እነሆ ንጉሳችን | በጋሻዉ የወንጌሉን እሳት አቀጣጥሎታል | Begashaw Desalegn amazing & historical revival |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 175

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 5 หลายเดือนก่อน

    ዘመንክ ይባረክ ተባረክ የኔ አባት ኢየሡሥ ንጉሣችን ነው አሜን❤❤❤❤❤

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 5 หลายเดือนก่อน

    እኖድሀለን የኔ አባት ተሣዳቢዋች ጌታ ምህረት ያድረግላችሁ እየሡሥ ለዘላለም ጌታ ነው አሜን❤❤❤❤❤

  • @Lilytufa
    @Lilytufa 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you bless you

  • @AynalemMulugeta-r1d
    @AynalemMulugeta-r1d 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @NuroaddisHodmogne
    @NuroaddisHodmogne 6 วันที่ผ่านมา

    amen amen amen geta simu yibarek

  • @tadeletamirat-gs3bx
    @tadeletamirat-gs3bx ปีที่แล้ว +1

    እግ/ር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @BalyErsdoKalbore
    @BalyErsdoKalbore หลายเดือนก่อน

    Wow geta woy tamasigen wuste salm tasama.bante❤❤❤

  • @alemdesta6865
    @alemdesta6865 ปีที่แล้ว +1

    እንዲህም ይሆናል ፈጣሪ በሚመጣበት ወቅት እሱን በመምሰል ተዐምራትን የሚያደርጉና ስለ ስሙ የሚመሰክሩ ገድሉን የሚዘክሩ ይከሰታሉ ታላቅነትን ይሻሉ ሆኖም ግን እንደ ብናኝ ይጠፋሉ ዝክሩ ውዳሴው ሁሉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ይሆናል ቃሉ ተከትቦ በቅዱሱ መዝገብ ላይ ሠፍሮ ይገኛል በመሆኑም ቃሉን በመጠበቅ አህዛብ ሆይ እሱን በፀሎት በስግደት ምፅዋትን እዬሰጠን እንኑር በአህዛብ ታዋቅነትና ምርጥ ቃል በራሣችን ላይ ቁጣን አንጥራ ለዚህ ተምሣሌ የሚሆነን ብራዚልን እናስተውል በተረፈ የፈጣሪ መምጫ ዘመን መቃረቡን እናስተው

  • @SamsungA73-eg3qb
    @SamsungA73-eg3qb ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ

  • @EyobeEbo
    @EyobeEbo 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን

  • @TsedalTafese-s4s
    @TsedalTafese-s4s ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeen GETA bezemenat hulu sewoch alut. Esatu yichemir aytifabih❤❤❤❤❤

  • @yoooooo898
    @yoooooo898 ปีที่แล้ว +4

    በጋሻው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ😘😘😘ከድሮ ቤትህ ስለወጣህ የተናደዱ ሰዎች ንዴታቸውን በስድብ እየገለጡ ይገኛሉ 🤣🤣🤣አንተ ግን ማንንም አትሰማም😎😎ወይ እንቀጥላለን ወይ ደግሞ እንቀጥላለን 🤗አበቃ😎😎😎

  • @sinatsegaye8070
    @sinatsegaye8070 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ በጋሻው በነገር ሑሉ ጌታ ይባርክሕ!

  • @TesfayemekonnenMosha
    @TesfayemekonnenMosha หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንን

  • @tajtajtaajzab4809
    @tajtajtaajzab4809 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ መጨርሻየን አሳምርልኝ ልቦነ ይመልስልህ

    • @tadeletamirat-gs3bx
      @tadeletamirat-gs3bx ปีที่แล้ว

      በኢየሱስ ስም መጨረሸህ ያማራ ይሁን

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 ปีที่แล้ว

      ምን መሰሎ ነው የመጣው ቀዳዳ ጉማሀሬ መሰልክ ዝም ብለክ ቢዝነሰክን አጣጡፍ ብላ ከጁሎቹ ኦርቶ አትጋጥም

  • @tarekegntadesse2959
    @tarekegntadesse2959 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek! amlak eg/r abzto ybarekih🙏

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in ปีที่แล้ว +3

    በጋሻው አለባበሳችንን እንደ ኦርቶዶክስ በተለይ ሴቶች አለባበስ ቢሆን ብዙ ምርኮ ይሆናል 🙏🙏🙏🙏

  • @askaledessalegn
    @askaledessalegn 3 หลายเดือนก่อน

    Esay haleluya geta yibarek Amen

  • @BIRUKDANIEL-gt8bw
    @BIRUKDANIEL-gt8bw 11 หลายเดือนก่อน +1

    egziabher ymelsh

  • @mesfinmedolo3539
    @mesfinmedolo3539 ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው ኣሜን

  • @betheladmasu2689
    @betheladmasu2689 ปีที่แล้ว +2

    Amen...

  • @kenanisadame1352
    @kenanisadame1352 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይጉብኝህ

  • @mhnuser426
    @mhnuser426 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen👏👏👏

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 5 หลายเดือนก่อน

    እሠይ እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @TajuJemal-x6j
    @TajuJemal-x6j 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AubreyDlayani
    @AubreyDlayani ปีที่แล้ว +1

    Ameeennnnnn Geta hoyi Kafiiiii Balii

  • @markhandy3471
    @markhandy3471 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እውነትን የሚፈልጉትን ያድናቸዋል !

  • @getahun7825
    @getahun7825 11 หลายเดือนก่อน +1

    የታመመከው አንተ ነህ አንተና መሰሎችህ እኛ ደህና ነው ::

  • @fikirdegu1787
    @fikirdegu1787 ปีที่แล้ว +2

    Tebarek

  • @jesusislord.9123
    @jesusislord.9123 ปีที่แล้ว +2

    Egziabher ybarkih bertiteh ketlew. May God keep you safe.

  • @Mesiso4188
    @Mesiso4188 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen❤❤

  • @solomonhadego
    @solomonhadego ปีที่แล้ว

    tebarek brother

  • @getahun7825
    @getahun7825 11 หลายเดือนก่อน +2

    የሚያነድህ ሰይጣን ነው ውስጤ ይነዳል ያልከው ሃጢአትህ ነው የሚያነድህ

  • @berhaneguta578
    @berhaneguta578 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen amen amen amen

  • @Mguijvcxdg
    @Mguijvcxdg ปีที่แล้ว +3

    ኤፌሶን 6 (አዲሱ መ.ት)
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹³ ክፉው ቀን ሲመጣ መቋቋም ትችሉ ዘንድ የእግዚአብሔርን ሙሉ የጦር ዕቃ ልበሱ፤ ሁሉን ከፈጸማችሁ በኋላ ጸንታችሁ መቆም ትችላላችሁና።
    ¹⁴ እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ዝናር ታጥቃችሁ፣ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፣
    ¹⁵ በሰላም ወንጌል ዝግጁነት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ።
    ¹⁶ ከእነዚህም ሁሉ ጋር፣ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤
    ¹⁷ የመዳንን ራስ ቊር አድርጉ፤ የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ፤ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው።

  • @Dbxb6375
    @Dbxb6375 8 หลายเดือนก่อน +1

    tabrek

  • @samisami-nj4hz
    @samisami-nj4hz 9 วันที่ผ่านมา

    ከምቾት ወደ ውድቀት

  • @serkalemmekuanet3496
    @serkalemmekuanet3496 ปีที่แล้ว +1

    አወ ቤተክርስቲያ ህግ እና ቅኖና አላት እንአንተ እየዘለለ እግዚአብሔርን የሚያመልክ አማኝ የለንም ከንቡ ሰው ነህ ሞት የሚቀር አይምሰልህ ስንዴውን ከእንክርዳድ የሚለይ አለ አንተ ያቀለልከው መላይክት፣ ቅዱሳን፣ እመቤታችን ከክርስቶስ ፊት የሚቆሙት ክደህ እየሱስ ክርስቶስን በዝላይማታለል አትችልም
    ከጤናህ እንዳላደለህ እውቅ ጠበል ተጠመቅ

    • @fachoawel4679
      @fachoawel4679 ปีที่แล้ว

      👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 5 หลายเดือนก่อน

    እሱ የእየሡሥ ወታደር ነው ሠይጣን አትጫጫ ስሙ ያድናል ይታደጋል ❤❤❤

  • @abushiofJesusson
    @abushiofJesusson ปีที่แล้ว

    አሜን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @Dawiterjaboharanogebeyamedia
    @Dawiterjaboharanogebeyamedia ปีที่แล้ว

    amen amen amen❤❤

  • @yeshibermulatie9544
    @yeshibermulatie9544 ปีที่แล้ว +3

    አይ ገንዘብ ፣አሁን ገና መንፈስ ቅዱስ ካንተ ተገፈፈ ልቦና ይስጥህ

  • @melkamukassie9586
    @melkamukassie9586 ปีที่แล้ว

    amen yemilew sigerm

  • @adonaynebiyou2900
    @adonaynebiyou2900 ปีที่แล้ว +1

    Wey Begashaw yamogesih yatsgah tewesedebh geta eyesus wedekedmowa betih yimelsih eyaweku kemiyatefu andu nehina etselyilhalehu

  • @fikerte8013
    @fikerte8013 ปีที่แล้ว +1

    Eyesus geta new!

  • @melesesead-xl4we
    @melesesead-xl4we ปีที่แล้ว

    Tebarkehel

  • @kidistwana4039
    @kidistwana4039 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ያብዛክ የኔ ወንድም
    "እነሆ ንጉሳችን" ገና ከፍፍፍፍፍፍ ይደረጋል

  • @alextekabe1551
    @alextekabe1551 ปีที่แล้ว

    Amen❤

  • @fasikataye5220
    @fasikataye5220 ปีที่แล้ว +3

    መምህር በጋሻው እጅግ እነወድሃልን ሰው ነክ አና ተሳስተሀል እኛ ኦርቶዶክሳውያን እንጸልይልካልን ወደ ቅድስት ቤተክርስትያን ትመለስ ዘንድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን መምህር

    • @yahwehsynagogue
      @yahwehsynagogue  ปีที่แล้ว

      Anchi wode Begashaw btmeleshi enji Begashaw wode anchi aymelesim. Slezi anchim Begashawn teketlesh endtamelchi tiri enastelalfalen.

    • @fasikataye5220
      @fasikataye5220 10 หลายเดือนก่อน +2

      yemlsal wendeme enatm tmlsalchu
      @@yahwehsynagogue

  • @nursespage2016
    @nursespage2016 10 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ያደረገው በውጭ ሀገር ኢሉምናቲ በግልፅ የሚጠቀሙበት ምልክት ነው። ስፖንሰር ካደረጉት ደግሞ የግድ እነሱ ያሉትን ማድረግ ግድ ነው። እግዚአብሔር ወደ እውነተኛው ኢየሱስ ይመልስህ። ፈረንጆች በጣም ክፉዎች ናቸው።

    • @temewolde365
      @temewolde365 10 หลายเดือนก่อน

      44 ጣውላ ምትሸከሙት የ666 መንፈስ አይደል?

  • @debelemulugeta7229
    @debelemulugeta7229 11 หลายเดือนก่อน +1

    RIP Goliyadan

  • @hyaryoufaiynicamefromethio2126
    @hyaryoufaiynicamefromethio2126 ปีที่แล้ว +1

    amelake gulbetun yichemrih

  • @tsige8516
    @tsige8516 ปีที่แล้ว +1

    ጊዜዉ ደረሰ ያደባህዉ ሊገለጽ አለባበስህ የማን ተምሳሌት ነዉ

  • @fun-facts100
    @fun-facts100 ปีที่แล้ว

    TEBARK

  • @yakobyemelig1665
    @yakobyemelig1665 ปีที่แล้ว

    የድምጽ ታፋጭነትም እንዲህ ይጠፋል

  • @rummanruma514
    @rummanruma514 ปีที่แล้ว +1

    Yihuda

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 ปีที่แล้ว +4

    ይሁዳዉ ሰንት ብር ሰጥተዉህ ነዉ ነግሰህ የመጣኸዉ😂😂😂😂😂

  • @yanita7632
    @yanita7632 ปีที่แล้ว

    Endezi girma mogesshn ateh selayehuh azenku

    • @hiwotengedashetgebrehanna5450
      @hiwotengedashetgebrehanna5450 ปีที่แล้ว

      ድንቅ ብለሻል እህቴ በጣም ነው የሚያሳዝነው። ደህና ዘመድ የለውም አስሮ ጠበል የሚወስደው?

  • @jesusislord.9123
    @jesusislord.9123 ปีที่แล้ว +1

    Eyesus yakebere besemay ykebral ayzoh wendimoe yemanim kibir ayasfeligihim

  • @fkadiemisganaw
    @fkadiemisganaw ปีที่แล้ว

    አቤቱ ይቅር በለው ፥የዘመኑ ማብቂያ ደረሰ መሰል

  • @HaileAtnafu-bu2iz
    @HaileAtnafu-bu2iz ปีที่แล้ว +1

    እየሱስ እያላችሁ ሸቅሉ

  • @ethiostatfoshe
    @ethiostatfoshe ปีที่แล้ว

    What about his former graceful voice, though?

  • @tamratbukamo4048
    @tamratbukamo4048 ปีที่แล้ว

    betegeletew lik new inj ababal bemawurat aydelm. yeigziabher bariya begashaw imnet inj yehaymanot melk ayawqim

  • @awot2903
    @awot2903 ปีที่แล้ว

    Ayizoshi geleti

  • @focusflicksmotivation
    @focusflicksmotivation ปีที่แล้ว

    አፈር ልብላ ፈጣሪ ይፈውስህ

  • @Kidestsweet
    @Kidestsweet ปีที่แล้ว

    ቀላል ታመሀል

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ ปีที่แล้ว

    እግዚኦ ማረን ክርስቶስ አባቴ እኔ ጃ ፈራው አሁንስ እፍፍፍፍፍ

  • @MeleseAbebe-hb8ru
    @MeleseAbebe-hb8ru ปีที่แล้ว

    በእውነት ይደብራል።

  • @mimimehari9647
    @mimimehari9647 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkk fetariye

  • @YonasdinkuTemesgen
    @YonasdinkuTemesgen 9 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻክእብደትሆነ

  • @kumnegerbirhanu9482
    @kumnegerbirhanu9482 ปีที่แล้ว

    ይገርማል ጎልያድን መስለህ መጣህ እኛ እንደዳዊት እናሸንፋለን ያኔ ለአገልግሎት ስንጠራህ ምትጠይቀን የክፍያን ነበር አትዋሽ ከነማስረጃ አሳይሀለው አትዋሺ አታመስምስል

  • @Kalkidanzeru-i6r
    @Kalkidanzeru-i6r ปีที่แล้ว +1

    Enen yasakegn tnbith yetal ee sew sibereta 1 menfes ytagelewal sisenf gn endante 1m menafst yadrubetal

  • @tamratbukamo4048
    @tamratbukamo4048 ปีที่แล้ว

    aywosedbh

  • @asratmitkuasratmitku-kd3lq
    @asratmitkuasratmitku-kd3lq ปีที่แล้ว +1

    እመብርሃን በምላጃው ትመልስህ ወንድሜ አዛኜን በጣም ያማል አንድቲ ነብስ ከእውነተኛው ህይወት ወታ ወደ ጨለማ ስትወረወር

  • @sinduabebe2088
    @sinduabebe2088 ปีที่แล้ว +3

    ጭጭጭጭጭጭ በጋሽው አበደ አረ ዘመድ የለውም አረ ወደ ፀበል

  • @1453-y9h
    @1453-y9h ปีที่แล้ว

    moges mibal alkerelhm...befit andebete ertu nek dmtshm yasgemegm neber ahun mnamnte new werek hulu

  • @Kalkidanzeru-i6r
    @Kalkidanzeru-i6r ปีที่แล้ว

    Er guddd wuseht

  • @ethioone7136
    @ethioone7136 ปีที่แล้ว

    Wendemen

  • @BirehanemeskelWendiyefra-iy8dh
    @BirehanemeskelWendiyefra-iy8dh ปีที่แล้ว +1

    Kerstosen yesekeluten meslehal eko..ke za lebse tekenohen werde ezi neh....😢😢😢😢

  • @AbrhamTesfaye-vq7ey
    @AbrhamTesfaye-vq7ey ปีที่แล้ว +1

    ጌታን ያሳደደ ጎልያድ በጋሻው ንጉሥ ሆኘ፡፡ አረ ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የደረስነው ? ጥላቻን የሚሰብክ ተዋናኝ ነገ ደግሞ ጌታ እየሱስ ነኝ ብሎ ይመጣል፡፡ መጠበቅ ነወ፡፡ ይመችህ በጋሻው ይህንን ሕዝብ ተጫወትበት !!!

  • @yabseradessalgn8271
    @yabseradessalgn8271 ปีที่แล้ว

    እመብርሀን ድረሽ ይህ ሰውየ እያበደ ነው ሰይጣናዊ አለባበስ ለበሰ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እንደዚህ ከመሆን አድነን።

  • @SamuelDaniel-u4l
    @SamuelDaniel-u4l 3 หลายเดือนก่อน

    እናንተ ተሣዳብዮች እግ/ረ ይቀረ ይበላችሁ።

  • @awot2903
    @awot2903 ปีที่แล้ว

    Weyni wendimi mindinew endi erase yaregew chinkilatihin

  • @wubetiwubeti5169
    @wubetiwubeti5169 ปีที่แล้ว +1

    አንተንየጠራህ የድንግልማርያምን ልጅ በተራራውላይ የፈተነው የገሀነምሰይጣንነው አዎ አሟችኋል በድንግልማርያም ምልጃ በኢየሱስክርስቶስ ማህሪነት ልቦና ሰጥቶህ ወደ ቅድስትቤተክርስቲያን ተመለስ ድንግልማሪያም ታማልዳለች ኢየሱስክርስቶስይማለዳልእግዚአብሔርይገስፃችሁ😥😓😭

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይማርህ አይይይ ሠው ከንቱ 😭

  • @yanita7632
    @yanita7632 ปีที่แล้ว +1

    Ya hulu menfesn yemiyads sebket alkobh chuhet becha honk kidus egzabher ke chuhet yawtah wendme

  • @selamawitderso3136
    @selamawitderso3136 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይገስፅህ የአብይን እስክርቢት አጀንዳ ይዘህ ነው የመጣህ ታውቆብሀል አሳሳች የኦሮምማ ተልኮ አለህ

  • @kidistassefa80
    @kidistassefa80 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሄር በቸርነቱ ይጎብኝክ ጤናህን ይመልስልክ ሰው ለገንዘብ ብሎ ይህን ያህል ሲዘቅጥ አይቼ አላውቅም.

  • @lewambeyene8290
    @lewambeyene8290 ปีที่แล้ว

    Weyey gude.... 🤔

  • @tamratbukamo4048
    @tamratbukamo4048 ปีที่แล้ว

    Dimts yemitlut minew yemitamnut dimits woys kiristos?

  • @romandenese9071
    @romandenese9071 ปีที่แล้ว +2

    Hid kezi mejemeriya lbsihn astekakil keza lemtnagerew tetenqeq demo sebati ameti brqh new sntina snt ametatin tedebiqew sle hagerachew blom sle sew ljochi yemitelyu abatochi alu eshi demo yesew ljji genetm hone gehaneb yemigebaw bezitaw enji ante balkew adelm

  • @m.aabebe8065
    @m.aabebe8065 ปีที่แล้ว +3

    አንተን የጠራህ የደብረዘይቱ አጋንንት ነው መድረክ ላይ አስተኛህ 😅

  • @Alemye777
    @Alemye777 ปีที่แล้ว

    ውይይ ምን ጉድ ነው ሰዎች

  • @tsehaytube3903
    @tsehaytube3903 ปีที่แล้ว +5

    woye beka abede

  • @melkamukassie9586
    @melkamukassie9586 ปีที่แล้ว +1

    manim endefelege yemichohibet bet new leka
    ayy le protestant yeneberegn kibir tefa

  • @sinduabebe2088
    @sinduabebe2088 ปีที่แล้ว +2

    አባትህን ዲያብሎስን መሰልክ

  • @GanetBirhanu-k2o
    @GanetBirhanu-k2o ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Linatube891
    @Linatube891 ปีที่แล้ว +2

    አይይይ ጎልያድ ብለህ ብለህ ስለ ሀሰተኛው ክርስቶስ መስበክ ጀመርክ😂😂

  • @ethi9683
    @ethi9683 ปีที่แล้ว

    አይ በጉዋሻው? ወጣ ወጣና እንደሸንበቆ ተንከባለለ እንደሙቀጫ አለ ነብሱን ይማረውና ደምሴ ዳምጤ አሁን ገና የቢዝነስ ትርጉሙ ገባህ በርታ ደህና አድርግና ቀፍል አንተ ተበላሸህ ብዬ እንያ በነጎድጓዳዊ ድምፅህ አውደ ምህረት ላይ የሰበካቸውን ስብከቶች ከማዳመጥ ወደ ኋላ አልልም እነ እልፍ እልፍ በሉ መሃሉ አይነገርም ኧረ ስንቱን ልጥቀሳቸው ዛሬም ለህይወቴ ስንቅ ናቸው አንተ ግን እመነኝ እግዚአብሔር ቀን አለው በንሰሃ በፀፀት ወደ ቤትህ ወደ ቅደስት ቤተክርስትያን ትመለሳለህ መቼ ለሚለው ግን እግዚአብሔር ቀን አለው ።

  • @yosiyas2012
    @yosiyas2012 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂