ዶክተሩ በህክምና ያልተስተካከለ ደምብዛት በ2 ወር ዉስጥ ወደ ጤንነተ ተመልሶ አመሰሰገነ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 63

  • @Richo-familyy
    @Richo-familyy  หลายเดือนก่อน +9

    Welcome to my channel
    እንኩዋን ወደቻነሌ በሰላም መጣችሁ ሰብስክራይብ እና ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለጤንነታችዉ ቅድሚያ ስጡ

  • @liveupdates655
    @liveupdates655 หลายเดือนก่อน +10

    ይገርምሃል! እኔ ወደ 20 አመት ካናዳ ነው ያለሁት: በሙያዬ መሃንዲስ ነኝ: እዚህ አገር PhD አለኝ:: እና ከስራ ጫና የበዛ ውፍረቴ በአብዛኛው 100 kg ነው: እና ስካሬ የ3 ወሩ 6.1 ነበር:: ከዛ የአንተን ፕሮግራም ከ3 ወር በፊት ከሰማሁ በኃላ carb cut አድርጌ ከዛ ደግሞ በ24 ሰአት አንድ ጊዜ መብላት ጀመርኩ: ይሄው አሁን 86 kg ደረስኩ: Thank you so much

  • @elsabethtaffese837
    @elsabethtaffese837 หลายเดือนก่อน +9

    ዶክተር እባክህ ስልክህን ማግኘት ይቻላል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ትዱማር
    @ትዱማር หลายเดือนก่อน +4

    What we eat then ,if pure teff is bad ???

  • @hayatmohamed8152
    @hayatmohamed8152 หลายเดือนก่อน +3

    Doc. You are our hero! Keep it up!
    Thank you

  • @Zeyneba-wx9sq
    @Zeyneba-wx9sq หลายเดือนก่อน +14

    ሠላም ዶክ እኔ 51 አመቴ ነው ኪሎዬ 86 ነበር ስኳር ኮልስተስትሮል ደሜን ታይቼ መጥፎ ኮልስትሮል 285 ሆነ ሌሎቹ በጣም ጥሩ ናቸው እና ከወር በፊት ጀምሮ ያንተን ፕሮግራም መከታተል ጀመርኩኝ እንጀራና ዳቦ ስኳር ሙሉ በሙሉ አቆምኩኝ ግን ዶክ ቀላል አልነበረም ተፈትኛለሁ አልሀምዱሊላህ ግን እየታገልኩኝ ነው ትናንትና ተመዘንኩን ኪሎዬ 79 ሆኖልኝ በጣም ተደስቻለሁ ዶክ አላህ ይስጥልኝ ኑርልን አመሰግናለሁ አላህ ይጠብቅህ

    • @Richo-familyy
      @Richo-familyy  หลายเดือนก่อน +4

      Good job keep it up 👏👏

    • @liyademeke6073
      @liyademeke6073 หลายเดือนก่อน

      ​@@Richo-familyyአረ እንዴት ነው የምናገኝህ ዶክተርዬ

    • @ሀና-አ2ዐ
      @ሀና-አ2ዐ หลายเดือนก่อน

      mindn new mitebyew

  • @ruthkebede4740
    @ruthkebede4740 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር እንዴት ነው ላገኝህ የምችለው

  • @almazakalu
    @almazakalu หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ዛሬ ስለተቀላቀልኩ የት ነው አድራሻህ ያለህበትን ብታሳውቀኝ ደስ ይለኛል።ሕክምናህን ስለምፈልገው ነውና አደራህን አሳውቀኝ።

  • @emebetdejen5262
    @emebetdejen5262 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም ላንተ ይሁን እባክህ ዶክተር ሥልክህን ብታስቀምጥልነ ተባረክ

    • @arsemabamkaku3275
      @arsemabamkaku3275 หลายเดือนก่อน

      Tik tok lay ale😊

    • @netsanetabera1936
      @netsanetabera1936 หลายเดือนก่อน

      ​@@arsemabamkaku3275ቲክቶክ ስሙ ማነው

  • @SenaitAtnafu-y5k
    @SenaitAtnafu-y5k 23 วันที่ผ่านมา

    Dr, I went to the clinic last time and they say I have high liver enzymes.... They say it's 52.... What should I do? Pls help

  • @MakiAlmayoo
    @MakiAlmayoo 2 วันที่ผ่านมา

    Hi dr

  • @SaraUsnzsa
    @SaraUsnzsa หลายเดือนก่อน +1

    I checked up today I subscribe Dr

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 หลายเดือนก่อน

    Thank you dr !!!!!grat joup keep it up !!!!

  • @yohannesfrew7146
    @yohannesfrew7146 หลายเดือนก่อน +1

    Well come d/r unity is strength

  • @sihamriham8833
    @sihamriham8833 หลายเดือนก่อน +2

    እባክሕን ስልክሕን አስቀምጥልን

  • @ruthkebede4740
    @ruthkebede4740 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እንዴት ነው አንተን ማግኘት የምችለው ዝርዝሩን የበሽታ ማጥፊያዎችን አመጋገቤን የምቆጣጠረው መረጃዎችን እንዴት ማግኘት የምንችለው ዶክ እባክህን

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 หลายเดือนก่อน +5

    Pray ! Pray ! Pray! Lord Jesus Christ! Is the only healer Nothing else

  • @hemanotdesalo6883
    @hemanotdesalo6883 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር በስልክ ላወራክ እፈልጋለው ተባረክ

  • @elizabethfantaye8904
    @elizabethfantaye8904 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር በየቀኑአዳዲስ ሰው ስለሚገባ ምን መጠንቀ ቅ እነዳለብን ብትነግረን ወይም ከስር ብታስቀምጥልን

  • @MakiAlmayoo
    @MakiAlmayoo 2 วันที่ผ่านมา

    Network yaschegirenal slk endet enagegnalen

  • @elizabethfantaye8904
    @elizabethfantaye8904 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶ/ር ስልክህን ከየት ነው የማገኘው

  • @Zinu-T
    @Zinu-T หลายเดือนก่อน +7

    ለኔ ከጸበል በላይ መድሀኒት የለም ምክንያቱም ሁሉንም በሽታ ያድናል።

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal หลายเดือนก่อน

      አይደል?

    • @Zinu-T
      @Zinu-T หลายเดือนก่อน

      @TegituGmicheal አዎ ሞክሪዉ

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal หลายเดือนก่อน

      @Zinu-T
      እኔ በእየሱስ ደም ተሞክሬ ድኛለሁ!
      ይልቅ እኔ የሞከርኩትን አንቺም ብትሞክሪው ከዘለአለም ሞትም ታመለሸጪአለ!
      ውድ እህቴ!

  • @tsehayhagos1491
    @tsehayhagos1491 11 วันที่ผ่านมา

    አሜሪካ ደግሞ በኢትዮጵያ ቀን አንድ ሰአት ላይ የመቸናል ።

  • @hemanotdesalo6883
    @hemanotdesalo6883 หลายเดือนก่อน

    ሠላም

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 หลายเดือนก่อน

    PROGRAMH TEQAMI YEFEWSNA ASTEMARI PROGRAM NEAW!!!!!

  • @yimamamede7821
    @yimamamede7821 หลายเดือนก่อน

    ስለዚህ ፕሮግራም መስማት የጀመርኩት 2 ቀን ሆኖኛል በአንድ ወዳጄ አማካኝነት ነው እንዴት አባል መሆን እንዳለብኝ አላወኩም

  • @ABDULSEMEDSAHFI
    @ABDULSEMEDSAHFI หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ዛሬ እሄንን ቪዲኦ ብቻ ነው ያየሁት ምንድነው የሚደረገው ስኳር ለማጥፋት ክብደት ለመቀነስ?

  • @AbebeAbate-f3m
    @AbebeAbate-f3m หลายเดือนก่อน

    Dok ebak silikhn or adrashakn plis

  • @MedhanitAyalew-f7l
    @MedhanitAyalew-f7l หลายเดือนก่อน

    dr እኔ ስኳር ተብዬ መድሀኒት እየወሰድኩ ነው ግን የሶስት ወር 5.5ነው ግን መጅሀኒት እወስዳለሁ

  • @fuadmohammedfuad
    @fuadmohammedfuad หลายเดือนก่อน

    Treatment for diabetic patients folk acid

  • @wabbydumga9790
    @wabbydumga9790 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ABDULSEMEDSAHFI
    @ABDULSEMEDSAHFI หลายเดือนก่อน

    🎉🎉

  • @AlemayehuZewude-b9g
    @AlemayehuZewude-b9g หลายเดือนก่อน +1

    Dok ebakh silkihn askemtilign lawerak feligalehu

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ዶክተር ስኳርሽ 92 ሆኖሻል አለነኝ ዶክተር ምን ይሻለኛል ?

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 หลายเดือนก่อน

    Lol 😂Ere Egziabhare Melkam Newo ❤❤❤Eyesus Geta Newo. Ena Tefewuahalhu be Geta Dem Tefewushalu.

  • @yonasgebrelibanos292
    @yonasgebrelibanos292 หลายเดือนก่อน

    እንየ ደግሞ በጣም ክብደተየ እቀነሱኩ ተቸገርኩ

  • @oumomu
    @oumomu 18 วันที่ผ่านมา

    Silkihin askemtilin

  • @RahelWerku-pe5qm
    @RahelWerku-pe5qm หลายเดือนก่อน +1

    ባቤቴ ስኳር ይታዮበታል እስኘርት ብቻ ነው

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 หลายเดือนก่อน +1

    Be Megerefu Kusel Tefewusachehuwal. Geta Eyesus n bemamen becha Mefewes. Yechalal

  • @MohmmadAbdulkarm
    @MohmmadAbdulkarm หลายเดือนก่อน

    Dr bilbila ke naf kanita?

  • @ZenasheBelete-yc3gt
    @ZenasheBelete-yc3gt หลายเดือนก่อน

    Endate ayenetune yabezalene

  • @NunuGezehagn
    @NunuGezehagn หลายเดือนก่อน

    Doctor slikhin lakilin

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂 Read Ur Bible and Trust in Jesus Christ Name 🙏

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 หลายเดือนก่อน

    No no enjera is not like that I don’t agree with your point !

  • @Alemaz-rl9fy
    @Alemaz-rl9fy หลายเดือนก่อน

    1

  • @NunuGezehagn
    @NunuGezehagn หลายเดือนก่อน

    D

  • @tilayetachbele5914
    @tilayetachbele5914 หลายเดือนก่อน

    🤫🤫🤫🫣

  • @tekludesta2223
    @tekludesta2223 19 วันที่ผ่านมา

    How can get ypur number

  • @AlemayehuZewude-b9g
    @AlemayehuZewude-b9g หลายเดือนก่อน +2

    Dok ebakh silkihn askemtilign lawerak feligalehu

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 หลายเดือนก่อน +1

    No no enjera is not like that I don’t agree with your point !

  • @AlemayehuZewude-b9g
    @AlemayehuZewude-b9g หลายเดือนก่อน +2

    Dok ebakh silkihn askemtilign lawerak feligalehu