ኤክሴል ላይ ፕሪንት ማድረጊያ መንገዶች በ5 ደቂቃ | Excel Print Tip in 5 Min
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- በዚህ ቪዲዮ ማይክሮሶፍት አክሰስ ላይ መረጃችንን በአንድ ገጽ ፕሪንት ለማድረግ የሚጠቅሙ ዘጠኝ (9) መንገዶች በቀላል አቀራረብ የምናይ ይሆናል። እንደሚታወቀው ማይክሮሶፍት ኤክሴል ላይ በዙ ሰው ከሚጠይቃቸው ጥያቄዎች ውስጥ የመጀመሪያው እንዴት ኤክሴል ላይ በአንድ ገጽ ወርክሽቴን ፕሪንት ማድረግ እችላለሁ የሚለው ነው። ይህን ጥያቄ ሊመልስ የሚችል የ5 ደቂቃ ቪድዮ ሲሆን ረዘም ያለ ቪድዮ በማየት የተብራራ መረጃ ማግኘት ለምትፈልጉ እና ሙሉ ሀሳቡን ከፈለጋችሁ በ20 ደቂቃ የተዘጋጀ ቪድዮ ስላለ እሱን ማየት የሚችሉ ይሆናል።