ሰበር ዜና ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተሸኙ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ተሾሙ | SahleWork Zewde | Taye Atskeselassie

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ต.ค. 2024
  • ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተሸኙ፡፡ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ አዲስ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሰየሙ፡፡ ለመሆኑ አዲሱ ፕሪዛዳንት ታየ አጽቀስላሴ ማን ናቸው?
    .
    Taye Atskeselassie appointed new president of Ethiopia. sahlework zewde finished her first term and wont continue as president of Ethiopia. who is new Ethiopia president ambassador Taye Atskeselassie?
    .
    #ሳህለወርቅዘውዴ
    #sahleworkzewde
    #tayeatskeselassie
    #ታዬአጽቀስላሴ
    #ethiopia
    #ethiopiannews
    #ethiopianewstoday

ความคิดเห็น • 20

  • @dawitMontreal3706
    @dawitMontreal3706 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፕሬዝዳንት ምን የረባ ስራ አለውና ነው ኢህንን ያክል ወከባ የኢትዮጵያ ህዝብ አይሞቀው አይበርደው ፣ ተወን ባክህ

  • @gurshavegas
    @gurshavegas 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    she look very happy. lt's nice to see her with this smile

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የቀድሞ ፕሬዛንዷ ሀሳበቸው መፈፀሙ ለራሳቸው ዕቅድ ዕርካታ ይሆናል የሚል ግምት አለኝ።

  • @sarechetk3597
    @sarechetk3597 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፕሬዚደንቷ በምን መልከ ነው ሥልጣናቸውን የለቀቁት በራሳቸው ወይስ በመንግሥት
    እንዴት አይነገርም

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሚገርመውና የሚደንቀው ፕሬዜዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የወረደችበት ምክንያትና ችግር ሳይገለጥ እሷም ለመውረዷ ምክንያቷን ሳትናገር ዝም ተብሎ እንደ ተራ ነገር የዚህ አይነት የስልጣን ሽግግር በአለም ታይቶ ተሰምቶ ይታወቃልን? ንግግርስ እንዳታደርግ ለምን ተከለከለች? ብዙ የሚያነጋግር ጉዳይ እንዳለ የተገለጠ ነውና፤ መሰሪው ምክርቤትም የመሰሪዎች ስብስብ የሞላበት የግፈኞች የነውረኞችና የወራዶች መታጎሪያ ነውና ነገ ከነገወዲያ ሊወስደው ላለው አረመኔያዊ ድርጊት እራሱን እንደሚያዘጋጅም ግልጽ ይሆናል።

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አጥቀ ስላሴ በአብይ አህመድ ተፈራና በእግር ብረት አሰራቸው ፕሬዘዳንት አድርጎ ።

  • @tsegayedagne4858
    @tsegayedagne4858 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአምባሳደሩ ሹመት ትክክለኛና ወቅቱንየሚመጥን ነው

  • @assefaalebachew2787
    @assefaalebachew2787 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከመሰረቷ የሚያውቋት ኢትዮጶያ ከዚህ ጥልቅ አዘቅት ውስጥ ስትገባ የማስታገሻ መፍትሔ ለማቀረበወ እጠራጠራለሁ ለማንኛውም ሰላምን አመኝለወታለሁ! !!!

  • @barnabasabrham
    @barnabasabrham ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Taye is demoted to a receptionist

  • @alembekele9882
    @alembekele9882 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    HaHuHi

  • @netsanetnetere3125
    @netsanetnetere3125 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከውጭ ጉዳይ ሚንስትርነት ወደ ዕድር ሊቀመንበር ታየ

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ታየ አስቀሥላሤ የክብርት ሣህለወርቅ ዕጣ ፈንታ እንደሚገጥማቸው አልጠራጠርም።

  • @meketeassosa1204
    @meketeassosa1204 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከወያኔ ጋር ሲሰሩ ህዝቡ ሲጨፈጭፍ ለምን አልተቃወሙም ዝም ማለት የጀመሩት 32 አልፎዋቸዋል አጀንዳ ካልሆነ በስተቀር

  • @gamerandfamilyguyfunnymome9578
    @gamerandfamilyguyfunnymome9578 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንም ድግሪ ቢኖራቸውም የአብይ ሕዝብ በላነት አልገዛም ትግሬ አማራ ደቡብ ኦሮሞ ወዘተ ሲጨፈጭፍ ብልጽግና ነበሩ ጥሎ መውጣት ያኔ ነበረ!

  • @voiceamhara
    @voiceamhara 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስንት ጊዜ ነው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚቀየረው? ይህ ጨቅላ አቢይ አህመድ የሚሰራውን ያውቃል?

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam2302 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kkkk