ነብይ ደምሳሽ ባለስልጣናትን አስጠነቀቀ!! ''የፍቅር አምላክ ዶ/ር አብይን ይቅር ይበለዉ'' | Adanch Abebe | Ethiopia | DR.Abiy

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
    Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
    Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

ความคิดเห็น • 77

  • @ወንጌልወንጌል
    @ወንጌልወንጌል ปีที่แล้ว +4

    አይ ሴይጣን እንዴት ሰው ላይ እንደሚጫወት😭😭

  • @addis1333
    @addis1333 ปีที่แล้ว +2

    ጋዜጠኛዋ ጎበዝ ነሽ አብጠርጥረሽ ነው ምትጠይቂው በዛ ክሮስ ቼክ ስታደርጊው ከዛ ማምለጥ አልቻለም😅😅😅😅😅😅

  • @mahir9599
    @mahir9599 ปีที่แล้ว

    ይመችህ ወንድሜ

  • @sarahworkneh83
    @sarahworkneh83 ปีที่แล้ว +4

    This man really needs medical attention

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 ปีที่แล้ว +2

    የምትገርሙ ኝ ስንት ድምፅ ያጡ ሰዎች እያሉ እንዴ ት የዎረድ ሰው ታቀርባችሁ?

  • @tejealene2386
    @tejealene2386 ปีที่แล้ว +4

    አሁን አሁን ሳያቸው ይሄ ሰውዬ በ ሚዲያ እያቀረቡ በህዝብ ጀሮ እና በህዝብ አይን ሙድ እየያዙ የሚስቁ ከራሱ ከታመመው ሰውዬ ለይቼ አላያቸውም ፈጣሪ አገሬን ይማር🙏🙏🙏😞

  • @aidamekonnen3429
    @aidamekonnen3429 ปีที่แล้ว +4

    እንዲህ አይነት ትርኪ ምርኪ ለምንድነው የምታቀርቡት ጥፋት የሆነን ነገር እያስተዋወቃችሁ እኮ ነው አስበሽዋል?????

    • @ashufuchura7089
      @ashufuchura7089 11 หลายเดือนก่อน

      ትልቅ ሚዲያ ላይ ምን ይሁን ብላቹ ነው እንዚ አይነት ነገር ምታቀርቡት ፍቅርሲዝ ከምትለው ጋ ገደል ግባ

  • @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
    @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ ปีที่แล้ว +2

    በመጀርያ እንደዚህ አይነት ግራ ገብቶት መሄጃ ያጣን ሰውን እንደ ጤነኛና ቁም ነገር አለው ብላችሁ በሚዲያ ማቅረብ የሚዲያን ትንሽነትን ያስታውቃል። በመቀጠል ምን እውቀትና ቁም ነገር አዘል ትምህርት ሊያስተላልፍ ነው። ብትችሉ ወደ ሆስፒታል ወይም ፀበል ብትወስዱት ፅድቅ ነው። ይሄ ሰውዬ ለሆስፒታልም ለፀበልም ግራ የሚያጋባ መፍትሄ የማይገኝለት ስለሆነ በህረፍት ሰሀቴ አንተን በማየት ግዜን አላባክንም። ፈጣሪ ይማርህ።

  • @abrhamyirgalem5962
    @abrhamyirgalem5962 ปีที่แล้ว

    ይሄ እኮ ለይቱብ ማደመቂያ ነው እኮ ሰዎች እንዳትሸውዱ አሪፍ እስክርበት ተስጦታል!!!

  • @MesfinTadesse-cn8uv
    @MesfinTadesse-cn8uv ปีที่แล้ว

    የቦብ ማርሊ ሙት መንፈስ ነው ሚያስለፈልፈዉ ጋዜጠኛዋ አሳሳቅሽ ደስ የላል

  • @solianakonjo
    @solianakonjo ปีที่แล้ว +1

    ማሙሽዬ

  • @temesgenteshome7745
    @temesgenteshome7745 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት በየ አይነት ነው የሚመጣብን ወይ እግዚአብሔር😮

  • @ጋዲሳ
    @ጋዲሳ ปีที่แล้ว +1

    በምርጫ ቦርድ እዉቅና ተቀበል

  • @AnwarBushra-dn1kl
    @AnwarBushra-dn1kl ปีที่แล้ว +1

    አረ ሀይማኖት የግል ነው እናክብርለት መብቱ ነው

  • @Chaltuko-ol5wc
    @Chaltuko-ol5wc ปีที่แล้ว

    ያቃዝሀል

  • @zeinujoh1045
    @zeinujoh1045 ปีที่แล้ว +1

    በሚቀጥለዉ ምርጫ ተወዳደር

  • @user-ry1qt7cj3x
    @user-ry1qt7cj3x ปีที่แล้ว

    እረ ወየዉ ጉደ እኔ መቸም ሞቸ ነዉ የመሠለኝ አለንደ ግን በምዲር ላይ

  • @bamlakutasew2800
    @bamlakutasew2800 ปีที่แล้ว +1

    በሂወትሽ የተዝናናሽበት ቀን ፍቅርሲዝም ይሆናል ብየ አስባለው

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +2

    ሰይጣን ስጋ ለብሶ መጣ ልክ እንደ ፈርኦን 😢😢😢

  • @freselambelachew2712
    @freselambelachew2712 ปีที่แล้ว +1

    ስንት የሚቀርብ ነገር እያለ ምንም ትርጉም የማይሰጥ ሀይማኖት የሚከተል ግለሰብ ታቀርባላችሁ

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 ปีที่แล้ว +1

    የጉድ አገር ገንፎ እያደር ይፋጃል ኧረ stop it !

  • @hannabelachew101
    @hannabelachew101 ปีที่แล้ว +1

    Er yegna TV min nekachihu.
    Weast time

  • @woinshettesfaye6896
    @woinshettesfaye6896 ปีที่แล้ว

    አይ 8ኛዉ ሺ አንች ግን ጀግና ጋዜጠኛ ነሽ እህቴ ሰውየውን በዝረራ ነው የጣልሽው ይህን በማር የተለወሰ መርዝ ሰዉየ በርቱ የኛወች

  • @aminaahmed-zz9dj
    @aminaahmed-zz9dj ปีที่แล้ว

    ውይ

  • @Tigireda
    @Tigireda ปีที่แล้ว

    የጋዜጠኛዋ ከንፈር 😅😅😅😅😅 ሳመችኝ ነው ወይስ ገመጠችኝ 😢

  • @ጋዲሳ
    @ጋዲሳ ปีที่แล้ว +1

    እረሳቄ ናልኝ
    የጉድ አገር

  • @ashufuchura7089
    @ashufuchura7089 11 หลายเดือนก่อน

    መንግሥት ዝም ትላለህ አይል አንቺሥ ከእብድ ሥታወሪ አይደብርሽም

  • @belayGibawu
    @belayGibawu ปีที่แล้ว +2

    እኔ እሚያሳዝነው የኛ Tv የሚባል ቅራቅንቦ። እሱ በብልጽግና ግዜ አብዶ ነው።Hallucinations are false perceptions of sensory experiences.

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 ปีที่แล้ว

      Habesha dirom yabede new . Tawula tabot new negese yemil hizib new . Yaw ebidet belew 😂😂😂

  • @ganetwakene587
    @ganetwakene587 ปีที่แล้ว +1

    ወደልብህ ይመልስህ

  • @teferimatewos1094
    @teferimatewos1094 ปีที่แล้ว

    😂😂😂ቀለል ያለ የዲያብሎስ ገም። 😂😂😂

  • @yadituluu4574
    @yadituluu4574 ปีที่แล้ว

    እስቲ ልሳቅ ብዬ ነዉ እንጂ😂 ይሄን በማየት ጊዜ ማጥፋት ተገቢ አይወደለም

  • @yadituluu4574
    @yadituluu4574 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ቤተሰቦቹ ያሳዝናሉ ህክምና ለምን አይወስዱትም😢

  • @hnegnkeqatar3895
    @hnegnkeqatar3895 11 หลายเดือนก่อน

    አትሻብኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ayishaabrsham562
    @ayishaabrsham562 ปีที่แล้ว

    እብድ ጨምላቃ በደብ እስኪ ትአምር አሳየን 😢😢😢

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 ปีที่แล้ว

    እንደ ጠሚዶ በፋንታሲ የተሞላ ነው ።

  • @AnwarBushra-dn1kl
    @AnwarBushra-dn1kl ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛዋ አስተሳሰብሽ ባጠቃላይ ጥያቄዎችሽ ደካማ ናቸው
    አትመጥኚም

  • @anwarsafa6643
    @anwarsafa6643 ปีที่แล้ว

    ጡሩ ነዉ

  • @teklearaya2273
    @teklearaya2273 ปีที่แล้ว

    The other version of Danial Kebret . Once they said God is Amehra. Keep surprising us.

  • @መሀመድአልአሩሲ
    @መሀመድአልአሩሲ ปีที่แล้ว +1

    ጸጉርህን ነበር በደረቁ መላጨት ጋግመኛ እንዳለመድህ ባለጌ

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 8 หลายเดือนก่อน

    ጀማይካ ብትሄድ ኖሮ የነቢይነት ቅባት ይጨምረብህ ነበር ነቢይነት ከጫት ምረቃና አይቀዳም አንተ ሰው ከድፍረትህ በንስሃ ተመለስ

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ቲቪ ይሄን የአእምሮ ዘገምተኛ አፈቀራችሁት እንዴ ለነገሩ እናንተም ዘገምተኛ ናችሁ!

  • @eskindertafesse8984
    @eskindertafesse8984 ปีที่แล้ว

    Dadbe

  • @Elizabeth-up6ky
    @Elizabeth-up6ky ปีที่แล้ว

    Eshi ye eht mariyam sigermen demo ant kete lekekuh

  • @Goh1216
    @Goh1216 ปีที่แล้ว

    ንቅል

  • @user-gv7ty3bd4x
    @user-gv7ty3bd4x ปีที่แล้ว

    አይ መቀባጠር

  • @edenamare8446
    @edenamare8446 ปีที่แล้ว

    ኧረ ተው ካሱማ ቶሊ ምናምን አትበል በማጠጋጋት የኛ ነው ትባልልና ይወሰድብሀል። ኢትዮጵያን ያየ ለሚሰይመው ይጠንቀቅ። ልክ እንደ አክሱም አካሱማ አካም ምናምን አይነት። መነጠቅህ ብቻ ሳይሆን ራስህም ትነጠቃለህና እባክህ የፍቅር ነብይ ተጠንቀቅ ከቻልክ ቃላቶችህን ከዚህ ከለም ለይ አለዚያ ከመነጠቅ አይቀርልህም

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 ปีที่แล้ว

    ደምስስ ጭሱ ደብረዘይት እና ናዝሬት ለመሄድ እንዳትሞክር ቀጥቅጠው ነው የሚያስጡህ ጋንጃ ፍለጋ ካልሆነ በስጠቀር ጉቢ እና ጎቦ የስማቸው ማሳቅ ከየት አገኛቸው? ሃይማኖት መቀለጃ ሆነ ያሳዝናል

  • @mul24785
    @mul24785 2 หลายเดือนก่อน

    Anchi gin critical person nesh
    Issowaa gin setan new😂😂😂

  • @Ros-om3pz
    @Ros-om3pz ปีที่แล้ว +1

    He is delusional and at the same time he is hallucinated

  • @KAYKAY-kx8ou
    @KAYKAY-kx8ou ปีที่แล้ว

    የእምነቱ መነሻ ምንድነው?
    እግዚአብሔር ከሆነ አምላኩ ፣ የአግዚአብሔር አድራሻ ኢየሱስ ነው። ከዚህ ውጭ ከሆነ ቅዠት ብጤ እየቀባጠረ ነው።

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 ปีที่แล้ว

    ለመሳቅ ይህን ስው
    መስማት 🙄

  • @simonghirmay1136
    @simonghirmay1136 ปีที่แล้ว

    I like this guy!!!!!!

  • @mathiashaile4479
    @mathiashaile4479 ปีที่แล้ว

    COMPLETE SCHUMER DEMON 👿👿👿

  • @lula-zz1iy
    @lula-zz1iy ปีที่แล้ว

    ይሄን ፊልም አይቼዋለው 😂😂😂 ወደ ቀልብህ ተመለስ

  • @yeqedusantube6529
    @yeqedusantube6529 ปีที่แล้ว

    ቀሽም የእምነት ምርጫ ተፎካካሪ ነው።

  • @abdellahmohammed2788
    @abdellahmohammed2788 8 หลายเดือนก่อน

    😅

  • @alemhyilu8422
    @alemhyilu8422 ปีที่แล้ว

    Egzawo yekar belan tarkn yedngl mareyam lij

  • @Ozil129
    @Ozil129 ปีที่แล้ว

    ካንተበላይ ሰይጣን ሚጫትበት አለ አንተ ድንች

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 ปีที่แล้ว

    ካመረርክ ብልፅግናሲዝም፣ወይም፣መደመርሲዝም በለው ብሎኅል አብይ ምትቀልድ መስሎት ነው😂😂ጭንቅላትህ ፀጉር ብቻ ነው የሚያበቅለው እንደምክር ሴቷን እብድ እህተማርያም ምናምን አግባት።

  • @millionseyaw5676
    @millionseyaw5676 ปีที่แล้ว

    አብለጪላጭ እብድ ።

  • @mikemanethiopia
    @mikemanethiopia ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😅

  • @wechecha
    @wechecha ปีที่แล้ว

    ጠያቂዋ የማሾፍ እንጂ የጠያቂ ስብእና የላትም::
    እሱ ውስጥ ያለውን እንድንረዳ ስለሐይማኖት ምን እንድሆነ ልናቅ የምንችልበት ውይይት ልታረጊ ትችል ነበር::

  • @Elizabeth-up6ky
    @Elizabeth-up6ky ปีที่แล้ว

    Wuy zendero

  • @leetessema7151
    @leetessema7151 ปีที่แล้ว

    Dess sel debroj nber asakj

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን ปีที่แล้ว

    ጅል

  • @temesgenbayu4455
    @temesgenbayu4455 ปีที่แล้ว

    ኤሬ ሰይፉ ጋ ቅረብ.....😂😂😂

  • @abrhamyirgalem5962
    @abrhamyirgalem5962 ปีที่แล้ว

    ይሄ እኮ ለይቱብ ማደመቂያ ነው እኮ ሰዎች እንዳትሸውዱ አሪፍ እስክርበት ተስጦታል!!!

  • @abrhamyirgalem5962
    @abrhamyirgalem5962 ปีที่แล้ว

    ይሄ እኮ ለይቱብ ማደመቂያ ነው እኮ ሰዎች እንዳትሸውዱ አሪፍ እስክርበት ተስጦታል!!!