እኔሳገባ የምጋብዛችሁ በዚነዉ ማሻላህ እኔመችም ዴስብሎኛል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @vivinearabian9089
    @vivinearabian9089 7 ปีที่แล้ว +53

    በጣም ደስ ይላል ሞስሊም ወገኖቼ
    እህታቹ ከኦርቶዶክስ ሃይሞነት ነኝ
    ግን ሞስሊሞች እወዳችዋለው በተለይ ኣለባበሳቹ

  • @hayat-youtube-9682
    @hayat-youtube-9682 6 ปีที่แล้ว +17

    ውይ መንዙማ ሥሠማ በጣም ደሥ ይለኝል ሙሥሊሞች በጣም እወዳችሁ ማዘሬ እና እህቴ ሙሥሊም ናቸው እኔ ኦርቶዶክሥ ነኝ

    • @gjghgffbfhhfubhikggg2053
      @gjghgffbfhhfubhikggg2053 4 ปีที่แล้ว +2

      አላህየህድሽ

    • @zelaikanazzir7138
      @zelaikanazzir7138 4 ปีที่แล้ว +4

      ነይ እናስከትልሽ ማር ወደ ቀጥተኛው መንገድ ተመሪ ከቤተሰቦችሽ ለም ትለያለሽ

    • @YARA-zy7yv
      @YARA-zy7yv 4 ปีที่แล้ว

      @@zelaikanazzir7138 وزرَذظذزذظرَظروََرظوَطظودَط

    • @YARA-zy7yv
      @YARA-zy7yv 4 ปีที่แล้ว

      @@zelaikanazzir7138 َط؛ ذطظطد بدو؛ وَوطود؛ذطظطد بدو ظ و؛ دَطَط؛ روز طوَدرَذزَوذَطوَزوَوَ؛ دطدَوط؛ درك؛؛ ود

    • @YARA-zy7yv
      @YARA-zy7yv 4 ปีที่แล้ว

      و وزَطودوذوَط؛ د؛ َوظوددوَط؛ ط؛ ودَوَدوطد؛ َط؛ َ

  • @faizajemal1328
    @faizajemal1328 5 ปีที่แล้ว +11

    ማሻ አሏህ ያለገባነዉም መልካም ትዳርን አሏህ ይወፈቅን
    ያገባችሁም ሰላምና ፍቅር አብዝቶ ይስጣችሁ ሷሊህ ሷሊህ ልጅም ወልዳችሁ ሳሙ ።

    • @AbdySemsew
      @AbdySemsew 22 วันที่ผ่านมา

      እኔላግባሽ

  • @ስአዳኡመር
    @ስአዳኡመር 7 ปีที่แล้ว +36

    እስኪ ይሄ ነሽዳ ያላችሁ ላኩልኝ
    አላህ ፍቃዱ ከሆነ የዛሬ ሁለት ወር ሙሽራ ነኝ በዚህም አጋጣሚ መብሩክ ሳትሉኝ እዳታልፉ ብዙ እግልት ስቃይ ያሳለፍኩ እህታችሁ ነኝ የቀጣይ ሂወቴ ደስታ እድሆንልኝ በአላህ ስም እጠይቃችሃለሁ ዱአ አድርጉልኝ አላህም ይቀበላችሁ።

    • @sofilove2411
      @sofilove2411 6 ปีที่แล้ว

      ስአዳ ኡመር
      mabrukeeeeee....mllllll

    • @ሙናዩቱብ-ወ9ቸ
      @ሙናዩቱብ-ወ9ቸ 6 ปีที่แล้ว

      masala

    • @ሙናዩቱብ-ወ9ቸ
      @ሙናዩቱብ-ወ9ቸ 6 ปีที่แล้ว

      eseke.nsdawn.laklg

    • @ahdjhdirh5234
      @ahdjhdirh5234 6 ปีที่แล้ว

      ስአዳ ኡመር ክክክክክክክክክክክክክ

    • @emanew9988
      @emanew9988 6 ปีที่แล้ว

      አሰላማሌኩም ውድእህቴ አላህእንግልትሽንልፋትሽንቆጥሮየደስታየፍቅርበኢማንየተሞላ ቤትና ትዳርአላህይስጥሽ

  • @ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ
    @ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ 8 ปีที่แล้ว +237

    uffffff ከ 5 ወር በፊት ያገባሁበት ነሽዳ ነው የሁሌም ትውስታየ ያላገባችሁ በሙሉ መልካም
    ትዳር አላህ ይወፈቃቹህ

    • @Zd-sm1dh
      @Zd-sm1dh  8 ปีที่แล้ว +5

      ተስፊህ ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪ ይሁን አሚንንንንንንንን ያረብ

    • @bdbxhdbdbhxh4279
      @bdbxhdbdbhxh4279 8 ปีที่แล้ว +3

      Medina Ahmed. amn amn yrb

    • @MaMa-li7jr
      @MaMa-li7jr 8 ปีที่แล้ว +3

      ተስፊህ ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪ ይሁን

    • @meremahmed9584
      @meremahmed9584 8 ปีที่แล้ว +3

      እናቴ ኑሪልኝ መኖርሽ ያኖረኛል አሚን ማል

    • @seniakemal1917
      @seniakemal1917 8 ปีที่แล้ว +1

      mashaa Allah aryife now 👍

  • @ስአዳሙሀመድ
    @ስአዳሙሀመድ 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ስወደዉ ኢንሻአላህ እኔም በዝህ ነዉ

  • @damma2573
    @damma2573 8 ปีที่แล้ว +109

    የኔ ሰረግ ናሽዳ ለይ ክረር አይኖረውም ግን እስት ዱዓ አድርጎኝ ሰርጌ ናፍቆኛል የነብዩ ሱናን መዬት ጕግቼለው እህት ጀዘኽ አለህ

    • @Zd-sm1dh
      @Zd-sm1dh  8 ปีที่แล้ว +2

      Dammaበጠም ደስ ይላል ኢስለም ዱኑ ሰላም ኢሻአላህ

    • @monthaamiin3911
      @monthaamiin3911 8 ปีที่แล้ว

      ensha allah anid kin mar

    • @sarahal1001
      @sarahal1001 8 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ እህቶች ላኩልኘ በዚህ ቁጥራ 0550719477

    • @aaaasemoly4941
      @aaaasemoly4941 8 ปีที่แล้ว +4

      Dammaበጠም ደስ ይላል ኢስለም ዱኑ ሰላም ይሄን ስሰማ ማግባት ወለልብሎ ይታየኛል😔

    • @kamilaal4808
      @kamilaal4808 7 ปีที่แล้ว

      Dammaበጠም ደስ ይላል ኢስለም ዱኑ ሰላም መኀሡ

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ይህ ነሽዳ በጣም ነው የምወደው ኢሻአላህ በዚህ ነሽዳ ነው የማገባው

  • @ራቢየወረባቦማኛእስላምነው
    @ራቢየወረባቦማኛእስላምነው 5 ปีที่แล้ว +13

    ዱአ አድርጉኝ ሷሊህየሆነባልእድሠጠኝ

  • @makiyayoutube3785
    @makiyayoutube3785 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላሁያምራክ ቀጣዩንእንጠብቃለን ስልብላይክ

  • @emanere.atelafadegisedeber5952
    @emanere.atelafadegisedeber5952 8 ปีที่แล้ว +12

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገይ ጌታ ሽኩር ይገባህ

  • @sadeali5528
    @sadeali5528 7 ปีที่แล้ว

    መሻአላደሰ ይላል በጣም ነው የምወደ ይህ ነሺዳ እሰላም ሒወቴ

  • @seadehyssen7180
    @seadehyssen7180 7 ปีที่แล้ว +13

    ኢንሻ አላህ መንገድ ላይ ትመስያለሽ ለኛም አላህ ሷሊህ ባሎች እንከን የማይወጣላቸው ይወፍቀን ያረብ የሰርግ ነሽዳ ስሰማ ይተናነቀኛል ብቻ አልሀምዱ ሊላህ መሶበር ነው ሁሉም አላህ ባለው ጊዜ ይሆናል ኢንሻ አላህ እረዥም እድሜ ለቤተሰቦቻችን ያረብ አሚን

  • @ድንግልሆይከጭንቀትከመከራ
    @ድንግልሆይከጭንቀትከመከራ 8 ปีที่แล้ว +319

    አርቶዶክስ አምነት ተከታይ ነኝ ።ግን በጣም ነው ምወድላችሁ ነሽዳቹሁ

    • @Zd-sm1dh
      @Zd-sm1dh  8 ปีที่แล้ว +3

      ቆቦና እላማጣ የሽንቅጦች እገር አላህ፡ይዉዴድልን፡እኛም፡ዉድድድድድ

    • @ድንግልሆይከጭንቀትከመከራ
      @ድንግልሆይከጭንቀትከመከራ 8 ปีที่แล้ว +6

      እስላምነዉ ሂወቴ ሂጃብነዉ ዉበቴ ጀነት ነዉ ምኞቴ Zd ወለየዋ ማርርር♥♥♥

    • @zeher-mg9sp
      @zeher-mg9sp 8 ปีที่แล้ว +1

      ቆቦና እላማጣ የሽንቅጦች እገር አላህ ይዉደድሽ ማር እኛም ዉድድድ

    • @ድንግልሆይከጭንቀትከመከራ
      @ድንግልሆይከጭንቀትከመከራ 8 ปีที่แล้ว +1

      Zeher Zeher ማርርር♥♥

    • @zeher-mg9sp
      @zeher-mg9sp 8 ปีที่แล้ว +2

      ቆቦና እላማጣ የሽንቅጦች እገር ❤💛💚👍😘😙

  • @mekeyasirage2371
    @mekeyasirage2371 8 ปีที่แล้ว +97

    እኔመቸም እሄንነሽዳሥሠማ አለቅሣለዉ ዱአአድርጉላት አባትናእናቷ😭😭 እኔእናትየለኝም ማንዱአያደርግልኛል 😭😭 እማሁሌም እወድሻለሁ አላህጀነትን ይወፍቅሽ እኔብከፋም አለሁ አልሀምዱሊላ አለኩሊሀል

    • @Zd-sm1dh
      @Zd-sm1dh  8 ปีที่แล้ว +11

      Mekeya Sirage አብሽሬ እኔም ሁለቱንም በህፃንነቴ ነዉ ያጣሁት ግን እዴሠዉ እኖራለሁ አልሀምድሊላህ
      ከናት ወይ ካባት አልታዴልኩም መርቆሚሸኘኝ ሣገባ ማንም የለኝ እባየን እየረጨሁ መዉጣትብቻነዉ
      እህት የለኝ እማማክራት አድ ወድም አለኝ እሱም ከኔየባሠ ሆዴባሻነዉ እህህህህህህህህህህህ

    • @mekeyasirage2371
      @mekeyasirage2371 8 ปีที่แล้ว +5

      እስላምነዉ ሂወቴ ሂጃብነዉ ዉበቴ ጀነት ነዉ ምኞቴ Zd ወለየዋ አይዞሽማር አይዱኒያ እኔእህት እሆንሻለሁ አይዞሽ አላህ አለን እኔአሁንባገባ አለቅሣለሁ ሁሌምይከፉኛል በሥአልሀምዱሊላ አብሽሪ ሀያቲዋ

    • @Zd-sm1dh
      @Zd-sm1dh  8 ปีที่แล้ว

      Mekeya Sirage ኢሻአላህ ማር ረእኔን ባየሽ ዴስተኛ ሁኝ አላዉቅም የወዴፌት ህይወቴን አላህ ያሣምርልኝ እጅ
      በተለይ የትዳር አጋሬ ማር

    • @mekeyasirage2371
      @mekeyasirage2371 8 ปีที่แล้ว +1

      እስላምነዉ ሂወቴ ሂጃብነዉ ዉበቴ ጀነት ነዉ ምኞቴ Zd ወለየዋ አይዞሽ ኢሽአላህ አላህያመረዉን ትዳርይሥጠን ብሶተኛነን ግን ለምን ያአላህ እንተዋወቅ

    • @Zd-sm1dh
      @Zd-sm1dh  8 ปีที่แล้ว +2

      ዜይነብ ሙሐመድ እባላለሁ

  • @TeyibaAsrat
    @TeyibaAsrat 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ ተባረከላ እኛንም አላሕ ይወፍቀን በሐላል መንገድ❤❤❤❤❤❤❤❤መልካም ጋብቻ ይሑንላችሑ

  • @silo2971
    @silo2971 5 ปีที่แล้ว +9

    ይህ ቀን ይናፍቀኛል

  • @najatNajat-gu5rq
    @najatNajat-gu5rq 6 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ።መች. ይሁን. የኔ ምኞቴ. ሚሳካዉ. የኔ. ሰርግ. እሄ. ነሺዳ. በቂየ. ነዉ

  • @iwanmalaya1310
    @iwanmalaya1310 6 ปีที่แล้ว +4

    ዜድነኝ
    ኡፍፍፍፍ ስወደው ትዝታ አለብኝ
    😭😭😭😭

  • @medi1228
    @medi1228 7 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ነሽዳው በጣም ቆንጆ ነው ድቢ ባይኖርው ሀርፍ ነው ነሽዳው አስተማር ነው

  • @hizz7842
    @hizz7842 4 ปีที่แล้ว +4

    ይሄን ቀን በጉጉት እየጠበኩት ነው ከስደት መልስ እንሻኣላህ

  • @halimah3283
    @halimah3283 7 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እኔም በጣም ነዉ መወድው ኢንሺአላህ ስገባአ በዚህ ነሺዳ ነዉ

  • @ሀያትየውሎልጅG
    @ሀያትየውሎልጅG 8 ปีที่แล้ว +12

    ማሻአላህ በጣም የምወደው ነሺዳ ነው

  • @seadetubetube6373
    @seadetubetube6373 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ስብ አርኩሺ እንድማምር. የአዩኒ

  • @ቅድመያለተዉሂድሀቅ
    @ቅድመያለተዉሂድሀቅ 5 ปีที่แล้ว +33

    ይች ቀን በተስፋ እጠብቃለሁ ዉዶች ዱአ አርጉልኝ ከስደት መልስ

    • @እሙዘምዘምዓቡዱ
      @እሙዘምዘምዓቡዱ 4 ปีที่แล้ว

      ኣላህ ይወፍቅሽ ማርርርርርር

    • @YARA-zy7yv
      @YARA-zy7yv 4 ปีที่แล้ว

      @@እሙዘምዘምዓቡዱ دَوَذظوددظطزطرزطَ

    • @YARA-zy7yv
      @YARA-zy7yv 4 ปีที่แล้ว

      @@እሙዘምዘምዓቡዱ ذزَو؛ك ز

    • @YARA-zy7yv
      @YARA-zy7yv 4 ปีที่แล้ว

      @@እሙዘምዘምዓቡዱ ودذدوَطََطوَظ؛ دذذورودَ؛ طظ ززََظد؛ َطط ط؛ َدطز؛ َوذ؛رد

    • @YARA-zy7yv
      @YARA-zy7yv 4 ปีที่แล้ว

      @@እሙዘምዘምዓቡዱ n

  • @muktaressa1089
    @muktaressa1089 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስየምል ነሽዳ

  • @TomTom-ob6dv
    @TomTom-ob6dv 3 ปีที่แล้ว +3

    አልሀም ዱሊላህ ምስጋና ለአሏህ ሙስሊም ላረገን ጌታ

  • @lztoutube8165
    @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ አህልየ መጥቸኘለሁ አችምነይ በቀንነት እመልሣለሁ

  • @mary3351
    @mary3351 8 ปีที่แล้ว +82

    ሙስሊብ በመሆኔ እኩራለሁ

    • @zinatabduadem7557
      @zinatabduadem7557 6 ปีที่แล้ว

      ሳምሪ በየነ Mary mehealah

    • @raziarazia1075
      @raziarazia1075 5 ปีที่แล้ว

      Mashallaa Mashallaa

    • @dubaidxb4459
      @dubaidxb4459 5 ปีที่แล้ว

      ማሻላህ ማሻላህ ታባራካላህ

    • @batoolmohammad1015
      @batoolmohammad1015 5 ปีที่แล้ว

      @@zinatabduadem7557 .bkbk.bk.ĺk.bk.bkbk.bk.bobo.bkbk.bk.bk.bk.bk.bk.bk.bk.bk.bk.bk.k.bbk.bk.b.bkkbkbk.o.bk.bobo.bkbk.

    • @rashedalkuwaiti7908
      @rashedalkuwaiti7908 4 ปีที่แล้ว

      @@zinatabduadem7557 ❤️❤️🍓🍓💯

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ክርስትያን ነኝ ግን በጣም ነው የምወደው ነሺዳ

  • @ሙስልምመሆንመታደልነውአል
    @ሙስልምመሆንመታደልነውአል 8 ปีที่แล้ว +36

    እናልላህ ወእና እሌይህ ረጅዑን ወላህ በዝህማ አይሆንም ከሙዚቃ በምንድነው የምለያው አስተግፊሩላህ።

    • @konjo5013
      @konjo5013 8 ปีที่แล้ว +5

      ሙስልም መሆን መታደል ነው አልሀምዱልላህ ሙዚቃው ባይኖር ጥሩ ነበር.. ...

    • @stdh1695
      @stdh1695 8 ปีที่แล้ว

      mashallah

    • @حياهحسين-د8م
      @حياهحسين-د8م 8 ปีที่แล้ว

      St Dh o

    • @faizafaiza3826
      @faizafaiza3826 7 ปีที่แล้ว

      kamuzika yeshalale 😏

    • @እሥልምናዬከአላህሌላእምሠ
      @እሥልምናዬከአላህሌላእምሠ 7 ปีที่แล้ว +2

      ሙስልም መሆን መታደል ነው አልሀምዱልላህ እደዉአቺልጅ በየትኛዉምቦታ አይጥምሽም ምድነዉ ግን ?ክክክክ በየትኛዉምኮሜትሽጥሩነገርአትመልሽም ሡባሀንአላህ

  • @እማየእወድሻለሁ-ኰ9ለ
    @እማየእወድሻለሁ-ኰ9ለ 4 ปีที่แล้ว

    ሀያቴ አላህ ያሳካልሽ የኸ ነሽዳ የኔም ምርጫየ ነው ኢንሻ አላህ

  • @استغفراللهالعظيماستغفرالله-ق6ر

    ሀሀሀሀ ባሉ ሳይገኝ ሚዜ ፈለጋአ አለ ያገሬ ሰው ቅድሚያአ ሳሊሁ ይገኝ እንጅ ነሽዳዉ አያሳስበንም ነበር

  • @asiyaaseyaayesha9969
    @asiyaaseyaayesha9969 7 ปีที่แล้ว

    ኢንሻ አላህ እኔም በዚህ ነው ምኞቴ
    የሁሉም ምኞት ይሳካል በስብር እጠብቃለን እህት።

  • @ቀለጤዋነኝየፍቅርህአስጨራ
    @ቀለጤዋነኝየፍቅርህአስጨራ 5 ปีที่แล้ว +12

    ባል የለኝም አላገባሁም ግን ነሽዳ እወዳለሁ ላይክ👈ግጩኝ

    • @fshdhdhhdh7165
      @fshdhdhhdh7165 5 ปีที่แล้ว

      ካዳ ባልአፍልጉኚነው

    • @7wadayas186
      @7wadayas186 5 ปีที่แล้ว

      አላህይሰጥሸ

  • @mohammedekram6830
    @mohammedekram6830 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምወደው ይህን ነሺዳ ያገባሁትም በዚህ ነው

  • @ሀናንዬቀበጥጥጥጥ
    @ሀናንዬቀበጥጥጥጥ 6 ปีที่แล้ว +6

    የኔስ ቀን መች ነው ያአላህ በቅርብ ቀን አትግልኝ ኢንሻ አላህ ♥

  • @sadaasadaa8821
    @sadaasadaa8821 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጡሩዉን መርጦ ይወፍቀን ያራብ

  • @malikshahbaz2979
    @malikshahbaz2979 6 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ሆይ መልካም ፍቅር ወፍቀኝ።

  • @klovemys7062
    @klovemys7062 3 ปีที่แล้ว

    እኔም ዛሬ ነው የማገባው ኦርቶዶክስ ነበርኩ ለምወደው ልጂ ይሄው ዛሬ ኒካየ ነው ፈጣሪ ይባርክልሺ በሉኝ

  • @zainbathubia4633
    @zainbathubia4633 5 ปีที่แล้ว +5

    ሙስሊም በመሆኔ ኩራተኛ ነኝ

  • @RihanaMohammed-x4l
    @RihanaMohammed-x4l ปีที่แล้ว

    መሽአላህበዚህነሽዳእኛንምይወፍቀንያረብ🙏🙏🙏🙏

  • @hayatweloyewalezawumweldey8431
    @hayatweloyewalezawumweldey8431 8 ปีที่แล้ว +5

    ኢሻ አላ እኔም ደሥሥሥሥሥ ብሎኛል አላህ ለዚህ ቀን ያብቃን

  • @Zabidaaman
    @Zabidaaman 6 หลายเดือนก่อน +1

    Zabidaa aman

  • @ሓዩየሀለበማኛ
    @ሓዩየሀለበማኛ 6 ปีที่แล้ว +2

    ያረብ እኘሚዎፊቂሊን ማሸአለህ ደሢሥል የሁሊግዜሚኞቴናሁ 👍💓❤💓😍

  • @najad2102
    @najad2102 8 ปีที่แล้ว +10

    ዋው ማሻ አላህ

    • @Zd-sm1dh
      @Zd-sm1dh  8 ปีที่แล้ว

      Najad በሰላም አገራችን ይመልስን ተባረከላህ

    • @فاتيمامسرور
      @فاتيمامسرور 8 ปีที่แล้ว +1

      እስላምነዉ ሂወቴ ሂጃብነዉ ዉበቴ ጀነት ነዉ ምኞቴ Zd ወለየዋ

    • @kedoaleka5704
      @kedoaleka5704 8 ปีที่แล้ว +1

      ዋው ማሻ አላህ

    • @Zd-sm1dh
      @Zd-sm1dh  8 ปีที่แล้ว

      Kedo Aleka ተባረከላህ

    • @Zd-sm1dh
      @Zd-sm1dh  8 ปีที่แล้ว

      لمى حسين0514596653ሙስጠፋ okክክክክ

  • @ኢክሩሀውሊ
    @ኢክሩሀውሊ 7 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደስ ሲል ይህን ስሰማ ሆደይርበሻል

  • @tototito5923
    @tototito5923 4 ปีที่แล้ว +8

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ የሰርጌ ትዝታ ነው ወላሂ በዚህ ነበር ያገባሁት ግን የዘመኑ ትዳር ለሳምንት ብቻ ሆኖ ቀረ ኡፍፍፍፍፍፍ ያበናት አላህ ኸይረኛውን ለእናንተ የሚበጀውን ይወፍቃችሁ ያረብ

    • @Aነኝወሎየዋ-s6s
      @Aነኝወሎየዋ-s6s ปีที่แล้ว

      Amen

    • @mobarek-media
      @mobarek-media ปีที่แล้ว

      ብዘገይም አየሁት የእኔም ማስተዋሻ ነው ትዳር እድልልልልል

  • @afsszchh3192
    @afsszchh3192 5 ปีที่แล้ว +1

    በአላህ ስም እጠይቃችዋለሁ ከልባቹዱአርጉልኝ ለዚቀን ለመድረስ በጣም ጓጉቻለሁ እናት አባቶቼ ሰዉ ሁሉም ያረግልኛል የወላጆቼን ሀቅ ለመወጣትብዬ የመጣልኝ የኒካጥያቄ ሁሉ አፍርሼ ነዉ የመጣሁት ስደት የዛሰዉም ቀልብ እንዳይነካኝ ዱአርጉልኝ ግን ከወላጅ ሀቅ በላይምን አለ

    • @feyruzaadinew1498
      @feyruzaadinew1498 5 ปีที่แล้ว

      Naeemh Afsszchh ,absheri allah kanchiga yihun

  • @وفاوفا-ه7ت
    @وفاوفا-ه7ت 8 ปีที่แล้ว +19

    መሻ አለህ እኔ መቼ ነው ሙሹራ ሚዮነው

  • @ዜድኢስላምነውሄወቴ
    @ዜድኢስላምነውሄወቴ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደስይላል እች ቀን ናፍቃኛለች መች ይሆን።❤❤❤❤❤❤

  • @jaharahosan91
    @jaharahosan91 8 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ነው የምወደው ሙሉ ያላችሁ ላኩልኝ በአላህ እኔ ሳገባ በዚህ ነው ኢሸ አላህ

    • @ccxbcx375
      @ccxbcx375 6 ปีที่แล้ว

      ዋዉያምርል

    • @youidont417
      @youidont417 6 ปีที่แล้ว

      Hii

    • @hayatuae644
      @hayatuae644 5 ปีที่แล้ว

      ነይ ስልክሽ ለኪሊኝ በወትሰብ

    • @sadaajamal9641
      @sadaajamal9641 5 ปีที่แล้ว

      Mashaaa Allah

  • @mahboba1236
    @mahboba1236 7 ปีที่แล้ว

    ዜድየ።አላህይድርግልሽ።የተመኝሽውን።እህት።ኢሻአላህ

  • @zamzammasershaw2405
    @zamzammasershaw2405 8 ปีที่แล้ว +15

    ማሻ አላህ እኔም እንዳንችው ነኝ በጣም ነው እምወደው ይህን ነሽዳ ግን ላወርደው አልቻልኩም እስኪ ከቻልሽ ንገሪኝ እህት

    • @Zd-sm1dh
      @Zd-sm1dh  8 ปีที่แล้ว

      Zamzam ila እኔም ከኢትዉ ማዉረድ እቢ ብሎኛል እህት ስልኬ እያቸገረኝ አላወኩበትም

    • @Zd-sm1dh
      @Zd-sm1dh  8 ปีที่แล้ว

      Zamzam ila ከፈለግሽ ቁጥርሽን ላኪ እልክልሻለሁ

    • @zubeyadamusamusa4001
      @zubeyadamusamusa4001 8 ปีที่แล้ว +1

      Zamzam ila

    • @zamzammasershaw2405
      @zamzammasershaw2405 8 ปีที่แล้ว +1

      እስላምነዉ ሂወቴ ሂጃብነዉ ዉበቴ ጀነት ነዉ ምኞቴ Zd ወለየዋ. በምን ልላክልሽ ስልኬን

    • @Zd-sm1dh
      @Zd-sm1dh  8 ปีที่แล้ว

      Zamzam ila በቃ ተይዉ ማር ከፈራሽ

  • @aalk5771
    @aalk5771 ปีที่แล้ว +1

    እንሻአላ

  • @remloveethiopiaremloveezel1535
    @remloveethiopiaremloveezel1535 6 ปีที่แล้ว +3

    እንደው መች ነው የማገባው እድሜዬን ገፋሁት በስደት

  • @HayatFoziya-mh9ug
    @HayatFoziya-mh9ug ปีที่แล้ว

    ያረብ ከምወደው ጋር በዚህ ኒካህ እንዲደርግልኝ ምኞቴ ነው አንተ አሳካልኝ

  • @عاءشاعلى
    @عاءشاعلى 5 ปีที่แล้ว +3

    እሄ ቀን ናፈቀኝ መቸይሆን የኔስ ስደት አልፈታኝ አለ

    • @laillalla3356
      @laillalla3356 5 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ ኢሻአላህ ይሆናል በቅርብ ቀን

    • @عاءشاعلى
      @عاءشاعلى 5 ปีที่แล้ว

      አላህ ያበሽርሽ ኢሻ አላህ ጀዛኪ

    • @ሃሩንኢብሩ
      @ሃሩንኢብሩ 5 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ ሳሊህ ባል ይስጥሽ የት ነው ያለሽው

  • @ዜድቢንትመሀመድ
    @ዜድቢንትመሀመድ 5 ปีที่แล้ว

    ወዉሰወደዉእሂን ነሺዳ አላህይዉፍቀን ሶሊህ የሆንዉን ባል♥♥♥🌹🌹❤

  • @የዱባይዋተናፍቄየወሎልጂ
    @የዱባይዋተናፍቄየወሎልጂ 5 ปีที่แล้ว +3

    ኢሻአላህ ከስደትመልስ በዚህነሽዳ ነወ ሰርጌ

  • @gmiladawud8628
    @gmiladawud8628 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ያረብ አላህይወፋቀንሳሊህየሆነውን ባል

  • @Sara-fq7ct
    @Sara-fq7ct 8 ปีที่แล้ว +3

    የኔ.ሰርግ.ናፈቅኝ

  • @halimatube10
    @halimatube10 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እንደት ደስ ይላል እንደት ነው ማውርድ እሚቻለው

  • @zainebali2639
    @zainebali2639 8 ปีที่แล้ว +6

    ማሽ።አልህ ከልብ እወደዋለሁ ሙሉ የላችሁም ውዶች ካላችሁ ላኩልኝ ውዶቼ

  • @moosaumureyan8511
    @moosaumureyan8511 7 ปีที่แล้ว +1

    ያ....አላህ ስንት አመት ናፈቅኩት ኢሄን ቀኔን ያረብ መች ይሆን ሚባልልኝ

  • @najatloev3530
    @najatloev3530 8 ปีที่แล้ว +6

    ماشاالله ماشاالله

    • @MaMa-li7jr
      @MaMa-li7jr 8 ปีที่แล้ว +1

      NaJat Loev የደሴ ልጅ

    • @marrydubai9680
      @marrydubai9680 7 ปีที่แล้ว

      NaJat Loev
      የደሴ ልጅ

    • @zamzamabdu2589
      @zamzamabdu2589 7 ปีที่แล้ว

      NaJat Loev የደሴ ልጅ

    • @hajatomuhammad7295
      @hajatomuhammad7295 6 ปีที่แล้ว

      NaJat Loev የደሴ ልጅ going to the 8aiwkrjfjfjfif8dirirjfjfjfjjfjfjjf cricket board members and

  • @mariyamapp950
    @mariyamapp950 4 ปีที่แล้ว

    እደኔ ማነው በዚሕ ነሽዳ ደሥ ብሎት ያገባ

  • @HANAN-hc6pm
    @HANAN-hc6pm 8 ปีที่แล้ว +3

    ኢሻአላህ አመሰግናለሁ

  • @shitayezenebe8370
    @shitayezenebe8370 6 ปีที่แล้ว

    Menzuma betam ewodalew gin muslim ayidelewum..

  • @fatemahamdy6759
    @fatemahamdy6759 8 ปีที่แล้ว +4

    Enshallah ehte

    • @fhjdd8635
      @fhjdd8635 8 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ በጣም የምውደው ነሽዳ 0501803831 በዋሰብ ላኩልኝ

  • @AliAli-lv6hu
    @AliAli-lv6hu 5 ปีที่แล้ว

    ወይ እኔስ ነሽዳ ስሰማ ይከፋኛል የአላህ ቀደር ሆኖ የሰርጌለት እቤታችን ሞት ስለነበረ ሰርጉን ደግሼ ግን ነሽዳ አልተከፈተም

  • @hayaat-ug6el
    @hayaat-ug6el 8 ปีที่แล้ว +7

    👍👍👍👍👍

  • @rlove1242
    @rlove1242 8 ปีที่แล้ว

    ይህን ነሽዳ በጣም ነውየምወደው ጋብዣችሃለሁ ጐደኞቼ

  • @esmailtameer1343
    @esmailtameer1343 8 ปีที่แล้ว +6

    አዪዞሺ እህቴ ማንከሞትዪቀራል አላህየጀነትየበላቸዉ አችአዪሰማሺ ትዳረዪዘሺ ሶሊህልጆችንአላህእዲወፈቅሺ ዱአአድረጊ

  • @ሀያትየረሱልተከታይሀስቡን
    @ሀያትየረሱልተከታይሀስቡን 7 ปีที่แล้ว

    መሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ኢንሻላ እኔ ሳገባ ኤሄ ነው

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልስ
    @አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልስ 7 ปีที่แล้ว

    መሽአላህ።ተባረከርህማን።ኡንሻአሏ

  • @ሀያትፍቅር-ለ6ከ
    @ሀያትፍቅር-ለ6ከ 7 ปีที่แล้ว +4

    መቼነዉ የኔ ተራ

  • @tamemamohamad4377
    @tamemamohamad4377 5 ปีที่แล้ว

    የሠርጌ ትዝታየ ነው ግን አልተሣካልኝም ከተለያየን ስድስት አባታችን እሱወለደ እኔ የአረብሀገር ኑሮ እድሜየን ጨረሠው ዱአ አድርጉልኝ ያረብ የሁላችንንም

    • @reemnaif9548
      @reemnaif9548 5 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ሷሊህ የሆነው ይስጥሽ እሚስማሽ ይስማኛል አቀዋለሁ

    • @tamemamohamad4377
      @tamemamohamad4377 5 ปีที่แล้ว

      @@reemnaif9548 የኔ ውድ አላሁመ አሚን ላንቺም 💟💟💟💟💟💟💟💟💞💞💞💞💞💞

  • @ፋጡማቢንትሙሀመድፊዳከያር
    @ፋጡማቢንትሙሀመድፊዳከያር 4 ปีที่แล้ว

    ያርብ ይሄን ቀን እንደትእንደናፈቀኝ ውድ ሱመዮቸ አላህ ለዚህ ቀን ያብቃን

  • @hayathayathayat4695
    @hayathayathayat4695 8 ปีที่แล้ว +3

    ማሻላህ ማሻላህ

    • @zeynebyissa3855
      @zeynebyissa3855 5 ปีที่แล้ว

      ❣️❣️🧡🧡🧡💜💜💜💞💞💯💋

  • @እስላምነውሂወቴያእስላምነ
    @እስላምነውሂወቴያእስላምነ 7 ปีที่แล้ว

    ባርክላህ ለኩማ አላህ ያጭምርላችሁው

  • @gazikan624
    @gazikan624 5 ปีที่แล้ว +3

    አራ ዱኣ አድርጉልን ግን በነሺዳው ክረር አይኔርበትም ብቻ ሰርጌ ነፍቆኛል ያነብዩን ሰለላሁ አላይሂም ወሰላም ሱና ለማታግባር እፋልጋላው

  • @hayat-youtube-9682
    @hayat-youtube-9682 4 ปีที่แล้ว

    ያረቢ ማግባት ናፈቀኚ ከዚህ ከሥደት መቼ ነው የምገላገለው ያረቢ

  • @ኢስላምነውህይወቴፍቅርነኝ
    @ኢስላምነውህይወቴፍቅርነኝ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ማሻላ ያረቢ ያአላህ ምኞታችን አሳካልን ከሥደት ስመለሥ

  • @sumeyas1998
    @sumeyas1998 8 ปีที่แล้ว +4

    masha allah

  • @yuaweiyuawei3678
    @yuaweiyuawei3678 5 ปีที่แล้ว

    እኛንም አላህ ያወፈቀን ያዲረግልሽ እህት

  • @أمعبدالرحمن-ل1س
    @أمعبدالرحمن-ل1س 7 ปีที่แล้ว +3

    ላኢላ ሀኢላላህ በሙስሊም ሙዝቃም ሆነ ነሽዳ ሀራም ነው አላህ ህድያ ይስጣቹሁ አላህን ፍሩ ድንያ ጊዝያዊ ነች አታታልላቹሁ

    • @medinasayd4723
      @medinasayd4723 4 ปีที่แล้ว

      መስማትስ አች ምን ትሰሪለሽእዝህ

  • @hananjimmakarim2724
    @hananjimmakarim2724 6 ปีที่แล้ว +2

    Alla yiwofiqen😢😢😍

  • @ekramhaseen9700
    @ekramhaseen9700 8 ปีที่แล้ว +3

    yeha Ken endnafkey

  • @Rነኝሥዴተኛዋ
    @Rነኝሥዴተኛዋ 4 ปีที่แล้ว +2

    ይሄንን ቀን እናፍቃለሁ ከምወዴው ጋር ከስዴት መልስ እስቲ ጋይዶች ዱአ አንረሳሳ ለሁላችንም ያሰብነወሰ ይሙላልን

  • @anshaansha12
    @anshaansha12 8 ปีที่แล้ว +6

    ማሻላ

    • @aminasayed8625
      @aminasayed8625 6 ปีที่แล้ว

      mashaAlahAnshaineAminaatsayid

  • @سميرهمحمد-ح4ه
    @سميرهمحمد-ح4ه 5 ปีที่แล้ว

    ያረቢያአላህ በሀገሬላይ እናትናአባቴ ጋርሆኜየማገባበትቀንናፈቀኝያረብ

  • @abdomohammed2633
    @abdomohammed2633 8 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ

  • @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s
    @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላል ደሥ ይላል ደምሬሻለሁ ደምሪኚ

  • @seniakemal1917
    @seniakemal1917 8 ปีที่แล้ว +3

    ماشاء الله

    • @zeeenagomez7013
      @zeeenagomez7013 8 ปีที่แล้ว

      Seniaم متشال جزكمال Kemalا

    • @mixomixo6786
      @mixomixo6786 7 ปีที่แล้ว

      Seniaم متشال جزكمال Kemal quu

  • @makiyayoutube3785
    @makiyayoutube3785 ปีที่แล้ว

    ሰላምምምም ውዲ ለቤትሽአዲሥነኝ ሳብላይክ አርኩሽ አቺምጎራበይአብርን እንድግ

  • @khewlatv8956
    @khewlatv8956 8 ปีที่แล้ว +6

    yarebi dess sil.....

  • @mbintmohammed7625
    @mbintmohammed7625 6 ปีที่แล้ว

    ኢሻአላህ ተራ ልጠብቅ የኔ እስከሚደርስ

  • @mdsamira3903
    @mdsamira3903 7 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህበጣምደስየሚልነሺዳነው

  • @zeytunahass9921
    @zeytunahass9921 2 ปีที่แล้ว

    ❤ማሻላ ደሰ ይላል