In fact, a great leader is seen as a servant first. It is his strong desire to see people grow and be better off that serves as his motivation to be in a leadership position - because only by being at a higher position can he better serve the people. WE STAND TOGETHER WITH Dr ABEY AHMED 🤩😘😍
What an artificial life do you guys have. Shameless, do you even care about your hungry people , and daily bombardment of innocent children and women. Get life !!!!!
ዋው ዋውጌታሆይ እኔም ልጆቸንም ይሄ ቦታ ተገንብቶ ሲያልቅ እንድታዝናናን አደራ ሳላየው እንዳልሞት
ዋው አስደማሚ ነው በርቱ
የመጀመሪያው ኮሜንት❤ በጣም ውብ እና ማራኪ ነው ፈጣሪ እኝን ሀሳብ እንዲያስቡ ስለሰጠን የተመሰገነ የይሁን
አርቆ የሚያስብ ሁሉና ስለ ኢትዮጵያ ሃገራችን መልካም የሚያስብና የሚመኝ ሁሉ ከጠቅላይ ምንስትሩ ጋር እስከ መጨረሻው ድረስ ይቆማል ደግሞም ይፀልያል ጠ/ሚኒስትራችንን ክፉ አይንካብን።
I ❤ Love Ethiopia
እውነት ነው ሰው በትዕግሥት ያለመውን ቢጠብቀውና ከጎኑ መቆም ቢችል ጥሩ ነው የቸኮለ አፍሶ ለቀመ ይባላል ተረቱ
እናመሰግናለን በርቱ!!
ራዕይ ያለዉ መሪያችን ፈጣሪ ያግዘዉ፡፡ የነገዋን ኢትዮጵያ ዛሬ አሳምሮ እየሰራት ነዉ፡፡
ማነው እንደ እኔ እስከመጨረሻው ከአብይ ጎን የሆነ😍😍😍😍
እኔ!!!! God bless you
እኔም እስከመጨረሻው
" Who will stay" with the PM till the end of his term with me?" Me!😊
But itis not by abiy
same❤❤❤
በርትተን ስርተን ድህነትን ታሪክ እናድርገው:: ሌብነትን ተጠይፈን በፍቅር በመከባበር ውብ አገራችንን ወደ ከፍታ እናውጣት:በኛ ዘመን እውን እንዲሆን ከውዱ መሪያችን ጎን እንሁን:: ጠላቶቻችን የዶክተር አብይን አቅም ስላወቁ በአጭር ለማስቀረት በሴራ ቢጠመዱም እግዚአብሔር ከሱ ጋር ስለሆነ ማሽነፍ አልቻሉም:: ኢትዮጵያ ትልቅ ናት!!
Kedada megemery selam
በእውነት ደስ ይላል
እኔም እስከሞት አብሬው ነው
👍 👌
❤❤❤
WOW LANGANO❤❤❤🥰🥰🥰
In fact, a great leader is seen as a servant first. It is his strong desire to see people grow and be better off that serves as his motivation to be in a leadership position - because only by being at a higher position can he better serve the people.
WE STAND TOGETHER WITH Dr ABEY AHMED 🤩😘😍
sinke bank mn liseralin new?
እድሜና ጤና ለአብቹዬ ሰይጣን ይቃጠል
ኢትዮጵያ በከፍታ ላይ አገሬ አብቢ ከፍታሽን የማይፈልጉ ኋላቀሮች ናቸው አብቹ የማያደንቁህ አስተሰባቸው ጥንታዊ የሆኑ ስለሆኑ አንተ ቀጥል የሚያቆምህ የለም ረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ ተውት ይስራበት ዞር በሉለት
ኢሻአላህ ያቆየን ኦሮሚያ የኔ ምርጥ ሀገር❤
ETHIOPIA NEW YETEBALEW😂😂😂😂
አረ ተዉ እኔ ያልኩት ሃገሬ ኦሮሚያ ዜግነቴ ኢትዮጵያዊ ነኝ እዛጋም ያወራችው ስለኦሮሚያ እጅ ስለዜጋ አደለም በዜጋማ ከሆነ እኔ ከሁሉም የተቀላክልኩ ይሄ ነው የምሉው ቤሄር የለኝም እናም ደሞም ሙስሊም ነኝ
Oromiyam eko ye Ethiopia Andua akal nat .langano degmo oromiya wust new yalew👍
Gobz ager wedad
የሀገር ሀብት ሌባ ሳያገኘው ቁም ነገር ላይ ሲወል እነደዚህ ውጤቱ ይታያል❤
አቢቹ ይሰራዋል ባንዳዎቹ እና ደካማ አመራሮች ባሉበት
ሰባት ሚሊዮን ዜጎቻችን ተፈናቅለዋል ሃያ ስምንት ሚሊዮን ህዝብ የምግብ ተረጂ ይዘን ስለ ቤተመንግስት እድ ምርት ከተማ ታወራለች ቅዠታም
Abichu wede fit💪💪
Le habtame becha ena leturiste becha newe ende mehklga gebe lalachewe keza betache meneme edele yeleme malete newe bezhe dese altesegehume leteketoche becha selehone ❤
hello
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Abiyachen bertalen
እኛ ኦሮሞዎች ህንፃን ብቻ ሳይሆን ታሪክንም ገንብተን ነዉ ምናልፈዉ
ዘረኛ! ጠባብ:: እስቲ ለለውጥ ኢትዮጵያዊ ብለህ አስብ
ምን ስደረግ ከዝዋይ ታልፎ በላንጋኖ ይሠራል?
Ziwaym tesertual eko betam yemyamr.degmo be wubet ke Batu lango ybeltal
Lik
Your sound is very arrogant
ኣንቺ አታንብቢ ወንዱ ያንብብብብብ ስታስጥዪ
Esti bedenb endih aynet program sru ende dro
What an artificial life do you guys have. Shameless, do you even care about your hungry people , and daily bombardment of innocent children and women. Get life !!!!!
አብይ እግዛብሄር ይንቀልህ አንተ ከሀጂ አረመኔ
Telatu yenekel
Ante Buda ayin dam labase?