ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ ቁጥር 5 ሙሉ የዝማሬ አልበም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 68

  • @sarademeke99
    @sarademeke99 6 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረክ ፀጋውን እግዚአብሄር ይጨምርብህ

  • @WogenagegnehuGezahignGas-jc8lp
    @WogenagegnehuGezahignGas-jc8lp ปีที่แล้ว +4

    በጣም የምዎዲህ ቢሰማው ቢሰማው የማይሰለቸኝ መዝሙሮቺ ናቸው የተዎደድቅ የእግዚአብሔር ሰው ለዘላለም ተባረክ 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @alexandrafarhoud9788
    @alexandrafarhoud9788 6 หลายเดือนก่อน +3

    ካሌብ ተባረክ ዘመንክ ይባረክ ❤ፈታሪ ያክብር ☝️

  • @ሜርሲየቢቱእናት-ዸ3ዸ
    @ሜርሲየቢቱእናት-ዸ3ዸ 2 ปีที่แล้ว +24

    ተባርከሃል 😍😍ከ1_4ደሞ ብትለቁልን በጌታ ፍቅር ጠይቃቹሃለው

  • @bogalewendesen182
    @bogalewendesen182 ปีที่แล้ว +2

    ገና ብዙ ብዙ ብዙ ክብር እናያለን ቀኑ ደርሷል ወንጌሉ ጉልበት ሀይል አለው

  • @TamratYohannes
    @TamratYohannes 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዘማሪ ካሌብ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን!
    በሰማይ እንዳሉ ከዋክብቶች
    ይሄን ዝማሬ እንደገና ብትዘምረው
    ጌታ ይበርክ

  • @tamiratmathewos9846
    @tamiratmathewos9846 8 หลายเดือนก่อน +2

    ይችላል እግዚአብሔር!! እግዚአብሔር ይችላል!! የሰማይ አምላክ ከባረከህ በላይ አብዝቶ ይባርክህ!! ነብስን የሚያለመልም፣ ተስፋን የሚያድስ የዝማሬ ቅኔን ከላይ ከአርያም ያፈሰሰልህ የነብሳችን ባለቤት ሁሉን ቻዩ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ!! 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @onlytruth5126
    @onlytruth5126 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም የምወድህ የተባረክህ የጌታ አገልጋይ ካሌብዬ አትጥፋ በብዙ ተባርከን ድነንበታል አብዝቶ ይባርክህ

  • @YishakTesfye
    @YishakTesfye 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ፡ አብዝቶ፡ ይባርክህ፡ ወንድሜ፡ ካሌብ። እርካታችንና፡ የሕይወት፡ ውኃ፡ ምንጫችን፡ የሆነው፡ የናዝሬቱ፡ ኢየሱስ፡ ይባረክ። ሕይወትን፡ የሚያድሱ፡ ዝማሬዎች፡ ናቸው። እግዚአብሔር፡ ለስሙ፡ ክብርና፡ ለሕዝቡ፡ መጽናኛ፡ የሚሆኑ፡ ዝማሬዎችን፡ ያብዛልህ።

  • @HargeweyenzelekeHargezeleke
    @HargeweyenzelekeHargezeleke 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤ተባረክ ውድ የአባቴ ልጅ እጅግ በጣም ነው የምወድህ በውስጥህ ያለው የእግዚያብሔር ፀጋ መዝሙሮችህን በለቅሶ ነው የምሰማው ተባረክ የተውልድ በረከት ነህ።❤❤❤❤

  • @MaryaMaryaa123
    @MaryaMaryaa123 3 หลายเดือนก่อน +1

    እየሡሥ ከበቅ በላይ ነዉ ሥሙ ለዘላለም ይበረክ❤❤❤😂

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel ปีที่แล้ว +3

    አሜን

  • @emutiadmasu8308
    @emutiadmasu8308 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን!!"!!

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 2 ปีที่แล้ว +5

    የእግዚያብሄር ልጅ የኔ ጋሻ መከታ

  • @yosefassefaagilo3359
    @yosefassefaagilo3359 2 ปีที่แล้ว +6

    Kutr 1,2,3,4 lkekuln ebakachw geta ybarkachu shalom.

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 ปีที่แล้ว +5

    እንዳው አንዱ ዝማሬህ ደግመህ ብትዘምርልን በእውነት ያ መዝሙር ለኔ ትንቢት ነው ብየ አምኛለሁ ግጥሙን በሌላ ቻናሌ ስም እዚሁ ሙሉውን የመዝሙር ግጥም ፅፌው ነበር ብፈልገው ብፈልገው ለመጀመሪያ ግዜ የሰማሁበት ውየብሳይት ላይ ነበር ደግም የሰማሁት ስራ ቦታ ሁኜ አዝኜ በነበረበት ግዜ ነበር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ጌታ እየሱስ ይባርክህ

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ 2 ปีที่แล้ว +2

      ምን የሚለው መዝሙር ነው?

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 ปีที่แล้ว +3

      @@Eyerusalem_ ለችገሮኞች አወ እነሳለሁ
      ማዳኔን የዠ እገለጣለሁ
      የሚለው ዝማሬ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
      ሙሉ ግጥሙ "ተቀይሯል ሙሉ አድራሻየ" በሚለው ዝማሬ ስር በኮሜንት ላይ ፅፌዋለሁ

  • @yaredteshome3078
    @yaredteshome3078 8 หลายเดือนก่อน +2

    ማንነትህ የሚባርክ ጨዋ የሆንክ ዘማሪ። በመዝሙሮችህ ሁሌም እባርካለሁ። ፀጋ ይብዛልህ❤

  • @hermalacom
    @hermalacom 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤አየሡሰ ለዘላለም አይጠልም

  • @Dr.Lealem.terefe123
    @Dr.Lealem.terefe123 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen iyesus geta new.

  • @emutiadmasu8308
    @emutiadmasu8308 ปีที่แล้ว +2

    please this song post individually kalb blessd brother

  • @danimath
    @danimath ปีที่แล้ว +1

    Caleb geta abezeto yebarekehe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZemaTube
    @ZemaTube ปีที่แล้ว +2

    God bless you

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 2 ปีที่แล้ว +6

    ካሌብ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በጣም የሚባርክ መዝሙር ነው እናመሰግናለን መልዬ Miss you 😘

  • @NatanimTube-ix6vt
    @NatanimTube-ix6vt 2 ปีที่แล้ว +3

    Agelglotachihun gata ybark ... demo bitchilu ye kaleb tesifaye voice 1 2 3 4 albemochun bitlekuln kechalachihu

  • @Solomon-Tonjo
    @Solomon-Tonjo ปีที่แล้ว +1

    Glory to the one who put grace inside you

  • @smret.6783
    @smret.6783 2 ปีที่แล้ว +3

    Brother Kaleb, be blessed! 🙏🏼
    Better to listen to singers like him than those nowadays singers who create cahos.

  • @kebronmihretu
    @kebronmihretu ปีที่แล้ว +2

    Kewedede ayilikim eyesusiyee bless u brother in Christ

  • @Tes-x1u
    @Tes-x1u 2 ปีที่แล้ว +4

    Vol 1 to 3 tilekiyalesh beye tesefa aderegalewe

  • @bezawitbeyene6606
    @bezawitbeyene6606 ปีที่แล้ว +2

    please ke 1-4 album.un post adergulen.....be blessed

  • @lishantsehay6540
    @lishantsehay6540 2 ปีที่แล้ว +2

    Almighty GOD bless u. so amazing. i feel presence of holysprit .

  • @abeniviva4543
    @abeniviva4543 2 ปีที่แล้ว +2

    i have no word just God bless you kalsha

  • @abebayehuhaile1555
    @abebayehuhaile1555 2 ปีที่แล้ว +2

    ይችላል እግዚአብሔር ይችላል

  • @alexandrafarhoud9788
    @alexandrafarhoud9788 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን 3 ❤❤❤🙏

  • @GDM82879
    @GDM82879 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የምወድህ ካሌብዬ!

  • @daanaagaa6031
    @daanaagaa6031 ปีที่แล้ว +1

    ከ 1-4 ያሉትን አልበሞች ብትለቁልን ። ጌታ ይባርካችሁ

  • @samuelkassa2248
    @samuelkassa2248 2 ปีที่แล้ว +3

    Yemiwodaw saw

  • @lulitbogale3393
    @lulitbogale3393 ปีที่แล้ว +1

    Caleb Tebarek

  • @tarekegntesfaye6274
    @tarekegntesfaye6274 11 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareke amennn❤❤❤❤❤❤

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee ปีที่แล้ว +2

    Please post the songs individually. I love Caleb’s songs so much

  • @Ramadanbirhanu
    @Ramadanbirhanu 2 ปีที่แล้ว +2

    Kalu anbesaw bertalgn yebelete yrdah tsegahn yabzaw!

  • @Sisay-u5t
    @Sisay-u5t 6 หลายเดือนก่อน +2

    wenedeme kalebe Egzihbehere abezeto Yebarekehe mzemurochehene keyoutub laye awerege heysmawete hegenalwe tebarke/Ev sisaye keledeta mekan yesuse kedero werda 4 kebele 26 abente

  • @yosefassefaagilo3359
    @yosefassefaagilo3359 2 ปีที่แล้ว +2

    Glory song power full song amen amen.

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንንን

  • @Tes-x1u
    @Tes-x1u 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow thanks tebarekilign

  • @rossirossi3913
    @rossirossi3913 2 ปีที่แล้ว +2

    May God bless you Kalebye and Meli !!!

  • @zerituzed8531
    @zerituzed8531 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeen Ameeeeeen Ameeeen

  • @berhanumesele6641
    @berhanumesele6641 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen, be blessed in Jesus name!

  • @tsigeseyoumtsegaye2588
    @tsigeseyoumtsegaye2588 2 ปีที่แล้ว +3

    Tebark 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ayenetroot2227
    @ayenetroot2227 2 ปีที่แล้ว +10

    Thank you so much, please please post these songs on Spotify. Also please release Caleb's 1st Albums
    In Christ Jesus our Lord
    With lots of love .
    Ruth 2:12

  • @SaraSara-xe9xo
    @SaraSara-xe9xo 2 ปีที่แล้ว +2

    Amin💯amine💯amine💯amine💯amine💯amine💯amine💯amine💯amine💯amine💯
    Egziabehere.abezito.careso.fasemo.yebareki.tabrakiiiiiiiiii
    🍇🍒🍇🍒🍇🍒🍇🍒🍇🍒🍇🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖📚📚📚📚📚📚📚📚📚😘✅😘✅

  • @bezuayehuchernet8893
    @bezuayehuchernet8893 2 ปีที่แล้ว +2

    Rebate wndem

  • @luladmereid4194
    @luladmereid4194 ปีที่แล้ว +1

    there was a song "ejig ewedhalehu" i dont know which album it is.

  • @seyfey4696
    @seyfey4696 2 ปีที่แล้ว +7

    አሁን ያሉት ዘማሪዎች ከናንተ ቢማሩ ጥሩ ነበር

  • @teshaleabute6369
    @teshaleabute6369 2 ปีที่แล้ว +3

    Dinkmezmur

    • @elenikifle1865
      @elenikifle1865 2 ปีที่แล้ว

      ጌታእየሱስ ይባርክህ

  • @TamratYohannes
    @TamratYohannes 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዘማሪ ካሌብ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን!
    በሰማይ እንዳሉ ከዋክብቶች
    ይሄን ዝማሬ እንደገና ብትዘምረው
    ጌታ ይበርክ