This is one of those music I listened again again still. Just make me fill great as the same Time a little sad. That is how a good music should makes Us fill with full of emotions. This is an excellent song. Love it !!!!!!!
It happens since i were a teenager, in highschool, still 6 years i am still thinking about her , Man , wish her the best but God knows ….. i been through alot .. Good for you tobisita
Who still listen to this songs in 2024?
Me also
2025
ኡፍፍፍፍ በዚህ ሙዚቃ ቤተስቦችን አስታውሳለሁ ሁሌ ማታ ማታ በቲቪ እሰማው ነበር የዛሬን አያርገው እና ስደት በታተነን ኡፍፍፍ አምላኬ እባክህ ሀገራችን መልሰን ሀሳባችንን ሞልተህ እባክህ ፈጣሬ
😢😢😢 awo ebakihin
Awo enkuwan sedet lay lehonachut yeker ena egnam ezi hunen yedero bzu ngeroch enafkunal
ሁሌም ስለ ሀገራችን ሳስብ ልቤ ይሰበራል ፈጣሪ ለቅሶአችንን ምነው ችላ አለው 💔💔😢😢
😂😂
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቲክቶክ ኣይቶ የመጣ❤
Me
Me
Me too
ውነት ነው ይሄንንስ ለኔ አሰሪወች ነበር የሚገባው ዘላለም ይኖሩ ይመስል ማብራት አታብሪ ሙከይፍ አሸቅይ ውሀ ሺወይ ሺወይ ሳሙሊ ሳይቀር እህህህ አይ ስደት😢
አሌክስ በጣም አድናቂህ ነኝ ዘፈንህ ሁሉ ምርጥ ነው በተለይ ይች
2024 Anyone ???
We here
Am here 10/2024 listening
Alen alen 2017 😢
Yes yes
Yessir 🫡🫡
Who still listen to this song in 2021?
2020
I am listening now
@@misganumereba4078 me to baby from somalia
2021 ✔
እኔ
#አሌክስ_ኦሎምፒያ #ልክ_እንደቅጠል
ዘላለም ዘላለም ትኖር ይመስል
..................ትኖር ይመስል
ያወዛውዛታል ልክ እንደቅጠል
................... ልክ እንደቅጠል
ነገ ለሚጠራው ለዚህ ፈራሽ ገላሽ
................... ለዚህ ፈራሽ ገላሽ
አሞገሱሽና ያዙኝ ልቀቁኝ አልሽ
.................... ያዙኝ ልቀቁኝ አልሽ
ልቧ ለማይገኝ ልቤን አስረክቤ
.................... ልቤን አስረክቤ
አሰናበተችኝ በሸኝ ደብዳቤ
.................... በሸኝ ደብዳቤ
አመመኝ ፍቅርሽ አደከመኝ
ጥፋቱ አይኔ አንቺን ማየቱ
ያገራችን ታቦት ዝክረ ብዙ ነው
.................. ዝክረ ብዙ ነው
ከኔ ወድያ ድሀሽ ለማኝሽ ማነው
.................. ለማኝሽ ማነው
አመመኝ ፍቅርሽ አደከመኝ
ጥፋቱ አይኔ አንቺን ማየቱ
አሀሀ........ጊዜ የሙዝ ልጣጭ
አሀሀ........ሆኖ አዳልጦሽ
አሀሀ........ወድቀሽ እንዳላይሽ
አሀሀ........ተራምደው ሲያልፉሽ
አሀሀ........ውስጥሽ ተገንብቶ
አሀሀ........ያለውሀ ልክ
አሀሀ........ውበትሽ ፈረሰ
አሀሀ........ሳይቀር ለታሪክ
አሸቅበሽ ምቺው ሰማዩን በእንቧይ
................ ሰማዩን በእንቧይ
የልጅነት ወዳጅ ባል አይሆንም ወይ
................. ባል አይሆንም ወይ
መሆኑን ይሆናል ነብሱን እሽካወቀ
................. ነብሱን እሽካወቀ
አንቺን ለፈራሁት ልቤ ተጨነቀ
................. ልቤ ተጨነቀ
ያለቦታው ገብቶ ያለዘገባው
................. ያለዘገባው
አሳዘነኝ ልቤ የተንገላታው
................. የተንገላታው
አመመኝ ፍቅርሽ አደከመኝ................
ጥፋቱ አይኔ አንቺን ማየቱ..................
ምንያለው አሞራ ከዛፍ ይሟገታል
................ ከዛፍ ይሟገታል
ከወደደው ጋራ ማን ሲኖር አይቶታል
................ ማን ሲኖር አይቶታል
አመመኝ ፍቅርሽ አደከመኝ
ጥፋቱ አይኔ አንቺን ማየቱ
አሀሀ........እኔን ላንቺ ጣለኝ
አሀሀ........ለማልገባሽ
አሀሀ........ክፋትሽን ሳያውቀው
አሀሀ........ልቤ ወደደሽ
አሀሀ........የወደዱትን ሰው
አሀሀ........ባንዴ ላይጠሉ
አሀሀ........መለየት ከበደኝ
አሀሀ........ሰፋብኝ ገደሉ
አሀሀ........ይህን አመልሽን
አሀሀ........ወዶ ማራቁን
አሀሀ........ምናለ ባወኩት
አሀሀ........የሆነው ሳይሆን
ያለ ዘገባው❌ሰገባው✅
Thank you for the lyrics I understand it well by Google translation ❤
I'll never stop listening to this music
Me too..!
ምን ዋጋአለው አሁን ፍቅር በፊልምና በዘፈን ብቻ ሆኗል ለማንኛውም ለሁላችንም ንፁህ ፍቅር አምላክ ያድለን
Tigist Tigist አሚን
Tigist Tigist ልክ ብለሻል የነ እህት
Ewnt new feker tefa
Amen (3)
አውነትነው እህቴየ
ይህን ሙዚቃ በጣም እወደዋለሁ ብዙ ነገሮችን ተምሪበታለሁ
I’m impressed!after all this years still wonderful lyrics,bits, Alex andeya nawe
"Yazugn likekugn alesh" was my fav line😂😂🏃
😁😁😁ያንች ነገር ያዙኝ ልቀቁኝ ነው እኮ እስካሁን አለቀቀሽም እሔ ፀባይ
ያዙኝ ልቀቁኝ ስትል ይዞ መልቀቅ ነዋ
😂😂😂😂
This is one of those music
I listened again again still.
Just make me fill great as the same
Time a little sad.
That is how a good music should makes Us fill with full of emotions.
This is an excellent song.
Love it !!!!!!!
የልጅነት ማስታወሻየ ሙዚቃው ሳይገባኝ አባቴ ስለሚወደው ብቻ እወደው ነበር ልጅ እያለሁ ሁሌ ስሰማው አባቴን አስታውሰዋለሁ ❤❤❤❤❤❤
ማናዉ እንደኔ 2015 ላይ የምየዳምጥ❤
I feel something when I hear this song.
Me too 😔
Me three 🔥
Here Jan 1 2025
ዋው በጣም ሀሪፍ ነው ለፍቅር የሚሆን ዘፈን ነው በርታ
ይህህን እየሰማሁ ነው ፎንቃ የጠገረረኝ ትምህርቴን አልከታተል ብየ ዛሬ ለስደት የተጋለጥኩት ብቻ ምን ልበልህ ውስጤ ነበር አሁን ደግሞ በትዝታ ኡፍፍፍፍፍፍ
ሀቢባ ዳውድ
Inem indachi basu zefan fonqa gabtolign, lane yemayigabagn naxib amatahu. Tamarahim batmarim sidat inda sitota ye tesategn masalegn. Atasabi nabse ye temarnehum master yizen yihew sidat wust dub bilenal.
The same to'u
ልቡዋ ለማይገኝ ልቤን አስረክቤ አሰናበተችኝ በሸኝ ደብዳቤ ሁሌ ስሰማው የሆነ ሰው ትዝ ይለኛል................
ትክክል የልጅ ነት ወዳጁ ባል አይወንም እኔም ደርሶብኛል በጣም ነው የመወደው ዘፈኑን
👍
wow
wow
I'll never stop listening this music,i love it
Who is there in 2024
✌️😁
Me also
Alexis mn libelh betam yemwedew enan yigelsali egizabhri yibarkilh lena new yezefekew
አሌክሥ ሙዚቀወችህ በጣም ይመቻሉ የኢ/ያ ጀግና ነህ አድናቂህ ነኝ እኮንም ያገሬ ልጅ ሆንክ
2017እየሠማሁት ነዉ ወይግን ወደድኩት❤❤❤❤❤😊😊😊
i like it. from Eritrea
የኔ ታርክ መሰለኒ በኡነት
ዝምብየ ኣሰሙ ኣለው ያችን ጅብ የብላትን ፍቅርናይ ኣስትወሰን😢
ማሬ ወንድሜን ነው የምትመስለኝ ሁሌ አለቅሳለሁ ሳይክ በስደት ሀገርላይ ውድድድድ
Rita Rita wow wow አይዞሽ ወንድምሽን ከወደድሽው ከሁሉም ነው እምመሳልብሽ እኔም 1ብቻ ወንድም ነው ያለኝ እና እማላምሳለው የለም ስለምወደው አይዞሽ እሽ
All it take in one song to bring back 1000 memories
ይህ ሙዚቃ ሁሌም አዲሴ ነው
Am still listening የልጅነት ወዳጅ ባል አይሆንም ወይ ?😍😍😍🥰
The best line
It happens since i were a teenager, in highschool, still 6 years i am still thinking about her , Man , wish her the best but God knows ….. i been through alot .. Good for you tobisita
ማትሪክ የወደኩት ባንተ ሙዚቃ ፍቅር ተጠግርሬ ነው አሌክሶ
hallo ክክክክ እና መካስ ፈለግሽ
Hallo Bro። ክክክክክ እኔ ድግሞ ፎንቃ ገብቶልይ ነበር በዚህ ሙዚቃ
Hallo Bro kkkkk kkkkkkkk
Hallo Bro እኔ ደሞ በዚህ ጊዜ ነው ያንን ነገር የቀመስኩት፡፡
Hallo Bro ☺☺😂😂😂😂😂
ኣይ ኢትዮጵያውያን
ይሄ ዘፈን ከ 9ዓመት በፊት ይሆናል ኣዲስ ሁኘ ኩዌት ሃገር ስገባ ከብዙ ስርተኛ ኢትዮጵያውያን ኣብርን እንዳምጥ ነበር :ኣንድ ክላስ ነበር የሆላችን ኣሁን ግን ኢትዮጵያውያን በትግራይ ህዝብ ያደረጉት ግፍ ባየሁት ጥላቻ ብቻ ነው ያለኝ ከ ኢትዮጵያን
zehonochu nachw yetetelalut egna enwadedalen
2024
it traumatised me 😢
I didn't stop to listen this song I love you so much😢
take me back to 2011 😢😢😢
ዋው ነው በጣም ለፍቅር የሚሆን ዘፈን ነው በርታ
meena hi habtamu
የት ጠፋ ይሔ ልጅ
6/6/2024🎼🎧😍
እውይ ይሄን ሙዚቃ 😃😃😃😃 ወይ ትዝታ ከጓደኞቸ ጋ ከወንዝ ውሀ ልንቀዳ እየሄድን እንዝፍነው ነበር 😢😢😢😢አይ ትዝታ ስደት እህህህ
I love listening to this song 🎵
But I don't know its meaning.
Can someone help me to explain the meaning of this song
Bezih music yemalakatn afekerku anchi manesh ene negn beyign wuy fikrrrrrrr
Betam ok nw isikeahun iyadamatukunw❤❤❤❤❤❤
Iam from Sudan I love this song
2025😢እያዳመጥንው ላለንው ችርስ😂
What a great song, Thank you .
Minim medirag ayechalim....ewodawalew
ዋው ስወድህ በጣም አሪፍ ነው
ትክክል ብለሀል♥♥♥♥♥♥
I’ll never stop to listening this music ❤❤❤
Me too!
Whoever hears this, imagine the damage to the Ethiopian society in the last 10years
እንደ እኔ ይሄንን ዘፈን በ2015 ሚሰሚሰማው አለ
❤
# Who is still listening 2024 ❤
30/1/2024 Still listen to this song ❤❤❤
ትክክል የልነት ወዳጅ ባለይሆን ወይ እቺ ነገር በኔ ደርሳለች እናም በጣም ውድድ ነው እማረግህ ኣሌክሴ
አሌክስየ ማር ስወድክ ከልብ ነው ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ይሁን
Zefagn gar Igzabiher ayhonim
I listen from 1988 till now.
ዋውው ስውድህ በጣም አሪፍ ነው ትክክክል ብለሀል
በጣም የምወደው ሙዚቃ አሌክሶ ግን የት ጠፍቶ ነዉ
Miss ma beautiful family sepecialy bro am from eritrea
Who's here after watching Alexo's interview on Seifu Fantahun show?
Lol me
Who still listen to this song in 2023 ❤
Here from tiktok
Me too
nice one best alex
አመመኝ ፍቅርህ አደከመኝ2/ጥፋቱ አይኔ አንተን ማየቱ ስታማር
I'll never stop listening this music
I am still listing these music and I love it
ያባደ ነው man
Who still lisen this music 2023
እኔ በዚ ዘፈን አስተማሪዬን አፍቅሬ መከራዬን አየው😢
በጣም ተወዳጂ ሙዚቃ ዋው
Am still listen to this song in 2023 ❤
high school fiker asetawesalhu ufffff bezh zafen ayy
❤❤❤😢😢betam Emwedew🎉🎉😮 Gin yetgebaliju❤😊
Beautiful ❤
I love so much this music alex nurln
ልቧ ለማይገኝ ልቤን አስረክቤ.....አፍፍፍፍፍ አሁን በስደት ላይ ፍቅር ምን ይሉታል
I'm still listening in 2024 ❤💛💚
We’re still listen this song in 2024 😅
Oh teze algni gizew wow ❤
Such a Beautiful Music 👌👌
i Love you Alex
Alex nurlliny weeedddd new margh hullme faxrii rajima idame xena yisxaka
Anyone 2025❤??
Beautiful song
July 2024?
Still here in 2021 hug from portugal
Remind Me When I'm Young
I listen this music still
October 🤙🥀
ሙዚቆቹሁ ርጋ ያሉ ናቸው እውድልህለሁ
Yeteleye Ena dink zefen
🥺take me back
ጥዑመ ዜማ
Who 'till listen zis song 2023/24❤
I m here from 2016 ec or 2024 gc I love 90s music our diamond time
2024 best music ever listend
Who still listening 2024