በሽምግልና ስላልተሳካ ወደ ህግ ሄድን !አርቲስት ፅጌ(ማሚ) ከቱርክ ህክምና ላይ ሆና ያስተላለፈችው!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 82

  • @tsinumedia
    @tsinumedia 2 หลายเดือนก่อน +27

    መስዬ ሁሌም ድምፅ ስለምትሆኚን እናመሰግናለን ማሚዬ እመቤቴ ካንቺጋር ትሁን

  • @HoneyBee16199
    @HoneyBee16199 2 หลายเดือนก่อน +12

    ፍቄ ተባረክ እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ ሞገስ ይሁንህ ውድ መልካም ለሁሉ እኩል ዉድ ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @MaremHassen-g3c
    @MaremHassen-g3c 2 หลายเดือนก่อน +16

    አተ የታባረክ ሰው ክብር ይገባሀል❤❤❤❤❤ምረቱን ይላክላት

  • @selamawitwondu9975
    @selamawitwondu9975 2 หลายเดือนก่อน +18

    የደገፎሽ ሁሉ ጌታ ይደግፍቸው ስንት አይነት ደጋግ ልቦች አሉ ግን ተባርኩ❤

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 2 หลายเดือนก่อน +10

    እናቴ ቅድስት ኪዳነምረት ምረቱን ላክልሽ እህቴበሰላም ተመለሽ ❤❤❤🎉🎉

  • @SeneduYelak
    @SeneduYelak 2 หลายเดือนก่อน +12

    ፈጣሪይ ጨርሶ ይማራት ቸር ወሬ ያስማን መሲ ተባረኪ

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu 2 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ጨርሳ ትማርሽ ትዳብስሽ በሰላም ለሀገርሽ ለቤተሰብሽ ታብቃሽ

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 2 หลายเดือนก่อน +2

    መስዬ እኔ ላንቺ ክብር አለኝ በመቀጠል ለማሚ የየአቅማችሁን የረዳችዋት ተባረኩ ኪሳችሁ ይሙላ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 2 หลายเดือนก่อน +5

    እህታችን ፈጣሪ ጨርሶ ምህረትን ይስጥሽ ድነሽ ለማየት ያብቃን ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለም በጎ ተግባርን ለመስራት በኮሚሽን ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ።

  • @frezermekonnen2172
    @frezermekonnen2172 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሚ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ

  • @Bekoji_Media
    @Bekoji_Media 2 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረኩ ፍቅዬ ፣ ቤቲዬ ። መሲዬ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏ማሚዬ ሁሉ መልካም ይሆናል አይዞሽ እንደፀለይነው እንደለመነው ይሄናል በርቺ ❤❤❤❤

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝያብሃር ይማርሽ ድነሽ በሰላም ወደሀገርሽ ለመግባት ያብቃሽ

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በሰላም ህክምናዋን ጨርሳ በሰላም እድትመለስ እሱ ይርዳት እደው ግን ወደት እየሔድነው ወገኔ አቤት 😢😢😢😢😢

  • @VshhVsjsjb-bc1lr
    @VshhVsjsjb-bc1lr 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ናት ፈጣሪ የማርሽ የራዳችሁ ውገኖች ፈጣሪ ይርዳችሁ 😘😘🙏🙏🙏

  • @beltman3108
    @beltman3108 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቄ በጣም በሳል ሰው ነህ፤ እግዚአብሄር ዉለታህን ይክፈልህ

  • @abebaantachew5611
    @abebaantachew5611 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ምህረትን ይላክላት

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሒርይረሽ

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 2 หลายเดือนก่อน +13

    አካዎንትዋ የኢትዮጵያ አካዎንትዋ አስቀምጭልን መስዬ

    • @Bekoji_Media
      @Bekoji_Media 2 หลายเดือนก่อน

      ተቀምጧል

    • @ILeniSeyeum
      @ILeniSeyeum 2 หลายเดือนก่อน

      Hi

  • @millionyohannes1036
    @millionyohannes1036 2 หลายเดือนก่อน +1

    Egiziabher Yemarisch Ehte Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ ❤❤❤

  • @sadi8416
    @sadi8416 2 หลายเดือนก่อน

    መሲዬ የኔ መልካም ኑሪልን

  • @سامري-د7ر
    @سامري-د7ر 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይማርልን

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ግን የምመክረው በታማሚው ብቻ አካውንት ነው መግባት ያለበት በጭራሽ ሌላ ገለልተኛ ሰው መግባት የለበትም መሲ እኔ ከአንቺጋር ነው የምስማማው ታማሚው ከቤተሰቡ ጋር ሆኖ ለህክምናው ይሸፍን እንጂ ገለልተኛ ሰው በጭራሽ መሆን የለበትም እኔ በልጅቷ ሀሳብ ከይቅርታ ጋር አልስማማም

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ 😢😢😢😢

  • @tigist9810
    @tigist9810 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ከሕመምሽ የምትፈወሽ ቀን ያርግልሽ እናቴ ድነሽ ቆመሽ ለማመስገን ያብቃሽ 🙏

  • @haribaretadae2744
    @haribaretadae2744 2 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሄር ይርዳሽ

  • @tiruneshkostre8290
    @tiruneshkostre8290 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @tigistdamene1928
    @tigistdamene1928 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ አምላክ ይድረስልሽ ቃሏን ላጠፈችሁ ልብ ይስጣት

  • @yeabkalfekadu1217
    @yeabkalfekadu1217 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይማርሽ🙏

  • @mimia7202
    @mimia7202 2 หลายเดือนก่อน

    የሴት አጭበርባሪ ልባ ያሳፍራል ማሚ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ቀላሉን ያርግልሽ🙏

  • @elisa3493
    @elisa3493 2 หลายเดือนก่อน +1

    መሃፀኑ ባጠቃላይ ብታወጣው ይሻላታል ከዚሁሉስቃይ፡እኛ መሃበረሰብ አልተለመደም፡ነጮች ኢሄንፍራቻ ያስወጣሉ።ጌታምህረት ያድርግላት

  • @Sara-f2j9i
    @Sara-f2j9i 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይርዳሽ🙏

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ

  • @user-ruru678
    @user-ruru678 2 หลายเดือนก่อน

    Allah afya yargat mamiye❤

  • @mama-yz2iq
    @mama-yz2iq 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ ሰው 😢😢😢😢😢

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 2 หลายเดือนก่อน

    So so sad he's so nice thank you and many people too

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu 2 หลายเดือนก่อน

    ፍጣሪ ጨርሶ ይማርሽ

  • @wosensime9612
    @wosensime9612 2 หลายเดือนก่อน +2

    እገዚያብሄር ይማራት ከሁሉም የሚከፋው ግን ለህመምተኛ የተሰበሰበ ግንዘብ ማጥፋቷ ሳይበቃ አልታመመችም ውሸቷን ነው ማለቷ ከዚያ በላይ ያማል።

  • @nebiatmehari9838
    @nebiatmehari9838 2 หลายเดือนก่อน

    Egzabher yemaresh besalam yawtash 🙏🙏🙏 enate demo Egzabher ybarkachu launat sela komachu 🇪🇷

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 2 หลายเดือนก่อน

    Embetachen temaresh bekash tebelesh ehetachen❤🙏

  • @mesimes3427
    @mesimes3427 2 หลายเดือนก่อน

    Yene enate fetari amelake yimarishi emaye ❤

  • @elisaMebratu
    @elisaMebratu 2 หลายเดือนก่อน

    መሲ ልክ ብለሻል የነበረ ብልግናና ሰድብ አሁን ሚዲያው አጋለጠው ብዙ ህብረተሰብ ባለጌ ቀማኞ ተሳዳቢ ነው

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 2 หลายเดือนก่อน +1

    Fetari yimareshi mamiya abeshiri allahe yashershi cherso yimareshi

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 2 หลายเดือนก่อน +1

    መሲየ እናመሰግናለን አረገዘች እዴ የፍቄ ቀኝ እጀ ወፍራለች ተለዉጣለች❤❤

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 2 หลายเดือนก่อน

    እንዴ መሲ ከዚህ በፊት ቤተሰቦቿ የልጃቸውን ጥፉት አምነው በእውነት ቆመዋል ለሌላውም አርአያ የምሆኑ ናቸው ብለሽ ነበር አሁን ደግሞ ቤተሰቦቿ በሌላ መስመር ላይ ናቸው ምንድነው ነገሩ??

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 2 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት የዘቀጠ ማህበረሰብ ውስጥ ነው ያለነው እረ ወገን እናስተውል

  • @mimia7202
    @mimia7202 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል በታማሚላይ እንደዚህ አይነት ጭካኔ 😡😡

  • @selamasrat4803
    @selamasrat4803 2 หลายเดือนก่อน

    Egzeabher Cherso yemaresh❤

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 2 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ፕሮግራም እና አስተማሪ ነገር ነው የህፃንእህታችን እመቤቴ ትማርሽ ድነሸም ለሀገርሸ ያብቃሸ በዛውም ሰለ ፌቨንም ፈትህ የሰጥልን ፍትህ

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚገርምው እኮ የቤተሰብ የልጅን ጥፋት ለመሸፋፉን የሚሞክሩ ቤተሰብ ነው መቼም የሌባ ተቀባይ ሆነው ነው

  • @fatimaahmad1541
    @fatimaahmad1541 2 หลายเดือนก่อน

    መልስ ብትመልሽ

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd 2 หลายเดือนก่อน

    Egizabiher yimarish yene enat 😢😢😢😢😢

  • @ZeburaAli-db7wk
    @ZeburaAli-db7wk 2 หลายเดือนก่อน

    ምንአይነትጭካኔነውአላህያሸረሽየኔናትትትአይሰውአይሰውውአይታመንምምም

  • @mignotzinabe4808
    @mignotzinabe4808 2 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴ ትዳብስሽ

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 2 หลายเดือนก่อน

      የኔውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ውዴ ማሬ❤❤

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 2 หลายเดือนก่อน

    ዉይ ገንዘብ ስንቱን ያስክዳል በመድሃኒያለም ለታመመችዉ እግዚአብሔር መህረትን ፈዉስን ያድልልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን እንዴት ከበሽተኛ ከህመምተኛ ይወስዳል😢

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 2 หลายเดือนก่อน +1

    በምንም ተአምር ባንክ አይወስድም እዳ ሲኖርበት ብቻ ነው ባንክ የሚወስደው እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው ፍቄ የሚለው ልክ ነው ልጅቷ ለማጭበርበር ካልፈለገች በስተቀር በጣም ያሳፍራል የምስኪኖች እምባ ፈሶ አይቀርም

  • @سامري-د7ر
    @سامري-د7ر 2 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ያሳፍራሉ ለጥፋቷዋ ግዳፍ ካደረጉ ቤተሰቦቿዋ የሌባ ተባባሬ ነው ለዚ ስራዋን አበረታች መሆን ነው ታሳፍራላችሁ

  • @mathewosshifa5569
    @mathewosshifa5569 2 หลายเดือนก่อน +1

    መሲዬ በእውነት ሰው አይጥፋ.....!!!

  • @SenaitTibebu
    @SenaitTibebu 2 หลายเดือนก่อน

    እመብርሃን ካንቺጋ ትሁን ሁላችሁፈጣሪ ይስጣችው

  • @kapitessema1824
    @kapitessema1824 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማምዪ፡ነገ፡ማሪያም፡ናት፡ባለሁበት፡ሀገር፡እሷ፡አጠገብሽ፡ትሁን፡እፅልያለሁ፡ታሽንፊያለሽ፡

  • @atsedeasefa7353
    @atsedeasefa7353 2 หลายเดือนก่อน

    Mamiye fetari yemareshi sew mene yahele kefu honoale

  • @jitugetu9137
    @jitugetu9137 2 หลายเดือนก่อน

    Waqayoo si haa fayisuu

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 2 หลายเดือนก่อน

    K.mahrt tardash Ehte

  • @sarataye1137
    @sarataye1137 2 หลายเดือนก่อน

    በታማሚ ምክንያት የተሰበሰበን ገንዘብ መውሰድ ምን ዓይነት ቅሌት ነው!
    የሰው ሀቅ ይበላል ፤አመድ ያደርግሻል!

  • @mimia7202
    @mimia7202 2 หลายเดือนก่อน +1

    አፈርድሜ ትብላ ነገ እሷም ትታመም ይሆናል !!

  • @weinnysissay659
    @weinnysissay659 2 หลายเดือนก่อน

    አብረው ብሩን በልቱው ይሆናል

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍🙏🙏🤞👏👏🎉❤

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 2 หลายเดือนก่อน

      የኔውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ውዴ❤❤

  • @wesi1914
    @wesi1914 หลายเดือนก่อน

    Amelak yefewsch yemarech.

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 2 หลายเดือนก่อน

    aferya newhi weshtam medya

  • @azeberena995
    @azeberena995 2 หลายเดือนก่อน

    Egzabher yayhale tye ebakh

  • @SolomonGeteNebyu
    @SolomonGeteNebyu 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይማርሽ