የታላላቅ ለውጦች ሁሉ መነሻ ክፍል ፪

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • የበጎ ተጽዕኖ ማዕከላዊ ዋልታ መሆን፣ የአስተዋጽኦ ህይወት መኖር፣ ብዙ ሰዎች በምኞት ብቻ ከሩቅ የሚያውቁትን የህይወት ግብ ማሳካት፣ ከእጥረት ነጻ መውጣት፣ ደስተኛና ጤነኛ መሆን የምትፈልግ ይመስለኛል። እነዚህ ነገሮች በሙሉ ይህንን ጽሁፍ አንብቦ መረዳት የሚችል ሰው በጠቅላላ ማሳካት ይችላል። ያ ቢሆን ኖሮ ለምን ይኸ ሁሉ ሰው ይቸገራል ትለኝ ይሆናል። ቪዲዮዉን ተመልከትና በአስተያየት መስጫው ሳጥን አንገናኝ!

ความคิดเห็น • 77

  • @Suls65850
    @Suls65850 ปีที่แล้ว +17

    ከተለቀቀ ሶስት አመት ሁኖታል ግን ይህን የመስል ትምህርት አለማገኘታችን አለመከታተላችን ተራነታችንን ያሳያል ዛሬ ግን ስነቃ አአገኘሁት ከትላት ጅምሬ እዚሁ ነኝ በርግጥ እስከ ዛሬም ብዙ ሰሚናሮችን እከታተላለሁ ያተግን ይለያል እራስን አፍርሶ እዳድስ መገባትን ነው የተረዳሁበት አሏህ ይስጥልን በርታ ታሪክ ትቀይራለህ መምህር

    • @naser884
      @naser884 ปีที่แล้ว

      like bilahal chigere aleben yamayrbu negere eyayen

  • @ashenafieshete4440
    @ashenafieshete4440 ปีที่แล้ว +5

    አቶ አሸናፊ ታዬ እኔም አቶ አሸናፋ ታዬ እባላለው የምኖረው በአምሪካን አገር ነው ማን ያዘዋል እሸቱ ስምህን ስያነሳ ሰምቼ ነው ዩ ትዩብ ላይ ያገኘውህ።
    ትምህርት በጣም ጥሩ ነው ስለ ህይወት ገብቶሀል በተጨማሪ ለሌሎች ለማስተማር መወሰንህ ደግሞ ጥሩ ነው ብዙ ሰዎችን መርዳት ትችላለህ በርታ።
    መስሚያዬ ጥጥ ነው ብሎ የተነሳውን ማን ያዘዋልን ስለፈጠርክልን እናመሰግናለን።

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 2 ปีที่แล้ว +16

    ዛሬ ነው ያዳመጥኩህ ዋው ኢንስትራክተር አሸናፊ ደግሜ ስማሃለሁ ሰብስክራይብ አድርጌሃለሁ አቀራረብህ ድልት ነው ያለኝ ካንተ ብዙ ተማርኩ ከዚህ ገለጻ

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 ปีที่แล้ว +2

    ሽአመት ኑርልን

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 ปีที่แล้ว

    አቶ.አሸናፊ. ትልቅ ክብር አለኝ.በጣም ነውየምናመሠግነው.የአገራችን ብረሃን❤❤🙏

  • @amazingEla16
    @amazingEla16 18 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ ጋሽ አሼ...

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 ปีที่แล้ว

    አቶ አሸናፊ በጣም የማከብር ሰዉ ነህ ትምህርት በጣም ረቂቅ ነዉ የተለየ ነዉ

  • @Berka320
    @Berka320 ปีที่แล้ว

    wow ቃላት የለኝም ተባረክ

  • @SitotawComputer
    @SitotawComputer ปีที่แล้ว

    Beta Arif melikit Alew

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን አቶ አሸናፊ ታዬ.ድንቅ.ሰው👍🙏🙏🙏

  • @tesheebiretu2356
    @tesheebiretu2356 ปีที่แล้ว

    Yewnet ante tilik sew neh ,10q for ur constructive seminar

  • @binitse5446
    @binitse5446 ปีที่แล้ว

    Wawww enamesegnalen tebarek

  • @atonashnfa5262
    @atonashnfa5262 ปีที่แล้ว

    Betam des yelal awaki sew msemat enamsegenalne

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 ปีที่แล้ว

    አለባበሱራሱ ሲያምር ማሽአላህ እናመሰግናለንአባት

  • @freehiwotyemane9870
    @freehiwotyemane9870 ปีที่แล้ว

    Thank you very much God bless you

  • @mekrezmedia
    @mekrezmedia ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ። በሀገራችን እንደዚህ አይነት አንቂ ትምህርቶች ተደራሽ ማድረግ አስፈላጊ ነዉ።

  • @edosanegasa8853
    @edosanegasa8853 ปีที่แล้ว

    Wooww i appreciate that

  • @emebetatnafu....5004
    @emebetatnafu....5004 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን፡፡በጣም ገብቶኛል

  • @bbdone7805
    @bbdone7805 ปีที่แล้ว

    Thank you ❤

  • @hailekiros9097
    @hailekiros9097 2 ปีที่แล้ว +2

    ••••ዋ•••••ው••••• !!!! አሼ •• ምንም ዓይነት የቋንቋ አቅም ኖሮኝ አድንቄ የምገልፅበት .............
    የልቤን የሚያደርስ ፣የሚያርስ አይኖርም ፦ ይህ ቻናል የብዙዎች የዐይን ሞራ የሚገፍ ዕይታን በእጅግ የሚያጎለብትና የሚቀይር በመሆኑ አደራ መቀጠል አለበት ብዬ አምናለሁኝ ፤ ይበል ይቀጥል፨ ።።።።።።።።።።።
    እወድሀለሁ ፣አደንቅሀለሁ ።።።።።////።።።።።።።።

  • @elene912
    @elene912 ปีที่แล้ว

    Thank you so much🙏❤👍

  • @kekutube1122
    @kekutube1122 2 ปีที่แล้ว +2

    You are unique. I proud of you

  • @tigabugendedo6020
    @tigabugendedo6020 ปีที่แล้ว

    thanks,the creature of visible and invisible world,for you have given us this magnificent man,through he we drink life transforming teachings.i am blessed from your teachings!!!keep releasing...

  • @yitbarek62
    @yitbarek62 4 ปีที่แล้ว +3

    Amazing! I love to follow all your teachings.
    God bless you
    You're really gifted for what you are doing .

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  4 ปีที่แล้ว

      Thank you for your compliments. Keep in touch

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 2 ปีที่แล้ว

    ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @zenachewteferra3203
    @zenachewteferra3203 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for your miraculously changing episodes!!!

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @user-jb6rs1xz3r
    @user-jb6rs1xz3r 2 ปีที่แล้ว

    Dr. Abey endant aynet amakari new yemisfelegew betammmmm amesegenalehu beyekenu new yemesemaw. God BLESS you

  • @ethiopiaaddis8610
    @ethiopiaaddis8610 2 ปีที่แล้ว +5

    እባክህ online ትምህርት ጀምርልን እባክህ

    • @tigikiros1034
      @tigikiros1034 ปีที่แล้ว

      በጣም ግሩም ሀሳብ እባክህ አሼ

  • @senaitgetu383
    @senaitgetu383 ปีที่แล้ว

    Amazing lesson and life testimony. GOD BLESS YOU.

  • @user-ec7lp4nz1r
    @user-ec7lp4nz1r 6 หลายเดือนก่อน

    😮❤❤❤❤❤

  • @abduyassin8250
    @abduyassin8250 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @musicforpurpose1842
    @musicforpurpose1842 ปีที่แล้ว

    Akebrahalew, galatoomi🙏

  • @oumeysmohamedmustafe471
    @oumeysmohamedmustafe471 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን.....አሼ

  • @yotor6221
    @yotor6221 2 ปีที่แล้ว

    🙏✴️🙏✴️🙏👏🙏✴️ - እናመሰግናለን

  • @abrehamgirma9032
    @abrehamgirma9032 ปีที่แล้ว

    Thank You so much, i really appreciate what you are doing for this country. we really need this kinds of people to achieve the growth of this country. Be blessed!!

  • @eyobelyouhunegnaw6827
    @eyobelyouhunegnaw6827 2 ปีที่แล้ว

    amazing person you give such an intersting lesson

  • @habtemariamtsegaofficial6779
    @habtemariamtsegaofficial6779 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @SaraSara-jx8gf
    @SaraSara-jx8gf ปีที่แล้ว

    Betekel ewnet new berabo 🥰🥰🥰🥰

  • @TemesgenB
    @TemesgenB 4 ปีที่แล้ว +1

    Baayyee tokko Galatoomi

  • @meditationminutes985
    @meditationminutes985 2 ปีที่แล้ว

    Amazing .....thank u so much.

  • @seadaeth4898
    @seadaeth4898 2 ปีที่แล้ว

    Waww, bartaa,,🧠🧠🧠🙏🙏🙏

  • @getamesay4929
    @getamesay4929 ปีที่แล้ว

    Thank you🙏🏾

  • @buzeaddisu2211
    @buzeaddisu2211 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @fasilmengistu5607
    @fasilmengistu5607 ปีที่แล้ว

    I thank you

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tizitagetachewdegu2171
    @tizitagetachewdegu2171 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @derejegetachew8558
    @derejegetachew8558 ปีที่แล้ว +1

    አመሠግናለሁ በጣም

  • @sisaytedesse4172
    @sisaytedesse4172 2 ปีที่แล้ว

    Thanks brother !!!!!

  • @kekutube1122
    @kekutube1122 2 ปีที่แล้ว

    Tnx Ashe abate

  • @beautifullgirl1101
    @beautifullgirl1101 2 ปีที่แล้ว

    Enamsgenalen

  • @yodit587
    @yodit587 2 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏

  • @makiamakia3834
    @makiamakia3834 ปีที่แล้ว

    እኔም ልክ እንዳታ ነበርኩ አሹ መልካም ስው ከዛሬ ጀምሬ ህይውቴን ቀየርኩት

  • @kebedetesfaye4579
    @kebedetesfaye4579 ปีที่แล้ว

    👌🏽

  • @kibreababiye1589
    @kibreababiye1589 ปีที่แล้ว

    tell us more abt this sir it is an interesting lesson

  • @henokmoges7183
    @henokmoges7183 2 ปีที่แล้ว

    I expect you a great place
    You are wonderfull
    And i comment you please change your office background
    Thanks for what you done for peoples

  • @marthidaniel934
    @marthidaniel934 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 thanks so much

  • @mekyahusean6333
    @mekyahusean6333 ปีที่แล้ว

    ምን ብየ ስላተ ብፅፍ አይገልፅልኝም ህይወቴን እዳይ አድርገህኛል አደኛ ነህ

  • @mikiyasbelay6018
    @mikiyasbelay6018 5 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን። ልጆቻችንን እንዴት ነው ማሳደግ እና ማስጠናት ያለብን?

  • @mesretadane8600
    @mesretadane8600 ปีที่แล้ว

    Am watching so many people but u change my life by this video thank you mr Ashenafi where is ur location

  • @bahlbisbhatu2368
    @bahlbisbhatu2368 4 หลายเดือนก่อน

    6#

  • @abaycomputer5353
    @abaycomputer5353 ปีที่แล้ว

    10Q

  • @gebraymahari1899
    @gebraymahari1899 5 ปีที่แล้ว +1

    ትምህርቱ በጥእም ደስ ይላል። ግን ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ።
    1. የሆነ ነገር ምንም ይሁን ምንም ሳደርግ(ለሰዎች) ሚሰማኝ ስሜት ግን የማደርገው ተቃራኒ ነው። ይሄ ለመቀየር ምን ማድረግ ኣለብኝ?

  • @hiwiamil5657
    @hiwiamil5657 ปีที่แล้ว +1

    Part 2?

  • @luelgetachew9826
    @luelgetachew9826 4 ปีที่แล้ว +2

    Where is the next video

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  4 ปีที่แล้ว

      Go to my channel by clicking on this link th-cam.com/channels/HINrp9TItW3nu742MCJc7Q.html?view_as=subscriber

  • @eyuealambaye9146
    @eyuealambaye9146 2 ปีที่แล้ว +1

    First of all Thank you so much for an impactful teachings you provide 🙏
    1 question if you don't mind
    Like you mentioned about your blurred unanswered vision you had back then I also have this deep inner body or mind feeling that I needed to do something of great impact but I can't exactly grasp what that actually is aside from asking myself or having that question in my thoughts most times
    Do you have any recommendations on that ?

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  2 ปีที่แล้ว +2

      Because this question is very common to all, we will produce a video about how to discover one's purpose, and passion and then go about developing a vision around that. Thank you for your valuable question.

    • @eyuealambaye9146
      @eyuealambaye9146 2 ปีที่แล้ว

      @@ImpactSeminars Thanks 🙏
      Look forward to your input

  • @ethioaddis2573
    @ethioaddis2573 3 ปีที่แล้ว +1

    How can I get the amharic PDF version of the book?

  • @hillinamekasha6806
    @hillinamekasha6806 ปีที่แล้ว

    ልቤ ውስጥ ቁጭ ብለህ የምታወራ ያህል ነው የነዘረኝ ቴንኪው

  • @paulos5318
    @paulos5318 3 ปีที่แล้ว

    ለምን ቪድዮ መስራት አቆምክ ....በጉጉት ኮ ነው ማይህ

  • @mebachanews3450
    @mebachanews3450 2 ปีที่แล้ว

    እሺ አንድ ጥያቄ አለኝ ጋሽ አሸናፊ! ባለፈው ብዙ ሰዎች ራዕይ የሚፈልገውን ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ ስላልሆኑ ያለ ስኬት ይኖራሉ ብለህ ነበር። እኔም ያጋጠመኝ ይሄ ችግር ነው። እውቀቱን አውቃለሁ ግን ጀምሬ አቆማለሁ፣ በቃ ለምን ነው ይሄንን ዋጋ ሁሉ ምከፍለው ብየ ከመትጋት እመለሳለሁ። ታዲያ ለዚህስ መፍትሄ ይኖርህ ይሆን!?