ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
tebarekuu❤❤❤❤❤
አውነት ብቆይም ይወጣል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
አዎን መጠጣት ተፈቅዶእል ጳውሎስ ትንሽ የወይን ጠጅ ለሆድ ቁርጥት መልካም ነው ብሎአል ግን እንደ ባለ አእምሮ ማንኛውንም ሀጢአተ በፈቃደኝነት መቆጣጠር ግድ ነው እትጠጣ ሳይሆን አትስከር ግን ተብሎአል
አትመልከት ማለት አትጎምጅ ማለት ት ነው
ለዘፈኝ ታዲያ ለምንድነዉ ፉትሀት የምታደርጉት።በደንብ አድርጋ ነዉ ምደግፈዉ።
እኛ ማነው ፈራጅ ያደረገን ለሁሉም ነብሳት መዳን ግን ፀሎት ወይም ፍትሀት ማድረግ ምኑ ነው ዘፈንን መደገፍ
ደሞስ ሰው ሆኖ አጥያት ያልሰራ ማነው የግድ ዘፈን ብቻ አደለም አጥያት ስለሁሉ መዳን ግን ቤተክርስቲያን ትለምናለች
እናንተ ቸርች የሚታወቅ ድካም የተገኘበት ሰው አውጥታቹ ትወረውራላቹ???????
እዚ የተሰበሰባቹ ሁሉ በእውነት አንድ ጥያቄ አለኝ ግን ከኦርቶዶክስ ውጪ መኖር አትችሉም ወይ ??? የራሳቹ አስተምሮ አለቀ ወይ ያው ከሰው ኪስ ስለምትቀዱ በሂወቴ የሚቆጨኝ ልጅ እያለው ጼንጤዎች መልካም ሰዎች ናቸው ብዬ ያመንኩባቸው ዘመናት ናቸው 😊
ተረትህ አፈር በላብህ
@MolaLegesse-q5g የትኛው ????😁😁 እስኪ እንደአባታቹ አትቅበዝበዙ ወገኖቻችን በማስረጃ ነው ሁሉም ነገር
በጌታ በኢየሱስ ሥም የዉሸት መንፍስ ይመታ ።
አ!!!!በኦርቶዶክስ ዘፈን አይፈቀድም ነው ያለችው እንደገና ብንሰምማት?!!!?!! ዘፋኝ ያለው የት ነው ይህን እናት እንኳን ቁጭ ብላ በሰፌድ የሆነ ነገር እየለቀመች ስታንጎራጉር የምትውለው ዘፈን ነው እንኳን yangster አሮጊቶችም ይዘፍናሉ ጥምቀት ወጥተን ልባችን ድክም እስኪለን ዘፍነን ደንሰን ታቦቱ አጠገብ ሲመሽ ነው የምንለያየው እሺ የኔ እህት የኢትዮጵያ አርቲስት የሚባሉት በሙሉ ዘፋኞች አጫሾች ጠጪወች ምን ሆነና ?! አፍሽን ሞልተሽ ዘፈን በኦርቶዶክስ አይፈቀድም አረ ያሳፍራል!!!!!;
እናንተ በአምልኮ ሰበብ ስትደንሱ አደል እንዴ የምትውሉት ኦርቶዶክስን በባዶ ሜዳ የምታጣጥሉበት ጊዜ አብቅቷል አሁን ሁሉም ተገልጧል
ወይኔ ተረት ተረት