠንከር ያለ ውሳኔ የ1978 አኮርድ ስለጣሰች ነው

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 8 วันที่ผ่านมา

    ኤርትራ የጣሊየን ሰረሽ ሰለሆኑ አዲሰ አመት አመለከታቸውመ ???

  • @Abiye-z4v
    @Abiye-z4v 9 วันที่ผ่านมา

    Y telegram account hn nigeran

  • @12898496
    @12898496 9 วันที่ผ่านมา

    እናንተ ስለጠላት የውሸት ወሬ ስታወሩ እነሱ ውስጥ ውስጡን እየሰሩ ነው

  • @jamalhbs9604
    @jamalhbs9604 8 วันที่ผ่านมา

    እኔብዙ ዘጋቢዎችንአይቻለሁ እንዳንተ ውሸታምና ወናፍአላየሁም እስኪቀነስአርገው ዎጠው ሰለቀጠው አጎራ አለምጉድሰማ ተሸበረ ሌላአታውቅም ብዙግዜተከታተልኩህ አሁንግን ሰብስክራቤንአነሳሁ ቀዳዳ

  • @birhanuseid5048
    @birhanuseid5048 9 วันที่ผ่านมา

    ካይሮ የቱርኪዬን አጋርነት የፈለገችው ከእስራኤል የተቃጣባትን የፊላድልፊያ ሰርጥ ላለመልቀቅ ባሳየችው ጠንከር ያለ ውሳኔ የ1978 አኮርድ ስለጣሰች ነው