ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውድ የሆኒ ትዩብ ተክታታዮችየዚህ ጽሑፍ ምንጭ (መነሻ ሐሳብ)የሌለውን ፈላስፋ ፍለጋ እና ሌሎች ከሚለው የሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት መጽሐፍ ነው::
ቤተክርስቲያንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!!
ሁሉን መርምሩ!!! ሆኒ ትዩብ እናመሰግናለን !!!
እናመሰግናለን ! አሁንም በብዙ ይፈተሽ ምእመናኑን ለማንቃት ብዙ ስራ ይፈልጋል ሰው መከተላችንን እናቁም!
ጌታ ሆይ በወንጌልህ በቤተ መቅደስህ አፅናን ህዝብህን አድን ማስተዋልን አድለን ።አሜን !!! አቤት ዘንድሮ መኖር ስንቱን አሳየን አሰማን!!!
በጣም ይገርማል!የእኔ ጥያቄ በቤተ ክርስቲያን ይህ ሁሉ ሲደረግ ለምን ዝም ይላሉ???
በስሙ መከራን የተቀበሉ ቅዱሳን አባቶቻችን ቅዱሳት እናቶቻችን በቂዎቻችን ናቸው ሰውን ከመከተል እንቆጠብ😢😢😢
ጌታ ሆይ ከእነዚህ ሀሰተኛ ነብያት ነን አጥማቂ ነን ከሚሉ ሰዎች አንተ ጠብቀን
Ene bebekule tewezagbealehu!
ምንም የሚያወዛግብ የለም እህቴተጭማሪ ከማህበረ ቅዱሳን Youትዩብ መመልከት ትችያለሽ
@@mezmuredawit5692 Eshi
ጌታ ሆይ በወንጌልህ አፅናን
ማስተዋልን አድለን!
እውነት ነው አሜን!
Lemin gin Betekrstian zim alech???
Tigist kezare nege yimelesalu bemalet ena....
እግዚአብሔር ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማህ በትክክል ገልፀኸዋል። ጎበዝ ከሆኑ ክርስቶስን ይስበኩ እንደነ ቅዱስ ጳውሎስ
እግዚአብሔር ይስጥልን! ወንድም ያሬድ!
Egzhiabher yisetelen Timhert wesdenbetal
መምህር ግርማ እግዚአብሔር እኛን ለማዳን የላካቸው ክቅዱሳን የተወለዱ ቅን ሩህሩህ የዋህ አስተዋይ ያለ ደሞዝ የሚያገለግሉ ፃድቅ ስው ናቸው እባካችሁሀስት አትናገሩ እውር የሚያበሩ ደንቆሮ እንዲስማ የሚያደርጉ እግዚአብሔር ፅጋውን ያበዛላቸው ቅዱስ ስው ናችው
አንድ ቀን እንኳ የማያስቀድስ እሱን ብሎ ... ማንኛውም ክርስቲያን በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብሎ የሥላሴን ስም ቢጠራ አጋንንት ከዚህ ሰው ይጠፋሉ ምክንያቱም እግዚአብሔር ባለበት አጋንንት አይገኙምና
@@styared-07t እውነት ነው የእግዚአብሔር ስም አጋንንትን ያንቀጠቅጣል በሰው መደገፍ መጨረሻው ውድቀት ነው!
እኛን ለማዳን የተላኩ አላለችም ማፈሪያ ነሽ በእወነቱ ያዳነሽ መስቀላይ ራቁቱን የተሰቀለልሽ ነው😢😢😢😢😢😢
Gud eko new!
Wedetkekelgnaw menged Egzhiabher yimeran
egzhiabher kekefu neger yitbeken
ኣባየውሃንስ ግን 7እድሜቾዉ ጀምሮው ገዳም ኖየኣደጉት እንደኛ የናታቾው እንጀራ ኣልጠገቡን ሰለዚ ሁሉግዝየ እንደኣተ ስድብ ግፍ የተቀበሉ ገድሊላይ ናቸው ያለውት የኣባየውሃንስ ጸሎት ኣይለየን
ውድ የሆኒ ትዩብ ተክታታዮች
የዚህ ጽሑፍ ምንጭ (መነሻ ሐሳብ)
የሌለውን ፈላስፋ ፍለጋ እና ሌሎች ከሚለው የሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት መጽሐፍ ነው::
ቤተክርስቲያንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!!
ሁሉን መርምሩ!!! ሆኒ ትዩብ እናመሰግናለን !!!
እናመሰግናለን !
አሁንም በብዙ ይፈተሽ ምእመናኑን ለማንቃት ብዙ ስራ ይፈልጋል ሰው መከተላችንን እናቁም!
ጌታ ሆይ በወንጌልህ በቤተ መቅደስህ አፅናን ህዝብህን አድን ማስተዋልን አድለን ።
አሜን !!! አቤት ዘንድሮ መኖር ስንቱን አሳየን አሰማን!!!
በጣም ይገርማል!
የእኔ ጥያቄ በቤተ ክርስቲያን ይህ ሁሉ ሲደረግ ለምን ዝም ይላሉ???
በስሙ መከራን የተቀበሉ ቅዱሳን አባቶቻችን ቅዱሳት እናቶቻችን በቂዎቻችን ናቸው ሰውን ከመከተል እንቆጠብ😢😢😢
ጌታ ሆይ ከእነዚህ ሀሰተኛ ነብያት ነን አጥማቂ ነን ከሚሉ ሰዎች አንተ ጠብቀን
Ene bebekule tewezagbealehu!
ምንም የሚያወዛግብ የለም እህቴ
ተጭማሪ ከማህበረ ቅዱሳን Youትዩብ መመልከት ትችያለሽ
@@mezmuredawit5692 Eshi
ጌታ ሆይ በወንጌልህ አፅናን
ማስተዋልን አድለን!
እውነት ነው አሜን!
Lemin gin Betekrstian zim alech???
Tigist kezare nege yimelesalu bemalet ena....
እግዚአብሔር ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማህ በትክክል ገልፀኸዋል። ጎበዝ ከሆኑ ክርስቶስን ይስበኩ እንደነ ቅዱስ ጳውሎስ
እግዚአብሔር ይስጥልን! ወንድም ያሬድ!
Egzhiabher yisetelen Timhert wesdenbetal
መምህር ግርማ እግዚአብሔር እኛን ለማዳን የላካቸው ክቅዱሳን የተወለዱ ቅን ሩህሩህ የዋህ አስተዋይ ያለ ደሞዝ የሚያገለግሉ ፃድቅ ስው ናቸው እባካችሁ
ሀስት አትናገሩ እውር የሚያበሩ ደንቆሮ እንዲስማ የሚያደርጉ እግዚአብሔር ፅጋውን ያበዛላቸው ቅዱስ ስው ናችው