MK TV || የመገናኛ ብዙኃን ዳሰሳ || የሰባክያነ ወንጌል ድርሻ በተጠማቅያን ምእመና ላይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 33

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 3 หลายเดือนก่อน +14

    እውነት ነው የሲኖዶስን አውጅ ከልብ ሆነን ልንሰማ ያሰፈልጋል ።

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 2 หลายเดือนก่อน +4

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናል

  • @berhanuyeshanew2784
    @berhanuyeshanew2784 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 3 หลายเดือนก่อน +4

    ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @MamaRedat
    @MamaRedat 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም እናመሰግናለን

  • @Metsehets
    @Metsehets 2 หลายเดือนก่อน +2

    የቤተክርስቲያን እንቁ ልጆች በርቱልን

  • @BetelihemFentie
    @BetelihemFentie 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን፡፡ወቅታዊና ማብራሪያ የሚያስፈልጋቸውን ጉዳዮች አጀንዳ አድርጋችሁ የምዕመናን ጥያቄዎች ስላነሳችሁ፡፡ አምላከ ቅዱሳን ስለተመረጡት ስለቅዱሳኑ ብሎ ሀገራችንን እና ቅድስት ቤተክርስስያናችን ከገቡበት ፈተና ያውጣልን፡፡ እኛንም ልብ ይስጠን ለንስሐ ሞት ያብቃን፡፡ ታዛዦች በመሆን ክብር እንድናገኝ ያድርገን፡፡

  • @alem7785
    @alem7785 2 หลายเดือนก่อน +5

    የገዳም አባቶች መልዕክት እየተባለ ከተነገረው ሁሉም እውነት ባይሆንም አብዛኛው በሀገራችን ታይቶአል ተፈጽሟል ። መካድ አይቻልም ።

  • @enuase3387
    @enuase3387 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @MeronTeshome-f6i
    @MeronTeshome-f6i 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @negabe7417
    @negabe7417 3 หลายเดือนก่อน +2

    አርዕስቱ እደግፈዋለሁ 🙏

  • @SelamawitMolla-x7q
    @SelamawitMolla-x7q 2 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yasemaln

  • @EthioEthio-du1zk
    @EthioEthio-du1zk 2 หลายเดือนก่อน

    ከመቼ እስከ መቼ ነው ንገሩን

  • @beteharegewoin
    @beteharegewoin 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ግን አባቶች ብቻ ይጹሙ ሲባል ከባድ መከራ በቤተክርስቲያናችን መጣ ብዬ ፈራሁ...እግዚአብሔር እኛንም ለንስሐ ያብቃን ሀገራችንም ይጠብቅልን

  • @NebiyuYohannes-r7d
    @NebiyuYohannes-r7d 2 หลายเดือนก่อน

    ላባቶች ነ ዉ ለሕዝብ አይደለም የሚሉም ሰላሉ በደንብ ብታብራሩት ጥሩ ይመሰለ ኛል

  • @Semaye-s8h
    @Semaye-s8h 2 หลายเดือนก่อน +4

    እኛ እየተቀላቀልን ችግር እየፈጠርን ነው

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat460 2 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችንን ያዘዙት ለምዕመናን በሙሉ ማለት ለገዳማውያን ማለት ነውን ???

  • @azezeadmasu2201
    @azezeadmasu2201 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 2 หลายเดือนก่อน

    Ameen

  • @aberatesfaye-wp6yj
    @aberatesfaye-wp6yj 2 หลายเดือนก่อน +3

    ለምን ስለታወጀው ፆም በግልፅ አትናገሩም ርዕስ ያደረጋችሁትን መቼ መለሳችሁ ምዕመኑ ይፆማል ወይስ አይፃምም ?እናንተ ከተረዳችሁት አንፃር to the point በመምጣትለህዝቡ ንገሩት ወይም እናንተ ራሳችሁ አልገባችሁም

    • @aberatesfaye-wp6yj
      @aberatesfaye-wp6yj 2 หลายเดือนก่อน

      መልስ ለሚያስፈልገው መልስ ስጡ እነጂ ዩቲዩብ መክፈት ላይክ እንዲደረግ ብቻ ነው እንዴ? ዛሬ እኮነው የሚጀምረው ሱባአኤው

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 2 หลายเดือนก่อน

      ለምን ቤተክርስቲያን ስታዉጅ አታዳምጡም ለማንኛዉም ለሁሉም ነዉ የተባለዉ መግለጫዉ ለገዳም አባቶች ብቻ አልተባለም ለሁሉም ነዉ የተባለዉ ደግሞስ ለገዳም አባቶች አዲስ አይደለም ፆም 365 ቀናቶች በሙሉ በገዳም ፆም ነዉ

  • @wuballmseyoum1125
    @wuballmseyoum1125 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለምመኑ ተብሎል

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለሐቅና ፍትህ የማትቆም ቤተ ከርስቲያን የዲያብሎስ ቤተክርስትያን ናት።

    • @sipara9224
      @sipara9224 2 หลายเดือนก่อน +3

      ከእውቀት ነፃ

    • @selamtilahun6352
      @selamtilahun6352 2 หลายเดือนก่อน

      Setan anite nehi betcristan mn tadirghi koyi

  • @mazetube8415
    @mazetube8415 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ የትኛው ሲኖዶስ ያወጀው? አለ እንዴት?

    • @tafesechregasa
      @tafesechregasa 2 หลายเดือนก่อน +4

      ያለንአንድሲኖዶስነው

    • @sarakefli26
      @sarakefli26 2 หลายเดือนก่อน +4

      ምን ማለት ነው የትኛው ማለት ያለው አንድ ሲኖዶስነው ሌላ የለም

    • @eilsabetbelay8363
      @eilsabetbelay8363 2 หลายเดือนก่อน

      ወይ ጉድ