ለሙሽሮች የተዘጋጁ ሐበሻ ቀሚሶችና ዋጋ habesha kemis price | habesha kemis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024
  • ለሙሽሮች የተዘጋጁ ሐበሻ ቀሚሶችና ዋጋ habesha kemis price | habesha kemis
    ይህ "ቲጃን ሚዲያ - TIJAN MEDIA" ነው። በቻናላችን አዳዲስ ለገበያ የቀረቡ የሓበሻ ጥበብ አልባሳትና የሚያማምሩ ውብ ቀሚሶች ከነ ዋጋቸው ይቀርቡበታል። ለሰርግ ፣ ለክርስትና፣ ለበዓላትና ለተለያዩ ዝግጅቶች የባህል ጥበብ ቀሚሶችን ሲፈልጉ እኛ ዘንድ ይምጡ። ለዘላቂ አብሮነታችን SUBSCRIBE እንዲያደርጉ በክብር ተጋብዘዋል።
    #ethiopia
    #habeshakemis
    #የጥበብልብስዋጋ
    #timket
    #amhara
    #gonder
    #ethiopiantraditionaldress
    #traditional
    #የባህልልብስ
    #ጥምቀትበጎንደር
    #tediandtig
    #የልብስዋጋ
    #timketgondar
    #forwedding
    ለሃሳብ አስተያየት:- +251955196299
    የቻናሉ ሊንክ | channel Link...
    youtube.com/@t...

ความคิดเห็น • 27

  • @tijan2434
    @tijan2434  9 หลายเดือนก่อน +4

    አልባሳቱን ለማዘዝ:- +251935665470 / +251955196299 ይደውሉልን። SUBSCRIBE ስላደረጉ አመሰግናለሁ።

    • @user-hq4dn9zr7l
      @user-hq4dn9zr7l 9 หลายเดือนก่อน

      ለጊዜዉ ነጠላ ብቻዉን መላክ ትችያለሽ ?

    • @Usually-x3t
      @Usually-x3t 3 หลายเดือนก่อน

      ስልክ የማታነሳ ሴት አድራሻ ይሻላል:: ገና ሳይታዘዝ ስልክ አለማንሳት ይደብራል

  • @meseretnegash1979
    @meseretnegash1979 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ቴዲ እና ፌቨን በጣም ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ነው ሌላቦታ ዋጋውን እንዳይጭበረበር እድናወዳድር ይረዳናል ስራ ታቃልላላችሁ የሚገራርሙ ናቸው የአበሻ ልብሶቹ በርቱ ❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏

    • @tijan2434
      @tijan2434  9 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን... ክብር ይስጥልን

    • @Fevenhabesha
      @Fevenhabesha 9 หลายเดือนก่อน

      Betam enamesgnalen

  • @birtukangadisa3301
    @birtukangadisa3301 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምንድነዉ እናቱ ደመና ከለዉ ይዘሽ 20 ነዉ እዴ የተለከፍሽዉሸሮ መብያ የለም ለደሀ አትገሪዉ ለሀርቲስቶች አሥተዋዉቂበት ደመና

  • @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም
    @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም 9 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ያምራል ግን ዋጋው ኡኡኡኡ ያስብላል

    • @Fevenhabesha
      @Fevenhabesha 9 หลายเดือนก่อน

      Awo tiratum endezawu new

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 9 หลายเดือนก่อน +3

    ዋጋው በጣም በዛ እኮ

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 9 หลายเดือนก่อน +2

    ቈንጆ ነው ዋጋው ግን በ/ተወደደ

    • @Fevenhabesha
      @Fevenhabesha 7 หลายเดือนก่อน

      Awo kelalim ale yecheriku ayinet new

  • @zaidmengistab7438
    @zaidmengistab7438 9 หลายเดือนก่อน +2

    🎉❤❤❤🎉

  • @fatumara3244
    @fatumara3244 7 หลายเดือนก่อน +1

    የት ናችሁ

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
    @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን 9 หลายเดือนก่อน +3

    35 ሺህ ብቻ አላለችም ሆሆሆ😂😂😂

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
    @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን 9 หลายเดือนก่อน +1

    ልብሱ በእርቀት እደሚታየው ከሆነ አደኛ ነው።ጋጋችሁ ግን

    • @Fevenhabesha
      @Fevenhabesha 7 หลายเดือนก่อน

      Awo konjo new yawu kele yalem ale

  • @YeshiTesfaye-o7j
    @YeshiTesfaye-o7j 9 หลายเดือนก่อน +1

    ትንቀዠቀዣለሽ ለማየት አድል አልሰጠሽንም

    • @Fevenhabesha
      @Fevenhabesha 7 หลายเดือนก่อน

      Esh lemeregagat emokiralehu

    • @Fevenhabesha
      @Fevenhabesha 7 หลายเดือนก่อน

      Amaregna enimeret

  • @meserettadese8950
    @meserettadese8950 3 หลายเดือนก่อน

    ሙሉ ጥልፉ ማዘጋጀት ትችላላችሁ

  • @YeshiTesfaye-o7j
    @YeshiTesfaye-o7j 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ በናትሽ በጣም ትቸኩያለሽ ምረጥ አልቻልኩም ተረጋግተሽ አሳይን

    • @Fevenhabesha
      @Fevenhabesha 7 หลายเดือนก่อน

      Esh yikerta

  • @Anumma572
    @Anumma572 9 หลายเดือนก่อน +1

    Konjo new

    • @Fevenhabesha
      @Fevenhabesha 7 หลายเดือนก่อน

      Amesegnalehu

  • @MelkamKasu
    @MelkamKasu 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ልብሣችሑ ዉድነዉ