ባንድ ዋትሳፕ ሁለት ስልክ ቁጥር መክፈት ይቻላን | Band WhatsApp can open two phone numbers

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 19

  • @zuzuzdtube4520
    @zuzuzdtube4520 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ጥያቂአለኝ ከቻልክ ቴሊግራም ሚሲጅ ሲላክልኝ ከላይ አየዋለሁ ስገባ አላገኛውም ብትነግረኝ በተረፈ በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  5 หลายเดือนก่อน

      ይሱማ ሸበካሽ ደካማ ሁኖ ይሆናል ቴላ ግራሙን አብደት አርጊው

  • @Hhi543
    @Hhi543 3 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩሙላህ ኸይር ወንድም

  • @EthioEthio-s5u
    @EthioEthio-s5u 5 หลายเดือนก่อน

    የዘይን መጃን አድስ ካለ ንገሩኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  5 หลายเดือนก่อน

      ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ ይሱን ተመልከች

  • @ባሀልtup
    @ባሀልtup 5 หลายเดือนก่อน

    ብሮ እባክህ የዘይን VB3T መዝጊያውን ንገረኝ የምታቀው ከሆነ የሁሉም መዝጊያ ብለህ አሳይተህ ነበር CA ብለህ ግን NX2 ስለምፈልገው የዘጋብኝ እንደሁ ብየ ፈራሁ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  5 หลายเดือนก่อน

      የሁሉም መዝጋ ስለሚለያይ ሁሉንም ባንድ ኮድ አይዘጋብህም ከዘጋልህ ዝጋው UBV3T ብለህ ለዘጠኝ አምስት ዘጠኝ ላከው

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  5 หลายเดือนก่อน

      የሁሉም መዝጋ ስለሚለያይ ሁሉንም ባንድ ኮድ አይዘጋብህም ከዘጋልህ ዝጋው UBV3T ብለህ ለዘጠኝ አምስት ዘጠኝ ላከው

    • @ባሀልtup
      @ባሀልtup 5 หลายเดือนก่อน

      @@khalidApp1 አመሰግናለሁ ዘግቸዋለሁ በራሴ

  • @الحمدلله-غ1و7ب
    @الحمدلله-غ1و7ب 5 หลายเดือนก่อน

    የጀውይ አከፋፈት እንዴት ነው አልከፍትልኝ አለ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  5 หลายเดือนก่อน

      የሁሉም ስልክ ተመሳሳይ ነው ዋትሳፕ ለመክፈት

    • @الحمدلله-غ1و7ب
      @الحمدلله-غ1و7ب 5 หลายเดือนก่อน

      ወንድሜ ዋትስ አፕ አይዴለም መክፈት የፈለኩት ጀውይ ሸሪሃ ትናት ገዝቸ ነበር እንዴት ነው ሚሰራው በአፕ ​@@khalidApp1

  • @ZedAhmed-ui9pg
    @ZedAhmed-ui9pg 4 หลายเดือนก่อน

    ግን ለምንድ ነው ዋስብ አቀማመጡ የተዟዟረው

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  4 หลายเดือนก่อน

      በየጊዜው አድስ ያረጉታን

  • @Salman-tu6zi
    @Salman-tu6zi 5 หลายเดือนก่อน

    ፕሊስ ዋትሣፔ ስልኬ አልከፍት ብሎኛል በዛዉ ቁጥር ያንኑ ዋትሳፕ እንደት ማዉረድ እችላለሁ ቴክስቶቹም እዳሉ በጣም ብዙ አአሰፈፈላጊ ነገሮች አሉ እነነዛምእንዳለ ወደ አአድስ ለማምጣት የየምችለዉ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  4 หลายเดือนก่อน

      በፊት ቬሪይ ፋይ አርጋቹህ ተቆልፈው ከሆነ ድጋሜ ለመክፈት እሽ አይልም

  • @Ekram-jc1eg
    @Ekram-jc1eg 5 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላም ወራህ መቱላህ ወበረካትሁ. ዋሳፕ ላይ ፓስት የማደርጋቸው ጥቅስ ወይም ቪደወ እድሁም ፎቶ ማንኛውም ሰው ማየት አይችልም ዝግ ነው የሚለው ለኔ ብቻ ነው የሚያሳየኝ እድሁም ኢሞላይ የፓሰኩዋቸው ለምሳሜ 10 ሰው አይቶከሆነ. ብዛታቸውን ያሳየኛል. ግን ያዩትሰወች በግማሽ ነው ስማቸውን የሚያወጣልኝ. ሌላውን ይደብቀዋል

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  5 หลายเดือนก่อน

      አንች የነሱን ቁጥር ከለለሽ እነሱ ካዩት እነማን እንደሆኑ አያሳይም ዋትሳፕ ላይም እንደዛው

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  5 หลายเดือนก่อน

      አንች የነሱን ቁጥር ከለለሽ እነሱ ካዩት እነማን እንደሆኑ አያሳይም ዋትሳፕ ላይም እንደዛው