4አመት ሙሉ በረራ ይለም ብሎ ወዳ ሀገር ለመግባት ከለከሉኝ😥😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 266

  • @fatumaseid7906
    @fatumaseid7906 3 ปีที่แล้ว +28

    😭💔😭💔😭💔💔😭😭😭👈 የኔ እናት የኔ እንባ ይፍሰስልሽ አሏህ በሰላም ላሀገርሽ ያብቃሽ አንዳንድ አረቦች ሙጅሪሞች ናቸው ሀስቡን አሏህ ወኔእመል ወኪል ☝️😢

    • @mtube9382
      @mtube9382 3 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝማማየ

    • @zebibaseid8600
      @zebibaseid8600 3 ปีที่แล้ว

      ዱአ አድርጉልኝ እስኪ እኔም አድት እህቴ ሙጅሪሞች ገጥመዋት ይኸው ታፋናለች ምን የለ ምን የለ ገጠር ውስጥ

    • @fatumaseid7906
      @fatumaseid7906 3 ปีที่แล้ว

      @@zebibaseid8600 አሏህ ይድረስላት ማማየ አብሽሪ

    • @zebibaseid8600
      @zebibaseid8600 3 ปีที่แล้ว

      @@fatumaseid7906
      አሚን ውደዋ ኢሻ አላህ

  • @አልሃምዱሊላህ-ጨ8ቨ
    @አልሃምዱሊላህ-ጨ8ቨ 2 ปีที่แล้ว +2

    ያረብ ፍትህ በሰውዲ ላሉ እስረኛች ያረብ ፍትህ ፍትህ ድምፀ ሁኑ የጀመኣ እየሞቱብን ነው ኡኡኡኡኡ 👈😭👀👀😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ
    @እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ 3 ปีที่แล้ว +21

    እንኳን ሲያልቅሱ አይቸ እንደውም አልቅሽ አልቅሽ ብሎኛል ኡፍፍፍ ፍትህለወገኖቻችን በሳኡድ ላሉ ፍትህፍትህ ፍትህ አላህ ይድረስላት ለሷም

    • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
      @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 3 ปีที่แล้ว

      እኔም እዳችው ነኝ ትህህህ አላህ ጭነቀታቸውን ሙሉ አላህ ያሳላችሁ እህቶቸ ወድሞቸ

    • @mtube9382
      @mtube9382 3 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝማማ

    • @SdSd-po5ux
      @SdSd-po5ux 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይርዳን

  • @maramera6745
    @maramera6745 3 ปีที่แล้ว +5

    የእሄንን ቪዲዮ የሚያይ ሁሉ ሼር በማድረግ እንተባበራቸው

  • @tubfoziyashow1655
    @tubfoziyashow1655 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍ ያሰዝናል እኔ ምሰራባት አከባቢ እራሱ አንድ ፊሊፒን ጣያራ ዬሏም ብለዋት እናት ተማብኝ አለች ብለ ብትናግርም ዬለም ብለዋት እናትዋ ሞተች አሁን አብዳ ተስራለች

  • @ttttttt4133
    @ttttttt4133 3 ปีที่แล้ว +12

    እኔ ግን እንደዉ ሰራተኛ ባተገኝ ደስተኛ ነኝ ብቻዋን ብትሟቅቅ ቢትግማማ ምን አገባኝ ትስተህል ሴትዮን ማለቴ ነዉ

  • @imanamina552
    @imanamina552 2 ปีที่แล้ว

    የአላህ አላህ ይድርስልሽ የኔ እናት ውይ ውይ ስደት

  • @rthgfg9720
    @rthgfg9720 3 ปีที่แล้ว +3

    ሺ ግዜ ውድ ይሁን 4አመት ስትደክም አሁን ሼር በማድረግ መተባበር ነው የነሡ ኤምባሲ ጥሩ ነው እንዲደርስ ማድረግነው

  • @rabiyakedir6836
    @rabiyakedir6836 3 ปีที่แล้ว +5

    ሚስኪን አሏህ ይርዳሺ ማማዬ አር ዘድሮ ምን ጉድ ነው የአሏህ

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም፡አሳዘነችኝ፡አምላክ፡ጠብቆ፡አገራ፡ያግባት፡በዚ፡እድሜ፡ጎበስ፡ቀና፡ይከብዳታል፡ላገራ፡ያብቃት፡😭😭😭😭🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @seadbinteslam7415
    @seadbinteslam7415 3 ปีที่แล้ว +12

    ሚስኪን እኔጋ ራሱ ጲሊጲን ዜጋ አለቺ ግን ልሂድ ስትላቸው ትኬት ውድ ነው ብለው እቢ አሏት ሚስኪን እናቴ ታማለቺ ብላ እያለቀሰቺ እንኳን ሊሰሟት አልቻሉም አሁን ግን😥 እናቷም ሞተቺባት

    • @RR-yj8rb
      @RR-yj8rb 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😢😢😢😢

    • @mmedina6068
      @mmedina6068 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😥😥😥😥😥

    • @እናቴለኔሲልያኑርሽ
      @እናቴለኔሲልያኑርሽ 3 ปีที่แล้ว

      ትኬት እራሳቸው አይቆሩጡምደ አረቦቹ እቢ ካሉ

  • @እግዚኣብሔርእረኛየነ-ደ5ጘ
    @እግዚኣብሔርእረኛየነ-ደ5ጘ 3 ปีที่แล้ว +10

    የኔ እንባ ይፍሰስ እናቴ አይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነው

    • @RR-yj8rb
      @RR-yj8rb 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭

  • @zabibas1786
    @zabibas1786 3 ปีที่แล้ว

    አላህ የውስጧን አይቶ እነሱምን ያግራልሽ ያኔ ቆንጆ አይዞሽ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እናት አይዞሽ😭😭

  • @ለይላኡምጁናይድ
    @ለይላኡምጁናይድ 2 ปีที่แล้ว

    ሡበሀንአላህ አሳዘነችኝ የኔእናት ኡፋ ያረብ እኔም ሀገር ልጄን አስቀምጨ ነዉ የመጣሁት ነጋበጠባ ይናፋቀኛል ሁለትአመት እንዴአርባመት እርቆኛል የልጂናፋቆትበራሴ አዉቀዋለሁሥልሽነዉ ሥታሳዝን መንግሥትሊዴርስላት ቆንፅላሊያየዉ ይገባል ዲረሱላት ሥታሳዝን ያረብ ለልጆቻችን ለቄያችን ያብቃን

  • @ሀርቡዩቱብ
    @ሀርቡዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

    እነሱስ በሳኡዲ ነው እኛ በራሳችን ኢባሲ መግቢያ አተን ይሄው ሁለት አመት ሞላን በኮረና ምክንያት የራስዋ እያረረባት የሰው ታማስላለች አሉ ለኛም ፍትህ

  • @ttttttt4133
    @ttttttt4133 3 ปีที่แล้ว +5

    እኔም 9 አመቴ እሄዳለሁ ብየ አስቤ ነበር አልሞላልሽ አለኝ
    በዛ ላይ ሴትየዋ ክፍት ብላብኛለች ምን ስራ አለሽ ሰራተኛዉ ሁሉ ስንት ይሰራል እያለች ታመናጭቀኛለች ሆድ ብሶኛ
    ትምርት ሲዘጋ ከዛም ከዛም እየመጡ መሰባሰብ ነዉ ስራችዉ
    ከኳታር ድረስ ሳኡዲ ይመጣሉ እነሱ 24 ሰአት ሙከየፍ ጋ ተዘፍዝፈዉ እየዋሉ እኔ እመሰራበት ኩሽና ወላይ ሙከየፍ የለዉም ይኸዉ 9 አመቴ በሙቀት እየተቃጠልኩ
    ምን ብሰሪ ድጋይም ብፈልጭላቸዉ ሰራች አይሉም አያመሰግኑም ከጃቸዉ የምትወጣዉን የወር ደመወዝ ነዉ የሚያዉት እሱንም በስት መከራ ተጠራቀመ አልተጠራቀመ ብየ ስጡኝ ስላቸዉ በስንት መከራ ቆራርጠዉ ነዉ የሚሰጡኝ አልቅሸ ። ብቻ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል

    • @ነጃትYouTube-l3r
      @ነጃትYouTube-l3r 3 ปีที่แล้ว

      አብሺሪ ለህይር ነው ውደ

    • @zeinbatube6342
      @zeinbatube6342 3 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ ሁሉም በአላህ ፍቃድ ያልፋል ሁላችንም ቆይተናል አላህ መጨረሻችን እዲያሳምርልን ዲአ እናድረግ ሲቀጥል ደሞዝሽ እነሱጋ እዳየጠራቀም በወር ወር ተቀበያቸዉ ዋና እሱ ሲጠራቀምባቸዉ በሀላ ጥሩ ረይመጣም አላህ ካልፈሩ

    • @ttttttt4133
      @ttttttt4133 3 ปีที่แล้ว

      @@zeinbatube6342 እረ እነሱ ላይ ነዉ የሚጠራቀመዉ የአንድ አመት ደመወዝ አለኝ በወር በወር ብቀበል የት አስቀምጠዋለሁ የናት ቤት ስለሆነ ይሰባሰባሉ እና ልጆቹ ይወስዱብኛል ብየ እፈራለሁ ሲቀጥል እምተኛበት ክላስም በር ስር ነዉ አላፊ አግዳዉ ይከፍተዌል ልጆቹም የዘሉበታል

    • @maryiammaryiam2277
      @maryiammaryiam2277 3 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ያግዚሺ

  • @fatoomaasafa6419
    @fatoomaasafa6419 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይርዳሽ ከባድነዉ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @ነሥሪያYouTube
    @ነሥሪያYouTube 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እነት አለህ ለገርሽ የብቃሽ እኔም አለው አምስት አማት ከቤታሰብ ሪቄ ልህድ ብዬ ስነገር ቀይ በዚህ ወር እየሉ የታሉኘል በግድ ማሄድ እችለለው ግን ተቀይሜ ማሂድ ስለልፈለኩ ነው ብቻ አለህ በሰለም ለገር የብቃን ማለት ነው እንሸአለህ

    • @mtube9382
      @mtube9382 3 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝማማ

    • @gfgru7164
      @gfgru7164 3 ปีที่แล้ว

      እንሸአላሕ

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo 3 ปีที่แล้ว

    ዉይ ያረቢ ያከረም አላህበሰላም ላገረሺ ያብቃሺ

  • @soso-ji9np
    @soso-ji9np 3 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር ይርዳሽ እህቴ ሁፍ

  • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
    @ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +3

    ውይይይይይ የኔ እንባ ይፍሰስ😥😥😥 ኡፍፍፍፍፍፍ እንደት አንጀት ትበላለች አንዳንድ አረቦች እኮ ክፉ የሚለው ቃልም አይገልፃቸው 😭😭😭

  • @sumeya-endris
    @sumeya-endris 3 ปีที่แล้ว +4

    ኡፍ እንዳውም እራሴን አሞኛል ሳለቅስ የብስያመኛል ስታሳዝን
    ኑ እንማር የሰሀቦችን ታሪክ እንወቅ ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @mtube9382
      @mtube9382 3 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝዉደ

  • @እሙጀማል-ፐ1ገ
    @እሙጀማል-ፐ1ገ 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔናት
    አላህ ለሀገረሽ ያብቃሽ
    አላህ ያሳዝንልሽ
    አረቦችሽን

  • @dxddudxddu4072
    @dxddudxddu4072 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 3 ปีที่แล้ว +1

    ሱሀብ አላህ😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 ปีที่แล้ว +2

    የእኔ እናት አሏህይርዳች"እፍፍፍከባድ ወላሂ"አጀቴን በላችው አይስደት "አይየሠው ሀገርወይእኔ

  • @fatmuamohamed8689
    @fatmuamohamed8689 2 ปีที่แล้ว

    Subahan Allah weeyyi yeen natiye uffffff 🤔😭😭👈☝🤲

  • @meer6395
    @meer6395 3 ปีที่แล้ว

    uuuuuuuuuffffffffff geta hoyii eridanii ye sidatii macareshachin geta yasemirenii😭💔💔💔😭😭

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt 3 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት ምን አይነት ናቸው

    • @mtube9382
      @mtube9382 3 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝማማ

  • @neimayimar1376
    @neimayimar1376 3 ปีที่แล้ว

    ብሩም ተወዷል ለዛነው እጎደኛየጋር የምስራ የሌላ ሀገር ዜጋ እቢ ብለዋት ከሀገር ትኬት አስልካ ፎርጂድ ሁኖ ከኤርፖርት ተመለሰች ቢሮ ስራገባች

  • @maramera6745
    @maramera6745 3 ปีที่แล้ว +2

    የትላልቅ ሚዲያ አስተላልፋቸው በጣም ታሳዝናለች

  • @ኢ.ያ.ሀገሬ.ዩቱብተወከልቱ
    @ኢ.ያ.ሀገሬ.ዩቱብተወከልቱ 3 ปีที่แล้ว

    አሚን

  • @ميمونةاممم
    @ميمونةاممم 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይድርስልሽ ያርቢ

  • @user-qg9hc1er1oSeada
    @user-qg9hc1er1oSeada 3 ปีที่แล้ว

    ታሳዚናለቹ ያረቢ። አላህ ይሪዳት።

  • @JJ234ጄጄ
    @JJ234ጄጄ 3 ปีที่แล้ว

    ያረቢ ስታሳዝን ያረቢ አላህ ይርዳት ያረቢ

  • @asnekachdemesa9074
    @asnekachdemesa9074 3 ปีที่แล้ว

    የእኔ እናት ወወላይቷ እመቤቴ ማርያም የሰዎቹሽን ልብ ታራራልሽ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይድረሰላት

  • @Tube-fc2ts
    @Tube-fc2ts 3 ปีที่แล้ว +1

    የአላህእባክህእህታችንንወዳገራበሰላምአግባት፡ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 3 ปีที่แล้ว +4

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ. ይድረስልን ያረብ ያረብ

    • @mtube9382
      @mtube9382 3 ปีที่แล้ว +1

      ደምሩኝማማ

    • @ፎዚያ.የሱፍ
      @ፎዚያ.የሱፍ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@mtube9382 አይከፈልበትም ደምሬሼለሁ

    • @mtube9382
      @mtube9382 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ፎዚያ.የሱፍ እሺአችምነይ

    • @ፎዚያ.የሱፍ
      @ፎዚያ.የሱፍ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@mtube9382 እሽ

  • @tube9895
    @tube9895 3 ปีที่แล้ว

    እኔም አገር ላኬኝ መሥራት አልፈልግም በያት አገር አልክሽም ከ2አመት በሀላ ነዉ የምልክሽ ብላኝ አረፈች አላህ ይሁነን እኔ 8 አመቴ ነዉ

  • @molohailo3798
    @molohailo3798 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው

  • @Ahmed-du6tj
    @Ahmed-du6tj 3 ปีที่แล้ว +2

    ውይይይይ አረ ያረብብብብ አተድረሥላት ድረስልን ያአላህ በጣም ነው ልቤን የነካችው አላህ ይርዳት ያረብ

  • @ጁጁነኝየወንድሞቸቅመም
    @ጁጁነኝየወንድሞቸቅመም 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት😚😥😥😥😥😥😥😥

  • @እማእወድሻለሁ-ደ5ቘ
    @እማእወድሻለሁ-ደ5ቘ 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔእናት ሥታሣዝን😭😭😭😭😭😭

  • @ወለተኪዳን-ቨ4ገ
    @ወለተኪዳን-ቨ4ገ 3 ปีที่แล้ว

    የኔናት ስታሳዝን ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @haeah0203
    @haeah0203 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ 😭ነጅማየ አላህ ይደርስልሽ የኔ ሚስኪን አወቃታለሁ ጎረቤቶች ናችው ሪያድ ናት አሁን ግን ጂዳ ናት እረመዳንን እዛ ነው የሚሆኑት ያለችባት ሴትዮ አረጊት ናት ጂዳ ልጆች ስላላት እዛ ነው እረመዳንን የሚፇሙት እናም እንዳንዴየ እቤታችው እሄዳለሁ እንደምትሄድ ነግራኝ ነበር ለሴትዮዋ ሌላ ስራተኛ አምጥተዋል ከረመዳን በፊት ግን ሴትዮዋ ወላሂ መናጢ ናት ከኔስዋች ጋር ጎረቤት ናችው እናም እኔ ጠለብ አይደለሁም እነሱ ጋር 6ኛ አመቴ ነው እናም ተፍትሽ ሲመጣ እኔን እንዳባሩርኝ ትፈልጋለች የማትላችው ነገር የለም አብረው ብና ይጠጣሉ የኔም ስወች እንደዚህ ብላን እያሉ ያወሩኛል አልሀምዱሊላህ ስራ ቢበዛብኝም ጥሩ ስውች ናችው በጣም ነው የሚወዱኝ

  • @ኢትዮሙስሊም
    @ኢትዮሙስሊም 3 ปีที่แล้ว

    እህህህ የኔ ናት ማስኪና አሏህ ይርዳት ትኬት በጣም ዉድ ነዉ አዎ

  • @zuzu9049
    @zuzu9049 3 ปีที่แล้ว

    እስኪ ተውኝ ቁስሌን እኔንም ብር አንሰጥም አናሳፍርም ብለውኝ መጥፋት ደረጃ ያደረሱኝ እነሱ ናቸው ሁለት አመት ኮንትራት ጨርሼ ሌላ ሁለት አመት ከሁለት ወር አሰሩኝ ካለፍላጎቴ ሳለቅስ ኑሬ አማራጭ ሳጣ ብሬን ትቼ አንድ አመት ብር ጠፋሁ አልሀምዱሊላ ብሩንም ሰርቼ አገኝሁት

  • @leyila3tube439
    @leyila3tube439 3 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ለቦልስ ታለክት አዷ እዲህ አፈነዋት የሌም እያሉ ከዛ ቃስ አለችና መንገድ ላይ ወጣችና መክና ሳለፍ አሰቆመችና ቦልስጋ ወሰደኝ አለች ወሰዳት ከዛ መጥትው ሁሉንም አሠተካክሉት 👍👈

  • @alalal1569
    @alalal1569 2 ปีที่แล้ว

    ውይአታልቅሺ

  • @ቲቲነኝአባቴንናፍቂ
    @ቲቲነኝአባቴንናፍቂ 3 ปีที่แล้ว

    የኔማር አለባበስሽ

  • @naema3396
    @naema3396 3 ปีที่แล้ว

    ያ ኣላህ ጸላኢኪ ይንባዕ ዩማየ

  • @ሠሚራፍትህለሰኡዲእስራኞች
    @ሠሚራፍትህለሰኡዲእስራኞች 3 ปีที่แล้ว

    ወለሂ የኔመደም እናትቤት ከዚ የበለጣ ሁልግዜ ተናበለች ግን በኮሮና እየሰባቡ መገድ ዝግናው ይሏታል እንዱኑሲያናት በጠምናው የሚየሰዝኑት አለህ ይድራስለቻው😭😭😭😭😪😪😪

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo 3 ปีที่แล้ว

    እኔም ከመዳምጋ ልንጋደልነዉ አንደየ ጠያራ የለም አንደየ ኢብረ ጥጊ አወልሸይ ትለኛለች አላሁ አለም
    እኔም መርፈ አልወዲም ኮረና ከመጣ ጀምሮ
    ሰራተኛ የለም እነሱምሌላሰራተኛ ለማምጣት ይፈራሉ

  • @ወለተመድህንንጉስ
    @ወለተመድህንንጉስ 3 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ ውይ ስደት😭😭😭😭

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso7709 3 ปีที่แล้ว

    ምስኪን😥😥😥😥😥

  • @እሙየነኝየጃማዋየእማየብቻ
    @እሙየነኝየጃማዋየእማየብቻ 3 ปีที่แล้ว

    የኔሀእናት የኔ እባ ይፍሰስልሽ ኡፉፉፉ አይ ስደት ስንቱን አሰለቀሰ ምሀናል ቢያሳፍሯት 😥😥😥😥

  • @mmedina6068
    @mmedina6068 3 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😥😥😥😥😥 አላህ ይርዳሽ እህቴ እፍፍፍፍፍፍፍ አድስ ነኝ ለቤትሽ እህት በርች ቤተሠብ ሆኛለሁ

  • @Zahra-vh8js
    @Zahra-vh8js 3 ปีที่แล้ว

    ሁፉፈ ያኤኔ ኢነቲ አያዞሽ

  • @zabibas1786
    @zabibas1786 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ😢😢

  • @RakRak-km6pt
    @RakRak-km6pt 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ አላህ ይድረስልሽ እናት

  • @hawelthawelt6831
    @hawelthawelt6831 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ያግዝሺ የኔእናት

    • @GggGgg-ms1lg
      @GggGgg-ms1lg 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ይደረሠልሸሸ

  • @Sነኝ-t5l
    @Sነኝ-t5l 3 ปีที่แล้ว

    እህህህህህህበስቱ ላቅስ ዘድሮ ያረብ እርዝቃችንን ባገራችን ያርግልን ሁሉም በያገሩ ያርግለት

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ጐ4ቐ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ጐ4ቐ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት እፍፍፍፍ
    ስታዛዝን

  • @user-qg9hc1er1oSeada
    @user-qg9hc1er1oSeada 3 ปีที่แล้ว

    ኒቃቢሽን የትነዉ የምታገኝዉ ከታቹ የሜታሠረ ፈልጌአጣሁ።

  • @bintendris2288
    @bintendris2288 3 ปีที่แล้ว

    ያረብ

  • @fatumaomar2054
    @fatumaomar2054 ปีที่แล้ว

    ያረብ ፍትህ

  • @አሚናአብድሏህ
    @አሚናአብድሏህ 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪይርዳትማሬ ታሳዝናለይ

  • @Aነኚኢነሏሀማአሶቢሪን
    @Aነኚኢነሏሀማአሶቢሪን 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔእናት ሀቢበቲ ገልቢ አይዞሽ አላህ ካችጋር ይሁን

  • @አይሻዪቱብ
    @አይሻዪቱብ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ሚሥኪን

  • @madampordos3348
    @madampordos3348 3 ปีที่แล้ว

    ሚሥኪን አላህ ይርዳሺ

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 3 ปีที่แล้ว +3

    የትሀገርነዉያለችዉ።እሕቴ።እፍፍፍፍከባድነዉአላህይድረሥላት።

    • @mtube9382
      @mtube9382 3 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝማማየ

  • @በፍቅርጉዞእማምላክንይዞበ
    @በፍቅርጉዞእማምላክንይዞበ 3 ปีที่แล้ว

    እዴ ምንአይነት ባለጌናቸዉ በሠለጠነ ዘመን ጢያራ የለም ትንሽ እንኳን ፈጣሪን አትፈሩም።😭😭😭😭

  • @طيبهاثيوبيا-ش6ب
    @طيبهاثيوبيا-ش6ب 3 ปีที่แล้ว

    ‏‏وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته آمين حياتي

  • @raheemama1458
    @raheemama1458 3 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭😭☝️

  • @arhibutube6566
    @arhibutube6566 3 ปีที่แล้ว

    ዬት ሀገር ነት እኛ ገ ፊሊፒን አለች 5000 ሺ ሪያል ስቀንስ ትሄጀልሽ አለቸት ወይም ግመሽ ክፈይ አለቸት 2ወር አለፈት ግን በያ አመቱ ነዉ የምትሄደዉ 1አመት በረሷ ቲኬት 2አመት በመደም ወጪ

  • @meryemtube3873
    @meryemtube3873 3 ปีที่แล้ว

    ያሳዝናል

  • @emuamira6706
    @emuamira6706 3 ปีที่แล้ว +1

    ሲሪላካ አሁን በርራ የለም ሁሉንም ትጠይቅ ሁሉን አሟልቸ ቤተሰብ ሁኛለሁ እርስዎም ጎራ በሉ

  • @halawiahalawia5543
    @halawiahalawia5543 3 ปีที่แล้ว +4

    አለሀ ዪደረሲለት በጠሚ ከበዱነዉ አይ ሲደት

    • @lamar5988
      @lamar5988 3 ปีที่แล้ว

      አንዷን ም እንዶነዚያ እንሁ የጫወቱባታል በረራየለምይላሉ🤔

  • @MdAli-ps9qi
    @MdAli-ps9qi 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭👍👍👍

  • @zbibzbib5423
    @zbibzbib5423 3 ปีที่แล้ว

    Zabuye barichi alha yiridati

  • @zedtamamzedtamam9069
    @zedtamamzedtamam9069 3 ปีที่แล้ว

    Allah kezi mekeran sikayi yawutash

  • @askaeleaskaele9516
    @askaeleaskaele9516 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭🙏🙏🙏

  • @zainbsoror9124
    @zainbsoror9124 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያዛዝናል

  • @እናቴኑሪልኝሣትከፊብኝኡሚ
    @እናቴኑሪልኝሣትከፊብኝኡሚ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ምስኪን በጣም ነዉ የምታሣዝነዉ አላህ ይሁናት

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 3 ปีที่แล้ว

    አይ የአላህ አላህ ለሀገርሽ ያብቃሽ የኔናት

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይደረስላት

  • @زينبجي-د1ذ
    @زينبجي-د1ذ 3 ปีที่แล้ว

    እህት አላህ ይረዳሸ

  • @መንበረሥላሴ-ጸ8በ
    @መንበረሥላሴ-ጸ8በ 2 ปีที่แล้ว

    ውዴ ተባረኪ ድምጽ ስለሆንሻት

  • @habibadd9901
    @habibadd9901 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ፈረጃውን ያቅርብላት

    • @mtube9382
      @mtube9382 3 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝማማየ

  • @mohmmad3868
    @mohmmad3868 3 ปีที่แล้ว

    አላህሀቢ😭😭

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 3 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እማ እግዚአብህር ይርዳሽ እኔ ላልቅስልሽ

  • @እግዚአብሔርሐይሌነዉ
    @እግዚአብሔርሐይሌነዉ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት
    እረረረረረረረረ
    እረበናትስ እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @zinetsied5363
    @zinetsied5363 3 ปีที่แล้ว

    የኔናት ሚስኪን

  • @OmanOman-ob5cc
    @OmanOman-ob5cc 3 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭

  • @የወሎዋሡመያአመቱሏህ
    @የወሎዋሡመያአመቱሏህ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ሚስኪንንንንአሏህ ይድረስላት ይች እባ ፈሳ አትቀርም

  • @firdowstube789
    @firdowstube789 3 ปีที่แล้ว

    ሚስኪን ስታዛዝን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አላህ ይድረስላት ያረብ

  • @halemaahemde3615
    @halemaahemde3615 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይርዳሻ

  • @ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ
    @ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይድረስለት😥