ከአንጋፋዋ አርቲስትና ዘማሪት ሂሩት በቀለ ልጆች ጋር የተደረገ ቆይታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 203

  • @sebleakelilu4365
    @sebleakelilu4365 8 หลายเดือนก่อน +8

    የሂሩት በቀለ ልጆች እንኳንም ለዚህ አበቃችሁ፡፡ በዘፋኝነት ህይወት ውስጥ ሆናም በጣም የምትወደድ እና የምትከበር ፤ በኋላም በጌታ ቤት በጣም የምንወዳት፣ የምናከብራት እና የብዙዎች የቆራጥነት ምሳሌ በደረሰባት መከራ ሁሉ ጌታን አክብራ አስከብራ ስለሄደች የዘላለም እረፍት ወራሽ በመሆኗ ልጆቿንም በስርአት አሳድጋ የልጅ ልጆች አይታ በመሄዷ እድለኛ ናት እናንተም እንዲሁ ፡፡ ስለ መልካም እናት ቢወራ ቢነገር ቢደረግ ያንሳልና እውነት ብላችኋል ለሁሉም ግን እንኳን ለዚህ አበቃችሁ፡፡

  • @HibistYimer7189
    @HibistYimer7189 8 หลายเดือนก่อน +12

    ሂሩት በቀለ በጣም እድለኛ ሰው ናት ምክንያቱም ይህቺ ዓለም ከንቱ እንደሆነች አውቃ ጌታዋን አወቀች አሁንም የሄደችው ሁሉን ትታ ወደ መረጠችው ጌታዋ ነው የሄደችው

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 8 หลายเดือนก่อน +17

    እደዚህ ትልልቅ ልጆች አድርሳለች ወይጉድ እንዴት ደስ ይላል ደግሞ የዘላለሙ ጌታ ይዛ ሄደች እሰይ

  • @AbemOumer
    @AbemOumer 8 หลายเดือนก่อน +14

    የሷና የብዙነሽ ድምጾች ከሙዚቃው ድምፅ ክላሲካል እጅግ ይበልጣል ድንቅ የፈጣሪ ስጦታ ነው በመሸረሻ ግን ጌታን መቀበል በመቻሏ ዕድለኛ ሆናለች

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 8 หลายเดือนก่อน +9

    የሚያፅናና መንፈስ ሁላችሁም በርቱ እግዚያ ያፅናችሁ በርቱ

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 8 หลายเดือนก่อน +43

    ሂሩቴ ወደ አባቱዋ እና ወደ አምላኩዋ ሄደች እዛ ህመም የለ በሽታ የለ በላይ በታላቅ ደስታ ውስጥ ነው የምትኖረ ወልድ ያለዉ ህይወት አለው ልጆችሽ ዘመናቸዉ ይባረክ.

  • @FafisDiscovery-po2rn
    @FafisDiscovery-po2rn 8 หลายเดือนก่อน +13

    የሚገርሙ ልጆች ናቸው ደስ ይላሉ ተባረኩ

  • @martha1043
    @martha1043 8 หลายเดือนก่อน +11

    ሂሩትዬ በጣም ነዉ የምወዳት ልጆቿ ደሞ እንዴት እረጋ ያሉ አነጋገራቸዉ ደስ ሲል

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 8 หลายเดือนก่อน +7

    ሂሩትዬ የኔ እናት በጣም ነው የምንወድሽ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 8 หลายเดือนก่อน +9

    ሂሩቴ የኔ ትሁት አክባሪዬን ምን ግዜም አልረሳትም። ፈጣሪ መጽናናትን ይስጣችሁ፣ ነፍሷን በገነት ያሳርፍልን!!!

  • @Hi-py6uy
    @Hi-py6uy 8 หลายเดือนก่อน +10

    እንዴት መታደል ነው!? በዘፈኑ አለም የዝናንጫፍ የነካች፣ በመንፈሳዊው አለም አምላኳን ያስከበረች፣ እነዚህን የመሳሰሉ ልጆች ያፈራች፣ ስሟ በጭራሽ በመጥፎ ተነስቶ የማይውቅ ድንቅና ብርቅዬ ንግስት ነበረች። በጣም ጥቂት ሰዎች ለስኬት ብቻ ይፈጠራሉ ሂሩትዬም አንዷ ነበረች።

  • @ሠላም-ከ5ጐ
    @ሠላም-ከ5ጐ 8 หลายเดือนก่อน +8

    ተባረኩ ደሰ ሰትሉ❤❤❤

  • @astubelay5909
    @astubelay5909 8 หลายเดือนก่อน +7

    ሂሩት አልሞተችም እነዚህን የመሳሰሉ ልጆች አሏት ❤❤❤

  • @HaregwoinAchenfe
    @HaregwoinAchenfe 8 หลายเดือนก่อน +12

    ሒሩትዬ እግዚያብሔር በአፀደ ገነት ያኑርሽ በጣም የሚያማምሩና የሚወዱሽ ልጆች እዳሉሽ በሞትሽ ምክንያት በረፈደ ሰአት አወቅን እግዚያብሔር ይጠብቃቸዉ ዝንተ አለም አንረሳሽም ለኛ ምርጥ ሙዚቃወችን ጥለሽልን አልፈሻል ነብስ ይማርልን ❤❤❤

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 8 หลายเดือนก่อน +12

    በጣም ይገርማል በጥሩ ስም ኖራ እነዚህን የመሰሉ ልጆች ያደረሰች ጨዋ ሴት። በሰላም እረፊ

  • @fikirtemamotessmafikirtema7490
    @fikirtemamotessmafikirtema7490 8 หลายเดือนก่อน +11

    ይገርማችሇል ልጆቿ እናታችሁ ከመፈጠራ በፊት የሚያውቃት ጌታ እናተን የመሳሰሉ ቆጃንጆ ልጆች ሰቷት አለምም ቀርጥፋ ያልበላቻት ጀግና እናት ናት የእግዝያብሔር እጅ ነበረበት ሒወቷ የሚመሰከር

  • @teralewlijie2267
    @teralewlijie2267 8 หลายเดือนก่อน +13

    ሂሩት አይን-አፋር: የወርቃማ ድምፅ ባለቤት: ደግ: ትሁት ሰው ነበረች:: በርካታ ዘፈኖቿን ማንጎራጎር እወዳለሁ:: በልጅነቴ የመተዋወቅ እድል ገጥሞኛል:: ሂሩት ራሷ ኢትዮጵያን ትመስለኛለች:: ሂሩትዬ የሰላም እረፍት ያድርግልሽ

  • @Angela_436
    @Angela_436 8 หลายเดือนก่อน +15

    መውለድ ደጉ ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው ፥ከኢየሱስ ጋር የተጠጋጋ ፍጻሜው እንዲ ያምራል

  • @BelayneshH.mariyam
    @BelayneshH.mariyam 8 หลายเดือนก่อน +11

    ፍርዬ እግዚአብሄር ያፅናናችሁ አንቺንም ከረዝም አመታት በኋላ እንዳይሽ ጌታ ስላደረገኝ ጌታን እባርከዋለሁፅናቱን ያብዛላችሁ

  • @ethiotwilightsparkle3758
    @ethiotwilightsparkle3758 8 หลายเดือนก่อน +20

    መልካም እናት መልካም ልጆችን ታሳድጋለች:: የመፀሀፏ ምረቃ ላይ ተገኝቼ ስለሂሩት ያየሁትና የሰማሁት እውነት በጣም አስደንቆኛል:: ልጆቿ : የስራ ባልደረቦቿ: አድናቂዎቿ : ጋዜጠኞች ታዳሚዎች ባሉበት አዳራሹ ጢም ብሎ ሞልቶ የሚደንቅ ምሽት ነበር:: ሂሩት ተዘከረች

  • @danielkidanmariam5977
    @danielkidanmariam5977 8 หลายเดือนก่อน +12

    የጓደኛዬ ቤት ጎረቤት ነበረች ሂሩት በዛ ነው የማውቃት በጣም ቆንጆ ነበረች

  • @FOBMM
    @FOBMM 8 หลายเดือนก่อน +6

    Good to see you Ermias after long time. My classmate in Kidanemihret. Let your mom's soul rest in peace. Let Almighty God give you the strength to grieve well.

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 8 หลายเดือนก่อน +14

    እህታችን ሂሩት በህይወት ዘመኗ ጌታን አገልግላ ያለፈች የእምነት አርበኛ ነች

  • @sabrinmo-fd6yi
    @sabrinmo-fd6yi 8 หลายเดือนก่อน +9

    I wouldn’t say Hirut died; she has this wonderful children God Bless❤

  • @ayeleraberra4338
    @ayeleraberra4338 8 หลายเดือนก่อน +11

    የሂሩት እና የብዙነሽ በቀለ ዘፈኖች እየሰማሁ ነዉ ያደግኩት። ሁል ግዜ እታሞች ይመስሉኝ ነበር። ድምፃቸዉም ስለሚመሳሰል ልለያቸዉ አልችልም ነበር ። ላሳደሩብኝ ፍቅር እግዚአብሄር በገነት ያኑራቸዉ።
    እድለኞች ናችሁ ከዚች የመሰለች እናት መወለዳችሁ።
    ተባረኩ።

  • @EAZy-Bzy
    @EAZy-Bzy 8 หลายเดือนก่อน +6

    Thank you for sharing a glimpse on the life of Hirut ... a legendary artist! Good luck with the foundation. Rest In Peace In Heaven!

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 8 หลายเดือนก่อน +20

    ዘማሪ ሂሩት በቀለ በአባቶ በእየሱስ እቅፈ ስር ናት በጌታ ሆኖ አገልግሎ ማለፈ ክብር ነው

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 8 หลายเดือนก่อน +31

    የሞት መድሀኒቱ መውለድ እነዚህን የመሳሰሉ የሚያምሩ ቆንጆ የተረጋጉ ልጆች ተክታለች ሞተች አይባልም የኢትዮጵያ ህዝብ ልብ ውስጥ ናት
    ተወዳጇ አንጋፋ አርቲስት ሂሩት በቀለ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን ።

    • @ytwg6759
      @ytwg6759 8 หลายเดือนก่อน +2

      No need to wish. She is already in heaven.

  • @asterworku9645
    @asterworku9645 8 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ እናት ፈጣሪ ነፍሷን በአፀደገነት ሁሌም ያኑራት😭😭😭🤲🙏

  • @Taredan77
    @Taredan77 8 หลายเดือนก่อน +12

    ዋው ተባረኩ ለእናታችሁ ያላችሁ ክብር አይዛችሁ በርቱ የእናት ሞት ከባድ ነው እግዚአብሔር ያፅናናችሁ🙏🙏

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 8 หลายเดือนก่อน +10

    ውይ ዘመዴ ነፍስሽን ይማር ሂሩትዬ የእነቴ ወገን በጣም ሁሌ እንወድሻለን ለመላ ቤተስቦቻቭን መፅነነትን ይስጥልኝ ❤️

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 8 หลายเดือนก่อน +15

    ህይወት እንደ ሸክላ
    በመላው ኢትዮዺያ ህዝብ ተወዳጅ እናት
    የሷን ዘፈን እየሰማን ያደግን ሁሉ አዝነናል ሞት ለማንም አይቀርም ፅናቱን ይስጣችሁ
    ህይወት እንደ ሸክላ 🥰RIP

  • @brighttube4me
    @brighttube4me 8 หลายเดือนก่อน +23

    ቅዱስ እጋዚአብሄር በመንፈስ ቅዱሱ ሀይል ያጽናናችሁ ያበርታችሁ:: ጥንትም አሁንም ወ/ሮ ሂሩት በቀለን የማይወድ አንድ ሰው እንኳን አላጋጠመንም:: ትልቁና ዋናው ነገር የዘለአለም መኖሪያዋ የሆነውን ጌታ እየሱስን መከተሏ ነው::

    • @Myself-c4h
      @Myself-c4h 8 หลายเดือนก่อน

      “እግዝአብሔር” ብለህ አስተካክል

    • @Nt-lyrics.
      @Nt-lyrics. 8 หลายเดือนก่อน +3

      አንተ አስተካክለህ ካነበብክ አይበቃም?

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 8 หลายเดือนก่อน +12

    ልጂ ይወለድ

  • @gezuabebe8096
    @gezuabebe8096 8 หลายเดือนก่อน +12

    ሂሩትዬ በጣም የምንወዳት ዘፋኝ ነበረች ያደግነው በሱዋ ሙዚቃ ነበር። ተሰብስበን የዝፈን ምርጫ ስናዳምጥ ከሱዋ ዘፈኖች ብዙ ይቀርቡ ነበር። ልጆቹዋንም ስላየን ደስ ብሎናል ነፍስ ይማር።

  • @tesematamir8948
    @tesematamir8948 8 หลายเดือนก่อน +15

    የስኳር ህመምተኞችን ለመርዳት ፋውንዴሽን ላቋቋማችሁ የአርቲስት ሂሩት በቀለ ልጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ያሰባችሁትን አምላክ ያሳካላችሁ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 8 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ነው የምወዳት ነብስ ይማር

  • @HaregewoyinTilahun
    @HaregewoyinTilahun 8 หลายเดือนก่อน +16

    እናታችን እድሜ ጠገብ ናት በሷ ጸሎት አማኞች ተፈውሰዋል ስኳር እሷን ወደሞት አልወሰዳትም በጌታ ቀን ወደምትወደው ጌታ ነው የኄደችው።

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 5 วันที่ผ่านมา

    ሂሩትዬ የኢትዬጵያ ልጆች እናት
    ናት የእናንተ ብቻ አይደለችም
    ምርጥ እናታችን ከእየሱስ
    ጋር ናት

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t 8 หลายเดือนก่อน +7

    ከባድ ነው ለእናት ያለንን ስሜት በህይወት እያሉ ለመግለፅ:: እኔ እናቴ በህይወት አለች ግን ይህንን ስሜት ልግለፅላት ብል ሞቷ የደረሰ ይመስላታል ብዬ እፈራለሁ:: አትቆጭ!

  • @kukulu99
    @kukulu99 8 หลายเดือนก่อน +16

    ጌታ እረድቶኝ ለአገልግሎት እኔ ያለሁበት ከተማ መጥታ አብረን ጥሩ ግዜ አሳልፈናል በጣም መልካም እና ጥሩ እህት ነበረች ❤

  • @tesematamir8948
    @tesematamir8948 8 หลายเดือนก่อน +7

    መውለድ ደጉ የሒሩት በቀለ ልጆች የህይወት ታሪኳን ማዘጋጀታቸው ጥሩ ነው። ሂሩት ምትክ የማይገኝላት ኢትዮጵያዊት እናት፣ ዴምፃዊ፣ ዘማሪ ነበረች። ነፍሷን ይማር።

  • @FafisDiscovery-po2rn
    @FafisDiscovery-po2rn 8 หลายเดือนก่อน +8

    ሒሩት ማለት ጀግና ናት እሷ ሞተች ሳይሆን የሚባለው እንደ ቢሊ ግርሀም ወደ ሌላ ክብር ግራጁዌት ነው ያደረገችው ፡፡፡ ሒሩት ማለት የዘመናችን ጀግና ነበረች እሷ አልሞተችም ከክብር ወደ ሌላ ክብር ተሻግራለች፡፡፡ መልካም እረፍት እናታችን፡፡፡

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta4207 8 หลายเดือนก่อน +7

    Ooooo yigermal betam tiru tiiru lijoch alat eswa eko almotechim she is really lucky wede abatwa hedech eswa yagengchiwn edil sewoch biyagengu yetebarekech🎉 I really like ur speach tebareku

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 8 หลายเดือนก่อน +6

    ወይዘሮ ሒሩት በቀለ ነፍስ ይማር ለልጅዎችዋ በሙሉ ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን ቢኒያም ጌታቸው በዚሕ አጋጣሚ ከረጅም ጊዜ በሆላ አየሁሕ የእናት ሞትና ድንጋይ ላይ መቀመጥ እያደር ይቀዘቅዛልና የሚያበረታውን መንፈስ ቅዱስ ይላክላችሁ የምታኮሩ ቤተሰቦች ናችሁ ሕይወት እንደ ሸክላ

  • @ሠላም-ከ5ጐ
    @ሠላም-ከ5ጐ 8 หลายเดือนก่อน +7

    she will be in our heart 4ever. much respect🙏please keep your unity always

  • @MyD1010
    @MyD1010 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጊዜው እረዝም ቢልም ከእናንተ ውስጥ አቤልን እና ሴቷ እህታችሁን በተማሩበት ት/ቤት አስተማሪያቸው ነበርኩ በጣም ያማምራሉ አልፎ አልፎ ቤታቸውም እንደሄድኩ አስታውሳለሁ ጀግና እናት ነበረች ውዷ የጥበብ ሴት ሒሩት በቀለ
    ነፍሷ በደጋጎች ዘንድ ይረፍ !!!
    ኢትዮጵያ ሀገሬ በጣም ያኮራኛል ኢትዬጵያዊያነቴ ያልሽው ጀግና

  • @AksheZed
    @AksheZed 8 หลายเดือนก่อน +11

    God bless you all and family

  • @DezaBirhanu-ji7mm
    @DezaBirhanu-ji7mm 8 หลายเดือนก่อน +7

    ሂሩትን እናቴ በጣም ስለምትወዳት የልጅነት ጊዜየን ያሳለፍኩት የሂሩትን ሙዚቃወችን እየሰማሁ ነበር , የሂሩትን ሙዚቃ መውደድ ብቻ ሳይሆን እና እናቴን ማስታወስ ብቻ ሳይሆን እናቴ ሁሉ ነው የምትመስለኝ

  • @Weed-s3e
    @Weed-s3e 8 หลายเดือนก่อน +29

    ቆንጆ ቆንጆ ልጆች አሉዋት

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 8 หลายเดือนก่อน +3

      እንደ እስዋ

    • @ethiotwilightsparkle3758
      @ethiotwilightsparkle3758 8 หลายเดือนก่อน +4

      ጎበዝ እና መልከ መልካም እናት! መልከ መልካም ልጆች!

    • @Tina-wz4nl
      @Tina-wz4nl 8 หลายเดือนก่อน +4

      የተባረኩ ናቸው ይሄው እናታቸውን አስከበርዋት። ልጅ እንዲህ ሲባረክ ደስ ይላል።

  • @hannatawolda5966
    @hannatawolda5966 8 หลายเดือนก่อน +12

    በጣም ደስይላል አነዚሀን የመሰሉ
    ልጀች ስሏሏት ሞተች አይባለም

  • @hirutabebayhu9476
    @hirutabebayhu9476 8 หลายเดือนก่อน +7

    ተባረኩ ብሩክ ሁኑ:: ሂሩትዬ በእግዚአብሄር አብ አጠገብ በቀኝ እደምትኖር አልጠራጠርም::

  • @YohannesAdera-ef7uv
    @YohannesAdera-ef7uv 8 หลายเดือนก่อน +10

    ልጅ ሆኜ አባቴ በጣም ዘፈኗን ያዳምጥ ነበር እግዚአብሔር የሂሩቴንም የአባቴንም ነፍስ ይማር

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 8 หลายเดือนก่อน +10

    የተባረኩ ልጆች እግዚአብሔር በልጅ ሲባርክ እንዲህ ነው እናታቸውን ህልሟን ፈፅመው ስምዋ ህያው እንዲሆን አደረጔት።

  • @TesfayeMengiste
    @TesfayeMengiste 8 หลายเดือนก่อน +11

    ሂሩቴ አልሞተችም ምርጥ ልጆች ትታልናለች እደ ቅድስቴ ያለች

  • @mfiseha1
    @mfiseha1 8 หลายเดือนก่อน +6

    ህይወት እንደሸክላ ግሩም መልእክት ያለው ለማንኛዉም ኣማርኛ ለሚሰማ ዘመን የማይሽረው መልእክት የያዘ ነው የሂሩት በቀለን ነብስ ይማር

  • @yeshiworkgashu3192
    @yeshiworkgashu3192 8 หลายเดือนก่อน +12

    You guys are did it ❤❤❤❤ your Acknowledgment of her wishes and working on the issue and other people’s needs is incredible, Hirut or your mother knew what kind children she raised. Hirut Bekele is Ethiopian treasurer ❤❤❤❤

  • @kibebewbenti4297
    @kibebewbenti4297 8 หลายเดือนก่อน +23

    እናታችን እና በሙዚቃ ህይወታችንን በፍቅር ያዝናናችልን በጣም የምወዳት እና የማደንቃት ሂሩት በቀለ እግዚአብሔር ነብስሽን ይማርልን ወልዶ የሞተ ሰው መልኩን ቀየረ እንጂ ሞተ አይባልም ልጆችሽን ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ ኤርሚያስ ደግሞ በጣም ይመስልሻል ትልቅ ዕድሜ ለዚህ ቤተሰብ እመኛለሁ

    • @asfawabera1821
      @asfawabera1821 8 หลายเดือนก่อน +5

      ወንድሜ ነብሷ ወደአምላኳ ነዉ የሄደችዉ ወይም ነብሷተምሯል በርግጠኝነት

  • @elizabethhailesellasie1946
    @elizabethhailesellasie1946 8 หลายเดือนก่อน +13

    💚💛❤️
    May God bless, Weyzero Hirut Bekele. Melkam Ager Wedad Ethiopiawit! Love and Respect! Nefes Yemar! 🙏

  • @FAFENET
    @FAFENET 8 หลายเดือนก่อน +12

    የሙዚቃዎ ንግስት የደጉ ዘመን ❤❤❤

  • @genethabte2328
    @genethabte2328 8 หลายเดือนก่อน +4

    I love Hirut Bekele

  • @HazebMenjo
    @HazebMenjo 8 หลายเดือนก่อน +13

    ነብስ ይማር እኔ የማሰታውሰው ዘፈን እነቅፋት ሲመታኝ ስዬድ በጎዳናው የሚለው እብረት ትህሪት አለባበሷ እናዳንሷ ❤

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 8 หลายเดือนก่อน +8

    ውይይይ ወንድልጆች ለናታቸው ያላቸው ፍቅርደስ ሲይል

  • @SureSureefel-pq2pp
    @SureSureefel-pq2pp 8 หลายเดือนก่อน +6

    ሂሩትዬ በታልፍም እናተን የመሰለ ልጆች ሰጣናለች የናታችሁን ስም አስጠሯት ለኢትዮጵያ ብርቅዬ ነበች ወይኔ ሞት ባኢኖር ከድሬድዋ እኔ አፈር ልሁንልሽ ነፍስሽ ባደፀገነት ያኑሪልን።ሰለሞን ነኝ

  • @hirut139
    @hirut139 8 หลายเดือนก่อน +5

    ሒሩት በቀለ የህዝብ እናት ,እህት ወገን ናት ግን ወድመጨርሻው ላይ ከህዝብ ርቃ ነበር ሥራዋ ግን ሁሌ በህዝብ ልብ ውስጥ አለች ነብስሽን በገነት ፈጣሪ ያስቀምጥሽ ነብስ ይማር ልጆችሽንም ፈጣሪ ያፅናችሁ /ጆካ/የማይርሳ አስቂኝም ነበርች/የልጅነት ትዝታዬ ሰለሁነ ድስ ይለኛል።

    • @ZelalemesfayeT
      @ZelalemesfayeT 7 หลายเดือนก่อน

      ሂሩት በቀለ የጌታ ልጅ ናት። ሞተች አይባልም። ወደ ጌታ ነው የሄደችው።የሷን ፈለግ መከተል ነው ሚጠቅመው። የአለም ነገር አላፊ ነው።

  • @ManeWo
    @ManeWo 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጽድቅ ሰው ከሞተ በሁዋላ በጸሎተ
    ፍትሀት የሚገኝ ሳይሆን በቁማችን እያለን በጌታ ኢየሱስ በማመንና በመቀበል የእግዚአብሔር የልጅነት ስልጣንን በማግኘት ( ዮሐንስ 1:12)የሚገኝ ነውና ኑ እንደ ዘማሪት ሂሩት ጌታን ያዙና እርፍ በሉ ። የዘላለምንም ሕይወት አሁን ተቀበሉ ።

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 8 หลายเดือนก่อน +16

    ለዛ ነውኮ ሁል ጊዜ ባገኘነው አጋጣሚ ለወላጆቻችን ወይም ወዳጆቻችንን በህይወት እያሉ እንደምንወዳቸውና እንደምናድንቃቸው ብንነግራቸው የሚገባው፣ ስለዚህ ይልመድብን

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 8 หลายเดือนก่อน +7

    ምን ያህል እንደምወዳት ሳልገልፅላት ይቆጨኛል አትበል ምንም ቢደረግ አንጠግብም ምንም አትቆጭ ወንድሜ በያንዳዱ ላይ ብዙ አይነት ህመም አለ ከተፃፈልን ቀን አናልፍም አምላኳን አውቃ ነው ለናንተ ቀሪ እድሜያችሁን ያርዝመው ከሞት የሚቀር የለም

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 8 หลายเดือนก่อน +13

    ከሱ የተነሳ ከጌታ
    እንቆቅልሼ ተፈታ
    የሚለው መዝሙሯን በጣም እወደዋለሁ

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 8 หลายเดือนก่อน +12

    እናቴ ኢሩትዬ ነፍስሽን ይማረው፣የኢሩትዬ ቤት ቀበና ነበር ከአክስቴ ቤት ፊት ለፊት ነበረ እና ልጅ ሆነን በንጉሱ ጊዜ ወደስራ ስትሄድ መኪና ስተብቅ ትዝ ይለያል፣ልጆቾንም እያንዳንዳቸውን አውቃለውይ፣እኔ የምኖረው ደቡብ ፍሎሪዳ ነው፣የኢሩትዬ ልጆች በሙሉ እግዚአብሔር መስናናቱን ይስታችው፣ እግዚአብሔር ይባርካችው።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 8 หลายเดือนก่อน +6

      እኔም ቀበና ነበርኩ፤ ከነሱ ቤት ፍትለፊት የአቶ እሽቴ ቤት ነበር አሁን ፈርሶ አደባባይ ሆኗል! ሂሩት የእናቴ ወዳጅ ነበረች! ዘመዶቿም ከኛ ቤት ወደላይ ሁስፒታሉ በታች ይኖሩ ነበር! ሂሩት ንፍሷን በገነት ያስቀምጥልን!

    • @Koke01-24
      @Koke01-24 8 หลายเดือนก่อน

      @@abuhaile6517በትክክል ወገኔ የእርሶ መልስ ሰውነቴን ስንትው አደረገው እግዚአብሔር ይስትወት፣እኔ ከአገር ከወታው ብዙ አስርት አመታት ሆኖያል እቤቱ መፍረሱን ሰምቻለው ግን አደባባይ መሆኑን አላውቅም ነበር፣አመሰግንስለውይ።

    • @aayalew7
      @aayalew7 8 หลายเดือนก่อน +3

      ሂሩት

  • @ermiasabay2572
    @ermiasabay2572 8 หลายเดือนก่อน +5

    ሂሩት ነፍስሽ በአፀደ ገነት ያኑራት

  • @zemrobelaraya5351
    @zemrobelaraya5351 8 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kkfr12
    @Kkfr12 8 หลายเดือนก่อน +9

    ሂሩትዬ ውጪ በመውጣቴ ተለያየን እንጂ በጣም ጥሩ የፀሎት ጊዜ ነበረኝ ከሶ ጋ ግን የምትወጂው አምላኮ ጋ ሄደች አሁንም የምለው በርቱ እግዚአብሄር ያፅናናችሁ

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 8 หลายเดือนก่อน +8

    ሂሩት በቀለ ጀግኒት አምና ለጌታዎ ኑራ ተሰበሰበች ❤
    የዮሐንስ ራእይ 14:13
    ከሰማይም። ከእንግዲህ ወዲህ በጌታ የሚሞቱ ሙታን ብፁዓን ናቸው። መንፈስ። አዎን፥ ከድካማቸው ያርፉ ዘንድ፥ ሥራቸውም ይከተላቸዋል ይላል ብለህ ጻፍ የሚል ድምፅ ሰማሁ።

  • @ethiotwilightsparkle3758
    @ethiotwilightsparkle3758 8 หลายเดือนก่อน +10

    ትልቅነት ነው:: መፀሀፍ ፅፎ ለህዝብ እርዳታ ማድረግ የሚያስደንቅ ልግስና ነው ሁላችንም ይህን ክፉ በሽታ አጠገባቸው ሆነን ልንዋጋ ይገባል

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 8 หลายเดือนก่อน +6

  • @LawofGod
    @LawofGod 8 หลายเดือนก่อน +27

    One good thing about her is she went to be with the Lord! She is not dead . She is alive ! That is a comfort !

  • @teshome7693
    @teshome7693 8 หลายเดือนก่อน +5

    ሕይወት እደ ሸክላ ነው ጌታ እየሱስን የያዘ ፍፅሜውን ያማረ እንዲሆን ያደረገ አስተዋይና ጥበኛ ሰው ነው እናታችን አምልጣ ቤተሰቦን ያስመለጠች ጀግና የፀሎት ሴት ናት ጌታ ይመስገን

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 8 หลายเดือนก่อน +7

    አቤት ድምፅ አይቆጭም ጌታዋጋ ነው ያረፈችው

  • @elsasolomon7908
    @elsasolomon7908 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yemwedat ❤❤hirutiye

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 8 หลายเดือนก่อน +19

    ሂሩትን ከልቤ ነበር የምወዳት በልጅነት ዘመኔም አሁኑም የድሮ ዘፈኖቿን ስሰማ ለእሷ ያለኝ ፍቅር ይጨምራል እሷን ከመውደ ዴ የተነሳ አንዳንዴ መዝሙሯን እሰማ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @girmaalemayehu1086
    @girmaalemayehu1086 8 หลายเดือนก่อน +10

    በክርስቶስ ህይወት ለሌለው እዘኑ እናንተም ህይወት ከሌላችሁ ክርስቶስ እየሱስ ያስፈልጋቸዋል ።

    • @deehope9477
      @deehope9477 8 หลายเดือนก่อน

      Amen & Amen on that... 🙏 🤲

  • @BiruKidus
    @BiruKidus 8 หลายเดือนก่อน +7

    ሕይወት እንደ ሸክላ፣ ኢትዮጵያ ሃገራችን፣ …ዐይኑን ካያችሁት ……❤️ ነብስ ይማር

  • @fantuhailu6974
    @fantuhailu6974 8 หลายเดือนก่อน +6

    HIRUTE, we grew up with your music I love her,rest in peace, HIEUTEYE.

  • @sosoasella7556
    @sosoasella7556 8 หลายเดือนก่อน +7

    ኢትጲፒያ የሚለውን ዘፈን ስሰማ ሰውነቴን ይወረኛል

  • @MommaManderkin
    @MommaManderkin 8 หลายเดือนก่อน +7

    ሂሩት በቀለ ሁሉም ኢትዬጵያዊ ልብ ውስጥ አለች ነገር ግን ምት ሁሌም ሰው ያሳጣል የኔም እኔት በጣም ተወዳት ነበር እሷም በስኳር ህመምነው የምተችው የናት ጋደኛ ማጣት ከባድ ነው ነገር ግን እኔ በጣም ሰለተጎዳሁ እኔም የስኳር ታማሚ ሆንኩኝ እና ነብስ የማር

  • @TB-ou6qh
    @TB-ou6qh 8 หลายเดือนก่อน +5

    ኢየሱስ ጌታ ነው አለም በክርስቶስ ይጠቃለላል 🎉

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 8 หลายเดือนก่อน +1

      ገና በቅጡ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የምድር የሰማይ ፈጣሪም ጌታም መሆኑን አታውቁም!!በገኛችሁ ቀዳዳ እየሱስ ጌታነው ብቻ አያፀድቅም ።

    • @hannaaynalem3637
      @hannaaynalem3637 8 หลายเดือนก่อน

      የሰማይና የምድር ፈጣሪና ጌታ መሆኑን ካመንሽ ምን ያናድድሻል በተገኘው ቀዳዳ ጌታ ነው ቢባል ፍርዱን ለሱ ተይለት ስሙን የሚጠላው ዲያብሎስን ተከታዮቹ ብቻ ናቸው

  • @ዳንኤልሙላቱ
    @ዳንኤልሙላቱ 8 หลายเดือนก่อน +12

    Hirute Bekele was a remarkable talent her music resonated deeply with her audience. Her passion for her country and her unwavering support for the Ethiopian revolutionary army were evident in every note she sang. Her legacy lives on through her extraordinary music, which continues to inspire and uplift countless fans around the world. Rest in peace, Hirute Bekele. Your voice will forever echo in our hearts.

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 8 หลายเดือนก่อน +6

    ጀግኒትየወንጌልሴትየተባረከችልጆቿምየተባረኩአይዞአችሁእናታችሁወደጌታብትሄድምተተኪትውልድንአፍርታለችነብሳንበገነትያኑራትእኖዳችዃለንጀግናናችሁየጀግናልጅጀግናነውተባረኩ

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 หลายเดือนก่อน

    ልጆቼ፡ብሰማቸው፡በግንት፡ትኑርላቹ፡ስማን፡ጠርዮች፡ወልዳለች፡ትልቅ፡ሁንላት፡ክበሩ፡❤️🤗😭

  • @Bio650
    @Bio650 8 หลายเดือนก่อน +4

    መስፍን ኤልያስ የሚባል ልጅ ነበራት አንድ ካሴት አውጥቶ ነበረ

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx 8 หลายเดือนก่อน +4

    ኤርምያስ በጣም እናቱን ይመስላታል የወለደ በልጆቹ በስራው ሲታወስ ይኖራል ነፍስን ይማራት ።

  • @tewachewahadu
    @tewachewahadu 8 หลายเดือนก่อน

    በጌታ ኢየሱስ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት አለው እና ልጆቿም በክርስቶስ ካመናችሁ ከጌታ ጋር ብቻ ሳይሆን ከምትናፍቋት እናታችሁም ጋር አብራችሁ ትኖራላችሁ። ካልሆነ ግን አትገናኙም። የመዳን ቀን ግን አሁን ነው። እመኑ።

  • @seladngay1486
    @seladngay1486 8 หลายเดือนก่อน +12

    እንዳው ከምን ውስጥ ነው የምትስበስብት ጋዜጠኛ ተብላችው.ትገርማያለሽ ጥያቄ ሳይሆን የፍርድቤት አቃቤ ህግ ትመስያለሽ ተከስው እኮአደለም የመጡት.
    ባጠቃላይ ስርእት ብቃት የሌለሽ ነሽ

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 8 หลายเดือนก่อน +5

    ውይ ሒሩትዬ ሙዚቃዎችዋን እጅግ በጣም ነው የምወደው፣ እንደው ሰዎች ለምንድን ነው ሰው ወደ ፕሮቴስታንት ሲቀየር ክርስቲያን የምትሉት???? ክርስትያን ማለት እኮ በጌታችንንና መዳህኒታችን ነው የምናምነው ክርስቶስን ካመንን ክርስትያኖች ነንኮ???? ግን በቅንነት ነው፣

    • @Danadama123
      @Danadama123 8 หลายเดือนก่อน +3

      ተቃራኒ ነው ባክህ ፖሮቴስታንትነት ክርስቲያን መሆን አይደለም፥ ፖሮቴስታንነት ማለት የእምነት አልባ እና ኢሉሙናንቲዝም የልጅነት ግዜ መጠርያ ነው። ኢሮፖ ምስክር ናት ፖሮቴስታንት ነበሩ አሁን እምነት አልባ ሆነዋል አርጀንቲናም ፖሮቴስታንት ከጎረቤት ሃገሮቻ የበለጠ ሳስፋፉቶ አሁን አንቱ ከሚባሉት እምነት አልባ ፈጣሪ የለም ብለው ከሚያምኑ ወገን ሆናለች

    • @user-iv1qh6ei6c
      @user-iv1qh6ei6c 8 หลายเดือนก่อน +1

      ይቺ ትረካ ትታወቃለች ክርስትና ክርስቶስ ንው የሀይማኖት ድርጅት አይደለም ሀይማኖተኛ ሆነህ ክርስቶስን ገሽሽ አድርገህ ዘመንህ ቢያልቅ ምንም አታመጣም እግዚያብሄር ማንንም የሚያውቀው በክርስቶስ ነው ልጁ ያለው ህይወት አለው ነው የሚለው ቃሉ እራስህን ፈትሽ ወንድም መጽሀፍ ቅዱስ ግለጥ አንብብ ሌላ ተረተረት አትስማ አታንብብ እን ሂሩት በቀለ ለዙህ ነው የዳኑት ተባረክ

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 8 หลายเดือนก่อน +2

      ፕሮቴስታንት ማለት አማፂ አፈንጋጭ አመፀ ማለት ነው😂😂በኩራት ፕሮቴስታንት ነኝ ሲሉ እስቃለሁ የሰለጠኑ መስሏቸው ሰመጡ😣

    • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
      @ሐገሬሰላምሽይብዛ 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@meselechfeyessa1226 አዎ ግን እማይገባኝ እነሱ ወደ ፕሮቴስታንት ሲገቡ በክርስትና ህይወት ነኝ ወይም ክርስትያን ሆንኩኝ ይላሉ ስለዛ ምን ማለታቸው ነው በክርስቶስ የሚያምን ሁሉ ክርስቲያን አይደል እንዴ የሚባለው እላለሁ ??? ነገሩ አልፈርድባቸውም ክርስትና ሳይገባቸው ወደሌላ ዘው ስለሚሉ ነው፣ክክክክ፣ ግን ወደ ፕሮቴስታንት ያስገባቸው ዌስተርኖቹ ክርስትናን የተቀበሉት ከኛ በሃላ ስለሆነ,ክርስትያን ሆንኩኝ ብለው ቢያወሩ ያምርባቸዋል፣

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 8 หลายเดือนก่อน

      ማሪያምን በል​@@Danadama123

  • @tekleababera1965
    @tekleababera1965 8 หลายเดือนก่อน +3

    R. I. P. 👌 Big respect to ሂ ሩ ት በ ቀ ለ 😂😂😀

  • @yonasgebretsadik9576
    @yonasgebretsadik9576 8 หลายเดือนก่อน +8

    ሂሩትማ ሞት አትፈራም::
    የሥጋ ሞት ወዴት እንሚያሸጋግራት በእርግጠኝነት ታውቃለችና
    ወደአምላኳና ወደአባቷ እቅፍ ነው የገባችው
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዘፋኝ በመሆኗ ይቆጫት ነበር የኔ ጥያቄ ??? እግዚአብሔር ይመስገን እነዚን የመሰለ ልጆች አሏት ልጅ ሆኜ ቤተሰቦቼ ሲያዳምጡ ትዝ ይለኛል

  • @addislove6602
    @addislove6602 8 หลายเดือนก่อน +14

    Jesus is Lord

    • @WebitMelse
      @WebitMelse 8 หลายเดือนก่อน +1

      hirut is dead
      ምን አገናኘው ከጉዳዩ ጋር

  • @abdusalah9683
    @abdusalah9683 8 หลายเดือนก่อน +4

    የሂሩት የመጅመሪያ ልጅዋ መስፍን ኤርሚያስ በ1977ዓም ካሴት አውጥቶ ነበር። በቅርብ ቀን መገናኛ አካባቢ አግኝቸው ነበር እውነትም አንፅባራቂዋ ኮከብ