Amharic Ethiopian Bible Song/የልጆች መዝሙር/የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል/Ethiopian Kids Song and Story/በርጤሜዎስ/Bible Words
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025
- Join us in this joyful animated song about Bartimaeus, the man who cried out to Jesus and received his sight! Perfect for children, this lively song brings the Bible story of Bartimaeus to life as he experiences a miracle and follows Jesus with a heart full of gratitude. Kids will love singing along as they learn about faith, hope, and the power of calling on Jesus!
ማርቆስ 10 (Mark)
46፤ ወደ ኢያሪኮም መጡ። ከደቀ መዛሙርቱና ከብዙ ሕዝብ ጋር ከኢያሪኮ ሲወጣ የጤሜዎስ ልጅ ዕውሩ በርጤሜዎስ እየለመነ በመንገድ ዳር ተቀምጦ ነበር።
47፤ የናዝሬቱ ኢየሱስም እንደ ሆነ በሰማ ጊዜ፡- የዳዊት ልጅ ኢየሱስ ሆይ፥ ማረኝ፡ እያለ ይጮኽ ጀመር።
48፤ ብዙዎችም ዝም እንዲል ገሠጹት፤ እርሱ ግን፡- የዳዊት ልጅ ሆይ፥ ማረኝ፡ እያለ አብዝቶ ጮኸ።
49፤ ኢየሱስም ቆመና፡- ጥሩት፡ አለ። ዕውሩንም፡- አይዞህ፥ ተነሣ፥ ይጠራሃል፡ ብለው ጠሩት።
50፤ እርሱም እየዘለለ ተነሣና ልብሱን ጥሎ ወደ ኢየሱስ መጣ።
51፤ ኢየሱስም መልሶ፡- ምን ላደርግልህ ትወዳለህ? አለው። ዕውሩም፡- መምህር ሆይ፥ አይ ዘንድ፡ አለው።
52፤ ኢየሱስም፡- ሂድ፤ እምነትህ አድኖሃል፡ አለው። ወዲያውም አየ በመንገድም ተከተለው።
#amharicbiblestory #mezmur #የልጆችመዝሙር #መጽሐፍቅዱስ #ethiopiankids