Yezelalem Hiwot 6

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 18

  • @isaiah53_1
    @isaiah53_1 2 วันที่ผ่านมา

    ተባረክልን ጌታዬ ላይ ይበልጥ እንድጠጋና እንድበረታ አደረከኝ መምህርዬ ክብር ለጌታ❤❤❤❤❤🙌🏼🙌🏼🙌🏼👏👏👏👏👏👈

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 2 วันที่ผ่านมา +1

    ስንቶች ነቃን አሁንማ ክብር ለእግዚአብሔር

  • @Ftbledits1
    @Ftbledits1 3 วันที่ผ่านมา +2

    ገና ብዙ የምንጥላቸው ኢ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች አሉ ተባረክ

  • @esabellalala
    @esabellalala 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድንቅ የጌታ ቃል ተንታኝ እየመራሁ ነዉ ሠዎችን ወዳንተ ዮቲዮብ ትምህርት

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 2 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ በፀጋው ይሸፍንህ ክብር ሁሉ ለፀጋው ባለቤት ይብዛለት የኔ ጌታ ድምፅህ እረፍት ነው ሰላም ና ደስታ ንው ሐሌሉያ🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️

  • @መላክ
    @መላክ วันที่ผ่านมา

    በእግዚአብሔር ፊት ነዉር አልበ ሆኜለሁ🎉ጸጋና ምህረት ይብዛልህ

  • @lalotosadore3945
    @lalotosadore3945 2 วันที่ผ่านมา

    ክብር ይሁንልህ ጌታ
    ዴቭ ጌታ ዘመንህን ይባርክን¡¡!

  • @abnetsolomon668
    @abnetsolomon668 2 วันที่ผ่านมา

    ዴቨ የተወድክ ወንድሜ ቶሎ ቶሎ አሰተምረን ይህ ትምርት ትውልድ እያመለጠበት ነው።ደግሞም ለትውልድ የሚቀመጥ እውነት ነው። ፀጋ ይብዛልህ ። ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ የአእግዚአብሔ እውነት

  • @DanielTadesse-y2j
    @DanielTadesse-y2j 3 วันที่ผ่านมา +1

    መንፈስቁዱስ በደቭዬ ተናገረን፣አሁንም የእውቀት ፀጋ ይብዛል።

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 2 วันที่ผ่านมา

    Am Grateful of You Dave!.... Praise God!

  • @magdydinku2104
    @magdydinku2104 2 วันที่ผ่านมา

    Yes Amen

  • @זמטומאהרי
    @זמטומאהרי 3 วันที่ผ่านมา

    ስወድህ. 🎉🎉🎉🎉ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @AH-io7vm
    @AH-io7vm 2 วันที่ผ่านมา

    ወንድም ዳዊት በረከትህ ይብዛ ! በእንግሊዠኛ መተርጐም ቢቻል .

  • @Wine-y4q
    @Wine-y4q 3 วันที่ผ่านมา

    ፀጋ ይብዛልህ ዴቭ❤❤❤ድቅ ትምህርት ነው 🎉🎉🎉🎉

  • @Marthi723
    @Marthi723 3 วันที่ผ่านมา

    Amen👏🏽

  • @זמטומאהרי
    @זמטומאהרי 3 วันที่ผ่านมา

    አ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @זמטומאהרי
    @זמטומאהרי 3 วันที่ผ่านมา

    ትክክል

  • @TegeTame
    @TegeTame 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሁዳ ፩፤፭ ስለ እውኔተኛ አማኝ መጥፋት ይናገራልን?please ማበረርያ ብሰጥ❤❤