ኤክሴል ላይ ፕሪንት ማድረጊያ መንገዶች በ5 ደቂቃ | Excel Print Tip in 5 Min

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • በዚህ ቪዲዮ ማይክሮሶፍት አክሰስ ላይ መረጃችንን በአንድ ገጽ ፕሪንት ለማድረግ የሚጠቅሙ ዘጠኝ (9) መንገዶች በቀላል አቀራረብ የምናይ ይሆናል። እንደሚታወቀው ማይክሮሶፍት ኤክሴል ላይ በዙ ሰው ከሚጠይቃቸው ጥያቄዎች ውስጥ የመጀመሪያው እንዴት ኤክሴል ላይ በአንድ ገጽ ወርክሽቴን ፕሪንት ማድረግ እችላለሁ የሚለው ነው። ይህን ጥያቄ ሊመልስ የሚችል የ5 ደቂቃ ቪድዮ ሲሆን ረዘም ያለ ቪድዮ በማየት የተብራራ መረጃ ማግኘት ለምትፈልጉ እና ሙሉ ሀሳቡን ከፈለጋችሁ በ20 ደቂቃ የተዘጋጀ ቪድዮ ስላለ እሱን ማየት የሚችሉ ይሆናል።

ความคิดเห็น • 6

  • @user-oi4kp5gz2l
    @user-oi4kp5gz2l หลายเดือนก่อน

    Short and precise self-explanatory!

  • @user-iu7yl7ib7q
    @user-iu7yl7ib7q 3 หลายเดือนก่อน

    Yemigerim agelalets thank you

  • @user-jg9pl4mk8q
    @user-jg9pl4mk8q 8 หลายเดือนก่อน

    21 betam timechgnalek min ladirgilik

  • @haptamHaile
    @haptamHaile 19 วันที่ผ่านมา

    የምረ ትለያለህ

  • @abrhambiyadigo7105
    @abrhambiyadigo7105 ปีที่แล้ว

    How to transmit data in the absence of terrestrial Networking and Internet Networking? Or(How to design Redundantly operating payment reportnig POS machine System?)

  • @user-mj4fp8zo3t
    @user-mj4fp8zo3t ปีที่แล้ว

    አንዴት ነው ኤክሴል ላይ በአልፋቤት መቀየር ምችለዉ