#EBC

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @akemedmhamed8648
    @akemedmhamed8648 5 ปีที่แล้ว +4

    አቢቹ ምርጥ መሪያችን ሽአመት ኑርልን

  • @tigisttadesse6179
    @tigisttadesse6179 6 ปีที่แล้ว +18

    ወ/ሮ ፈርያት ደስተዋ ደስ ሲል ጭብጨበዋ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 5 ปีที่แล้ว +1

    Who is like Dr abey ? I love when my people they make happy noises. God bless u every one. Maria

  • @selaminasherigogo6934
    @selaminasherigogo6934 6 ปีที่แล้ว +7

    ምንኛ የደስታ ቀን ነው ዶክቶር አብይ 1000 ዓመት ኒጋሥ አሁንም ወደፊትም 100% ምርጫችን ነህ መልካም የሥራ ዘመ ይሁንላችሁ እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!!

  • @matyzeleke5954
    @matyzeleke5954 6 ปีที่แล้ว +8

    Yes አብይ በታም ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር ውሌም ካንተ ጋር ይሁን የኛ መልካም ደግ መሪ 👏👏👏👏👏👏😘😘😘😘😘

  • @zainabadam9536
    @zainabadam9536 ปีที่แล้ว

    ደመቀ መኮነን ሀይማኖቱ ምንድንነው በትህትናመልሱልኝ

  • @miskajik9902
    @miskajik9902 6 ปีที่แล้ว +9

    yessssssssssssss Abiyyyyyyy💔💔💔❤❤❤💕💕💔💔❤❤❤

  • @asterdejene1685
    @asterdejene1685 6 ปีที่แล้ว +6

    Dr Abiiyii good bless you

  • @fantudesta2819
    @fantudesta2819 6 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ኮሜዲ ነው

  • @samielectrictesfazgi7727
    @samielectrictesfazgi7727 6 ปีที่แล้ว +6

    congratulations Dr Abiy

  • @oromo-online-libration-for2534
    @oromo-online-libration-for2534 6 ปีที่แล้ว +2

    good day for all of us

  • @senay2388
    @senay2388 6 ปีที่แล้ว +3

    የህዝቦች መፈናቀል እየቀጠለ ነውና ለህዝቦች መብት መጠበቅ እዝጋብሄር ይርዳቹ ።

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx 6 ปีที่แล้ว

      habteslasie Kahsay የመጡት በፀሎት ስለሆነ የሚቆዩትም በፀሎት ነው ! ህዝብ መፀለዩን መቀጠል አለበት ! ይሄ በሰው ጥበብ የሚሆን አይደለም

  • @lulaabdullahahmed37
    @lulaabdullahahmed37 6 ปีที่แล้ว +11

    Congratulations all ethiopian nations Dr abey &tem lema 😅😅😅😅

  • @kefyalewkindie4948
    @kefyalewkindie4948 6 ปีที่แล้ว +1

    congratulations Dr.abiy and demeke

  • @woledsee3016
    @woledsee3016 5 ปีที่แล้ว

    የተረገመ ቀን 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @hey1232
      @hey1232 5 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkkkk

  • @giditujamal5709
    @giditujamal5709 6 ปีที่แล้ว +1

    Wowooooo batam dasi bilonyali masha Allah Allah yixabikiki ABEYE😍😍😍😍😍 I Love you 👍👍👍👍👍💓💓💓💓💓💓💓💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @meronwordofahabeshawettama457
    @meronwordofahabeshawettama457 6 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ዶ/ር ደብሪቱ ክክክ ሙሽሽ አለች

    • @addisabeba4264
      @addisabeba4264 6 ปีที่แล้ว +1

      Ereer ketel deben belalech doctor debritu yewchet doctor

    • @meronwordofahabeshawettama457
      @meronwordofahabeshawettama457 6 ปีที่แล้ว +1

      @@addisabeba4264 ክክክክክ ቀላል ያስታውቅበታል እርር ይበል የታባቱ

    • @kedusemikael6713
      @kedusemikael6713 6 ปีที่แล้ว

      meron wordofa habeshawet tamasgan amelaka kkkkkkkkkkkkkk

  • @qabdalaad6783
    @qabdalaad6783 6 ปีที่แล้ว

    Good

  • @vbb6824
    @vbb6824 5 ปีที่แล้ว

    አብይ ሺ አመት ኑር ሺ አመት ተመረጥ

  • @j.mbenti7493
    @j.mbenti7493 6 ปีที่แล้ว +1

    😁good👍👍👍👍👍👍

  • @nihaleyasu3492
    @nihaleyasu3492 6 ปีที่แล้ว

    እንዴት ደስ ይላል?

  • @mhrr3trvfsr191
    @mhrr3trvfsr191 6 ปีที่แล้ว

    yesssssssssss አብይ ♥♥♥♥♥♥

  • @bymercyandgrace
    @bymercyandgrace 6 ปีที่แล้ว +7

    Fegegtaw rasu des sil ewnetegna sew

  • @SalamSalam-cx4sc
    @SalamSalam-cx4sc 6 ปีที่แล้ว +2

    አብይዬ ኬኛ

  • @ነፍጠኛዉነኝከወሎ
    @ነፍጠኛዉነኝከወሎ 3 ปีที่แล้ว

    ገብረፄወን 15😂😜

  • @hadasyohanneskafela8939
    @hadasyohanneskafela8939 5 ปีที่แล้ว

    Der Ei!

  • @mooloo7866
    @mooloo7866 6 ปีที่แล้ว

    176/177 ኣለደመቀ በስተቀር ሁሉም ኣብይን ነው የመረጡት ህወሃትም ጭምር ነው የመረጡት ብራቮ ህወሃት ካሁን በሁላ ትግራይን ብቻ ሌላው ኣይመለከተንም

  • @tsegeyezegeye6344
    @tsegeyezegeye6344 ปีที่แล้ว

    ሲወል፣ቢከታችሁ

  • @kinathan2959
    @kinathan2959 6 ปีที่แล้ว

    አብይንማ ሁሉም ይወደወል ግን በኦሮሞ ህዝብ ምክንያት በቅርቡ ሁሉም ሊጠለው ይችለል ምክንያቱም ገለዎች አልታቻሉም ለኢትዮጲያ ክብር ያለቻውም ስለዚህ ይህ ደግሞ ህዝቡንእያማራራውነው ከሁኑ 5 አማት ቢማረ እኔእንጀ ኢትዮጲያ ታቃይራ ኦሮሞ ትሁን ይለሉ አያፍሩም ከእውቃት ነፀ ነቻው።

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx 6 ปีที่แล้ว

      Kina Than
      ልክ አይደለም ! በተወሰኑ ጠባብ ሰዎች ተግባር የተነሳ ጠቅላላውን የኦሮሞ ህዝብ አብሮ መኮነን & መሳደብ በራሱ ጠባብነት ነው! ከእውቀት ነፃ መሆን ነው! ስለዚህ አንድነት እንዲኖር ከተፈለገ እርማት የሚጀመረው ከራስ ነው ከጎረቤት አይደለም !

  • @MekonnenWolde
    @MekonnenWolde 6 ปีที่แล้ว +1

    1 7 6 + 1= አብይ አ + ብ +ይ = ለማ

  • @abenezertadele7149
    @abenezertadele7149 6 ปีที่แล้ว +2

    That is it

  • @mooloo7866
    @mooloo7866 6 ปีที่แล้ว

    የበግ ኣንይነት ሳቅ ኣየሁ😛

  • @Nani-pq6ff
    @Nani-pq6ff 6 ปีที่แล้ว

    መጠርጠሩስ !

  • @tsehayetewee8774
    @tsehayetewee8774 6 ปีที่แล้ว

    betam tru new tebabrachu sewn afanaklachu cherust

  • @amanueltadege2910
    @amanueltadege2910 5 ปีที่แล้ว

    Black day

  • @zebura8062
    @zebura8062 6 ปีที่แล้ว

    yesssss አብዩ

  • @tnsaietsion575
    @tnsaietsion575 6 ปีที่แล้ว

    ዲሞክራሲ ያለ ቦታው ሲባል እንዲህ ነው ,፡ ፡ኣገር እየነደደች ፡ትቀጥል ማለት ,,

    • @kedusemikael6713
      @kedusemikael6713 6 ปีที่แล้ว

      Tnsaie Tsion why don’t you give up !!! Done done and done ✅Dr Abiy we love you 😍!!!!!!

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx 6 ปีที่แล้ว

      Tnsaie Tsion ማን ቢሆን ይሻል ነበር ደብረፅዮን?

    • @ሀስቢአላሁወኒመልወኪል
      @ሀስቢአላሁወኒመልወኪል 6 ปีที่แล้ว

      ያድድሽ ማንይሁንልሽ 0000ቅንጭላት

  • @kinathan2959
    @kinathan2959 6 ปีที่แล้ว

    እንዴታ ሙፈሪሀትስ ለምን አልታማራጣችም ጥሩ ሰው አታውቁም እንዴ እነንታ ድሮስ ይወህ መችይወድበችሀል ግን አቤት ደስታዋ ለአብይ ያለት ክብር ወደር ያለውም ስወድሽ ሙፈሪሀት።

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx 6 ปีที่แล้ว

      Kina Than ያልተመረጠችው እኔ አልፈልግም ብላ እራስዋን በፈቃድዋ ከምርጫ ስላገለለችና ድምፁዋንም ለአቶ ደመቀ ስለሰጠች ነው !

    • @kinathan2959
      @kinathan2959 6 ปีที่แล้ว

      @@Tg-oh5nx በፍቃዷከሆነ ጥሩ ጀግነ ኢትዮጲያዊ ሴትነት ለወደፉት ያሀገር መሪ ብትሆን ለሀገርችን ጠቃሚነው

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx 6 ปีที่แล้ว

      Kina Than
      ልክ ነው! የተጀመረውን ለውጥ ለማስቆም የሆነ የተጠነሰሰ ሴራ ነበረ. ዶ/ር አብይና አቶ ደመቀን አውርዶ በሌላ ለመተካት! እንግዲህ የነበሩት ሌሎች ተመራጮች ዶ/ር ደብረፅዮንና እሷነበሩ ! እሷ ይህንን ሴራ ስለደረሰችበት ቀድማ የእኔ ደስታ የኢትዮጵያ ህዝብ ሲደሰት ማየት ነው . ስለዚህ በኔ ጊዜ ለውጡ አይቀለበስም ድምፄንም ቦታዬንም ለታላቅ ወንድሜ ለአቶ ደመቀ ሰጥቻለው ብላ እራስዋን ማግለሏን ለምክር ቤቱ እንዳሳወቀች ነው የተናገሩት! የኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ ይህንን መቼም ስለማይረሳ እነዚህ ሰዎች የአገልግሎት ዘመናቸውን ጨርሰው ሌላ ተተኪ መሪ መምረጥ ሲያስፈልግ ቦታውን ለማንም አይሰጥም! ይህንን በማድረጉዋ ልክ እንደ አቶ ለማ አገሩን በሚወድ ህዝብ ልብ ሁሉ ውስጥ ተፅፋለች! ምንም አልቀረባትም ! እስከዛ እሷም ከነ ዶ/ር አብይ ጋር አንድ ቲም ስለሆኑ ከክልል አልፎ አገርን ለመምራት የሚያስችል ልምድ በደንብ አካብታ ተራዋ ሲደርስ ያለስጋት ማስተዳደር ትችላለች!

  • @endalefundasa9913
    @endalefundasa9913 5 ปีที่แล้ว +1

    አብይ ማለት አጭበርባሪ ሌባ ነው

    • @seenaakoo2900
      @seenaakoo2900 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክ ለራስሽ ንገሪዉ

  • @amalgudata9889
    @amalgudata9889 6 ปีที่แล้ว

    Enkan des amhes agerib negosachi negsee

  • @ነፍጠኛይቱዜድአማራዊትቀበ
    @ነፍጠኛይቱዜድአማራዊትቀበ 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ.
    ደብረ ሰይጣን 15

    • @atedla5871
      @atedla5871 5 ปีที่แล้ว

      ነፍጠኛይቱ ዜድ አማራዊት ቀበጥ yteregem ken

  • @ምህረትየተዋህዶልጅ
    @ምህረትየተዋህዶልጅ 6 ปีที่แล้ว

    ለማስ

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx 6 ปีที่แล้ว

      Xc Vbn ለምርጫ አልቀረበም አይፈልግም

  • @asdfgfdsaasdfgfdsa
    @asdfgfdsaasdfgfdsa 6 ปีที่แล้ว

    ከመቶ 177 ሰባት መቶ 176/ 1 የተቀነሰማ የአዱ1 /ዶ/ክ አብይ ነዉ

    • @samiraahmed7609
      @samiraahmed7609 6 ปีที่แล้ว

      ለካ እንደዛ ነው እዴ አልገባኝም ነበር

    • @samiraahmed7609
      @samiraahmed7609 6 ปีที่แล้ว

      እኔ እንደውንም 1 ሲጎል ወያኔ ነው ብዬነበር ለካስ የአንበሳው ቦታ ነው አብብይይይዬዬዬ ማር

    • @Jikhaile
      @Jikhaile 6 ปีที่แล้ว

      እኔም እስማማለው : የዶክቶር አብይ መሆን አለበት ::

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx 6 ปีที่แล้ว

      asdfg2016fdsa asdfg2016fdsa አዎ አብይን ያልመረጠው ሰውዬ አቶ ደመቀን ነው የመረጠው ! አቶ ደመቀን ለጠቅላይ ሚንስትርነት ሊመርጥ የሚችል ዶ/ር አብይ ብቻ ነው ለራሱ ድምፅ ላለመስጠት!

  • @jonybegashaw2463
    @jonybegashaw2463 5 ปีที่แล้ว

    Keledubete hageretuwane

  • @buretkanethiopwet5687
    @buretkanethiopwet5687 6 ปีที่แล้ว

    Kalt Ylgnm Ymlew Abyacn Shi Amt Nurln Fetry Katga Yhun Hulam Ytbkhi Yen Mlkam