5 Treatment of Diaper rash | የጨቅላ ህፃናት ዳይፐር ሽፍታ 5 መፍትሄዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 65

  • @ብሩህkids
    @ብሩህkids  4 หลายเดือนก่อน +5

    ☎️ የቀጠሮ ስልክ : 0984650912 ወይም 0939602927

    • @AbdinAbiy
      @AbdinAbiy 4 หลายเดือนก่อน

      Hi

    • @efrataluel
      @efrataluel 23 วันที่ผ่านมา

      ሰላም ዶክተር ፋስል ጥያቄ ነበረኝ እዴት ላግኝህ

  • @DrFasilPediatrican
    @DrFasilPediatrican 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ

  • @zinetyimmer7457
    @zinetyimmer7457 4 หลายเดือนก่อน +2

    ብሩህየ በጣም ነው የምናመሰግነው አገዛህ እይለየን

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  4 หลายเดือนก่อน

      ዶክተር ፋሲል በሚለው ይስተካከል 🙏

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  4 หลายเดือนก่อน

      you're very welcome subscribe and click notification bell for more 🙏

  • @munaabdelwahab523
    @munaabdelwahab523 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Doctor
    May ALLAH Gives your Reward for you

  • @biniambermeji4323
    @biniambermeji4323 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you dr. Fasil God bless you.

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  4 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏 subscribe for more 🙏

  • @hayatseidhassen3070
    @hayatseidhassen3070 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @HayatTahir-pk5hh
    @HayatTahir-pk5hh 4 หลายเดือนก่อน +1

    Enamesegnalen Doctor bizu temhert agengechalehu❤

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  4 หลายเดือนก่อน

      🙏 subscribe አድርገዋል??

  • @Lidyaandkanen
    @Lidyaandkanen 4 หลายเดือนก่อน +1

    Betamm enamsegnalen doctor 🙏

  • @addisfikru5123
    @addisfikru5123 4 หลายเดือนก่อน +1

    thanks

  • @WubalemTadege
    @WubalemTadege 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም ዶክተርልጄ አንድ ወሞልቶቶል ነገርግን ስትተኛጉሮሮዋ ላይ ይጨንቃታል እፍንእፍን የሚያረጋት ነገር አለ ምንድ ነው ዶክተር

  • @nkumezmuer2873
    @nkumezmuer2873 4 หลายเดือนก่อน +2

    Tabarkh

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  4 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏 subscribe and click notification bell for more 🙏

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank u Dr

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  4 หลายเดือนก่อน

      🙏 you're very welcome subscribe and click notification bell for more 🙏

  • @Zinash-pg3wx
    @Zinash-pg3wx 5 วันที่ผ่านมา

    Lijoch sitegnuna sitebu lemdnew yemiyalbachew

  • @FreweyniGher
    @FreweyniGher 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶክተር ዳይፐር ለወንድ ልጅ ጉዳት አለው እንዴ

  • @meronengeliz8366
    @meronengeliz8366 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ሰላምክ ይብዛ አመሰግናለሁ ጆሰን ሳሙና እና ባዝል ነዉ ምጠቀመሁ ችግር አለሁ ???

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ ዶ/ር

  • @bereketrobi4796
    @bereketrobi4796 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዶር ዋይፕስ ስጠቀም እንደይቀዘቅዘው አንዳንዴ ለብ ባለ ውሃ አጥበዋለው ምናልባት ተሳስቼ ከሆነ ልጠይቅህ ብዬ ነው እንደሁልጊዜው በጣም አመሰግናለው

  • @merhawitshmeles1999
    @merhawitshmeles1999 3 หลายเดือนก่อน

    Dr yengde lij besint gize nw mewdeq yalebet

  • @TiruworkTiru-k2j
    @TiruworkTiru-k2j วันที่ผ่านมา

    እረ ዶክተርየ በጣም ተጨንቂያለሁ እርዳኝ መራመድ እስከማይችል ድረስ ከወሸላው እስከ ፊንጢጣው ድረስ ግልብጥ አለ ምን ይሻለኛል ግን በጣም ከባድ ተቅማጥ ላይ ነው በስልክ በደንብ በነገርኩህ

  • @TigistNegash-nz4lv
    @TigistNegash-nz4lv 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶክ ሞሪንጋ ለምታጠባ እናት ይሆናል ?
    የጡት ወተትንስ የሚጨምሩ ምግቦችስ ምንድናቸው ? አመሰግናለሁ ።

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  4 หลายเดือนก่อน

      ከዝህ በፊት ስለ ጡት ወተት የሰራሁትን ቪዲዮ አይተውታል?

  • @AriamYkuno
    @AriamYkuno 4 หลายเดือนก่อน +2

    Ledrqets medanitu mndnow

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  4 หลายเดือนก่อน

      ከዝህ በፊት ስለ ድርቀት ሌላ ቪዲዮ ሰርተናል በጣም ከተቸገሩ ግን ሕክምና አለው ☎️ 0984650912

  • @HelenLegesa
    @HelenLegesa 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶክተር ልጄ 7ወሩ ነዉ ጭንቅላቱሁን በጣም ያካል በተለየ ሁኔታ አብሶ መሀል አናቱ አካባቢ እና አላጂም አለበት አንገቱእናጀርባው በጣም የካል?

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  4 หลายเดือนก่อน

      በአካል ብናየው መልካም ነው ☎️ 0984650912

  • @minbalemolla9346
    @minbalemolla9346 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ልጄ ጡት ከጠባ በኋላ ከትንሽ ደቂቃዎች በኋላ መልሶ ያስወጣዋል ችግሩ ምንድን ነው

  • @-kekalutube8049
    @-kekalutube8049 4 หลายเดือนก่อน +1

    Selam dr ልጄ የጡቱ ዙርያ ጠጠር ብሏል ትንሽ ትኩሳትም አለው ምን ይሁን

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  4 หลายเดือนก่อน

      ትኩሳት ካለው ሕክምና ይፈልጋል

  • @bekelewedajo7362
    @bekelewedajo7362 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጨቅላ ህፃናት የፍታቸው መጠን በየቀን እየጨመረ የምሄደው የምን ምልክት ነው ? ዶክተር

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  4 หลายเดือนก่อน

      ፍታቸው ማለት?

  • @amitube8543
    @amitube8543 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር የኢግዜማ አላርጂ ቆዳ ላይ የሚቀረው ምልክት ሙልጭ ብሎ አይጠፋም እንዴ ልጄ 2 አመትዋ ነው እጅዋ እና ታፋዋ ምልክቱ አለ ሴት ናት እና እያሳሰበኝ ነው

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fifififi1119
    @fifififi1119 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይቅርታ ዶ/ር ሴት ልጄ 5 ዓመቷ ነው ጸጉሯ እያሳከካት እና አልፎ አልፎ እየቆሰለ ከዛም ነጭ ነገር እያመጣ ነው ሰዎች ፈንገስ ነው አሉኝ ምን ባረግ ይሻለኛል እባክህ አማክረኝ።

    • @HelenLegesa
      @HelenLegesa 4 หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  4 หลายเดือนก่อน

      ሕክምና አለው ደውለው ይምጡ ☎️ 0984650912

  • @BezawitDamena
    @BezawitDamena 4 หลายเดือนก่อน +1

    drye betam new miketatelih drye tebarekilin nurilin ebakih lije diriket betam yasichegiratal ebakih eridagn

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  4 หลายเดือนก่อน

      ከዝህ በፊት ስለ ድርቀት የ ሰራነውን ቪዲዮ አይተውታል??

    • @BezawitDamena
      @BezawitDamena 4 หลายเดือนก่อน

      awoo drye ayichalew gin kakawa beka dingay new betam derek new drye chenikogn new

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  4 หลายเดือนก่อน

      ​@@BezawitDamenaእንግዲውስ ሕክምና ይፈልጋል ማለት ነው ☎️ 0984650912 ደውለው ይምጡ

  • @UmmuMahi251
    @UmmuMahi251 4 หลายเดือนก่อน +1

    ልጀ 20 ቀኑ ነው ብትብቻው አንገቱ ስር ግንባሩ ላይ ሽፍታ አለበት ምን ላርግበት

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  4 หลายเดือนก่อน

      ምን አይነት ሺፍታ ነው?

    • @M.s-n1u
      @M.s-n1u 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም እንደዛ አጋጥሞኝ ነበር ዶክተር ጋር ወስጄው ሙቀት ነው አለኝ እና ፓራፊን እና ቫዝሊን ቀላቅለሽ ቀቢው እኔ በጣም ለውጥ አጊንቼበታለው

  • @RuthMarkos-qm3mn
    @RuthMarkos-qm3mn 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከዳይበር ውጪ ላላሽ ሽፍታ ሙሉ ሰውነቷን በስሱ ወሯታል ምን ላርግ

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ተምሬብሃለው ግን ልጂ አላህ ይስጠኝ ያረብ ከስደት መልስ እዲሜዬም ሄደ አሁንስ

  • @AlimaKasem
    @AlimaKasem 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤👍👍👍👏👏

  • @bethlehemhabtemichael9029
    @bethlehemhabtemichael9029 4 หลายเดือนก่อน

    እባክህን ች ልክ እንዳልሆነ ታውቃለህ እባክህን አትጠቀምበት ዶክተር 😊 ሪደልኮ አይደለም

  • @UmuTesnim-h9y
    @UmuTesnim-h9y 3 หลายเดือนก่อน

    የልጄ ሽፍታ በዛ ብሎ ቀላ ይላል ከ3 ቀን ቢኋላ ሀኪም ጋር ወሰድኳት አለርጂ ነው ብሎ Delor የሚል ክሬም ሰቶኝ ነበር አሪፍ ጠፍቶ ተመልሶ መጣባት ከፊል የጠፋው ቦታ ደሞ የቆዳዋን ከለር ቀይሮታል እንደ ለምጥ ነገር እስኪ መፍትሄ ካለህ

  • @KuwaitGemechu
    @KuwaitGemechu 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Dr

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  4 หลายเดือนก่อน +1

      you're very welcome subscribe and click notification bell for more 🙏