ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

♦️የምሥራች ከበርሚል ጊዮርጊስ ♦️ተርቢኖስ መንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 เม.ย. 2024

ความคิดเห็น • 78

  • @elaawork
    @elaawork 4 หลายเดือนก่อน +7

    ኦ ፍጡነ ረድኤት ሰማእቱ ቅድስ ጊዎርጊስ እባክህ ጥራኝ....

  • @yeshwabekele937
    @yeshwabekele937 4 หลายเดือนก่อน +10

    ሰላም ለናተ ይሁን
    ማን ያውራ የነበረ የምባለው ምስክርነት ይህ ነው ያላየነውን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን::

  • @user-sd9sz3xp9s
    @user-sd9sz3xp9s 4 หลายเดือนก่อน +6

    አባቴ ሰማህት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ልትምረኝ

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣችሁ በእውነት እስኪ ሁላችንም በፀሎትች አስብ እኔ ከአንተ ጋር በረከትን እንደከልን እንጂ ናፍቆት በእውነት በቅርብ ጊዜ ውድ ቅድስት ሃገር ኢትዮጵያ ግቢልን እድጅን ለመድርስ ናፍቆት በእውነት በ ማርያም

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 4 หลายเดือนก่อน

    የናተ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም በስደት በበሽታ በሰይጣን እምፈተነዉን ይርዳኝ 😭😭ሰመአቱ በሰከትህ ይደርብኝ ለደጂህም ያብቃኝ😢😢

  • @isaiahmclaughlin9535
    @isaiahmclaughlin9535 4 หลายเดือนก่อน +6

    ሰማዕቱ አደራህን ለደጅህ አብቃን🙏😢🙏🙏

  • @user-cx2vk2vk5z
    @user-cx2vk2vk5z 4 หลายเดือนก่อน +14

    እንኳን ደህና መጣችሁ እኔም ከባለቤቴ ጋር ለመምጣት እያሰብን ነው ሰማዕቱ ይፍቀድልን ።

    • @abel2933
      @abel2933 4 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር በጎውን ያሳካላቹ።

    • @laylalayla9893
      @laylalayla9893 4 หลายเดือนก่อน

      ሀደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-sd9sz3xp9s
      @user-sd9sz3xp9s 4 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይርዳችሁ እህቴ ፣ ስትሄጂ ለሰማይትሁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ንገሪው ህጥይቱን ወለተመስቀልን ማራትና እደጅህ ልትምራት ጥራት ብለሽ አደራ።

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 4 หลายเดือนก่อน +4

    ለመጀመሪያ ጊዜ፡ ከተር ቢሮስ፡ ጋር፡ ተ ጉዥ እጅግ፡ እጅግ፡ በጣም፡ ተደስቸ ተመልሻለሁ ።
    እውነት እላለሁ፡ እነ፡ ሰለሞን፡ ሀብቴና፣ ሌሎችም፡ ወንድሞች፡ በጣም፡ የተባርኩ ናቸውና፡ ከእነሱ ጋር፡ ተጉዛችሁ፡ ተደስቱ አትርፍ !
    ወንድሜ፡ ሰለሞን፡ በእውነት፡ እስከመጨረሻው ተባርኩ!❤❤❤

    • @telljtell9413
      @telljtell9413 4 หลายเดือนก่อน +1

      በመኪና ነው በፕሌን ዋጋው ስንት ነው

  • @amaamm3963
    @amaamm3963 4 หลายเดือนก่อน +2

    ያአምላካችን ቸርነት የመቤታችን አማላጅነት የቅዱሳኑ እረዴት በርከት አይለየን ይደርብን አሜን፫❤❤❤❤❤

  • @hannatefera6995
    @hannatefera6995 4 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ጊዎርጊስ እባክህ በየትኛውም መንገድ ከዚህ ከተደበላለቀ ህይወቴን መልካም መንገድ የማይበትን ቦታ ይሆንልኝ ዘንድ ፍቀድልኝ አባቴ 😭😭😭

    • @user-vb8oo8kr1t
      @user-vb8oo8kr1t 4 หลายเดือนก่อน

      😭😭አሜን ፫ ወለተ ሰንበት እያላችሁ በፆሎት አስቡኝ😢😢

  • @lovelet0124
    @lovelet0124 4 หลายเดือนก่อน

    ሰለሞን ምርጥ ሰው ውይ ሰታህ እራሱ ደስ ይላል ሰው አክባሪ ትሁት ሰው ነህ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ።

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h 4 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤❤

  • @fikadugemechu7227
    @fikadugemechu7227 4 หลายเดือนก่อน +5

    ከሚናገረው በላይ ነው ታላቅ አገልጋይ ነው ልናገር ልታይ ውዳሴ የማይፈልግ ሰው ሰለሞን (ሀብቴ አባይ ) ደከመኝ ሰለቸኝ የማይሉ ብቻ አምለከ ጊዮርጊስ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ !

  • @hulubersuhone1940
    @hulubersuhone1940 4 หลายเดือนก่อน

    Amen elan dena metachihu bertu egziabeher yagzachihu Amen semayitu qedus giwergis ledeju yabqam

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ አገራችንን በምልጃው ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @yonashabtom3013
    @yonashabtom3013 4 หลายเดือนก่อน

    Egziabher ymesgen btaimi tru new endezi aynet yetederaje mestengdo des ylal bunet semaetu yrdachu miketlew amet egziabher bfekd kenante gar ehedalew ❤❤

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 4 หลายเดือนก่อน +1

    የቃቆዬንሽ ቤተሰቦች የእግዚሀቤር ሁሉን አሳክቶልሽ አንችንም ሰመአቱ ቅዱስ ጎርጊስ ለደጁ ያብቃሽ ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ ወንድምሽንም እናትሽንም ሰመአቱ ቅዱስ ጎርጊስ ይፈውስልሽ ብላችሁ በጸሎት አስቡልኝ❤❤❤

  • @user-rj2dq9nb7d
    @user-rj2dq9nb7d 4 หลายเดือนก่อน

    አንተ ጎበዝ እንኮን ሰማአቱ ለዚህ ያበቃሕ በርቱ ከድሬደዋ ነው ሰለምን።

  • @amaamm3963
    @amaamm3963 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኳአን ደህና መጣችሁ ወድሞቻችን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጨምርላችሁ ወለተ ኪሮስ እያላችሁ አስቡ በጸሎታችሁ❤❤❤❤

  • @teklemebrahtu1797
    @teklemebrahtu1797 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዛብሄር ይመስገን እንደግዛሄር ፍቃድ እንመጣለን።

  • @KibromDebesay-Tekie
    @KibromDebesay-Tekie 4 หลายเดือนก่อน

    Egzyabher yemsgen, enye kibrom debesay ebalalew yemnorew be hagere Germean sehone bezi guzo lay lemsatefe yabkagen sematu kidus giyorgis ykbre yemsgen, ejge lemsgenu yegbal bezi ye agelglot lay lalu wendemochchen .sele botaw tengro yemayalqe teamre new yayhut ke Alemawi hiwet wethe eza menoren new yemtmretew .Egzyabher ye ethiopian mdre abzeto yebarek.selam ena feqre yesten fetari.

  • @MerryTadese-mo9ce
    @MerryTadese-mo9ce 4 หลายเดือนก่อน

    Gin guzo selam new

  • @noranora7852
    @noranora7852 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም ለናተ ይሁን እንኳን ደህና መጣችሁ ድምፅ የለውም

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 4 หลายเดือนก่อน

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ😢

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 4 หลายเดือนก่อน

    Egzabeher yemesegen

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes 4 หลายเดือนก่อน +1

    እልልል እኔ ግን ማርያምን ይሔን የተርሚኖስ ሚድያ ካወቅሁት ጀምሬ በጣም ጥያቄ ሆኖብኝ ነበረ ስሙ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ ነገር ግን ምን ማለት ይሆን እያለሁ አስብ ነበረ ስሙን ከመዉደዴ የተነሳ ስራ ስሰራ ሁሉ ተርሚኖስ ተርሚኖስ እል ነበረ ግን ትርጉሙን አላዉቀዉም ነበረ አሁን ደግሞ የበለጠ ወደዱኩት ❤❤❤

  • @babumollikbabumollik6507
    @babumollikbabumollik6507 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @zena4992
    @zena4992 4 หลายเดือนก่อน

    ሠማአቱ ጊዎርጊስ ለደጅህ አብቃኝ❤❤

  • @rosegashaw5304
    @rosegashaw5304 4 หลายเดือนก่อน

    Egziabher amlak bifekdlg enem ke tkit weratoch buhala hager sgeba metalehu Emebrhan enate agjig 👏🥺

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 4 หลายเดือนก่อน +2

    እኳንደህናመጣችሁ❤❤❤

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 4 หลายเดือนก่อน

    ለደጁ ያብቃን አሜን🙏❤️

  • @habeshalove7466
    @habeshalove7466 4 หลายเดือนก่อน

    I love you ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-wj3oj7ei2h
    @user-wj3oj7ei2h 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ለደጁ ያብቃን

  • @MORETOM222
    @MORETOM222 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @leyhyehenw2282
    @leyhyehenw2282 4 หลายเดือนก่อน

    Salam Mandat Apache einem hejalehu betam teru neber Betely habta abay hulochem teru mestngedo new gen bemnged lay leshent mewrde alchalenm shentachen semta meshenat alchalenm lelaw degemo astnagajoch wesdew new mastmkun astnagajoch betem betem betem teru nachew egzaber yimsgen bertu

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 4 หลายเดือนก่อน

    Sama.atu qidus giyorgis kabalabet kalije gar honen indinmaxa asibalaw yesu fiqad yihun

  • @kiyalove1062
    @kiyalove1062 4 หลายเดือนก่อน

    Tegram selkachw ayesram

  • @fannygebre8061
    @fannygebre8061 4 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏

  • @mahletbelay6922
    @mahletbelay6922 4 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ናችሁ ሁሌም ስሰማ ስለጉዞ ቻ እንዴት ለቤተክርስትያኑ ህንፃ መስሪያ አድበርታይዝ አታደርጉም ለምሳሌ የህፃውን አካውት ናበር ና የስልክ ቁጥር ሚረዳ ና መላክ ሚፈልግ ሰው ይኖራል እረ ፕሊስ ሁሌም ቪዲዮ ስሰሩ ሁሌም አስተዋዉቁ ብዙ መሟላት ያለባቸው ነገሮች አሉ እናንተም በቃላችሁ ተናገሩ ከስርም አስቀምጡት የበርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስን ቴንኪው

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g 4 หลายเดือนก่อน

  • @kiyalove1062
    @kiyalove1062 4 หลายเดือนก่อน

    Selkachwen lmen ataskmetulinm bmen enagigachw

  • @user-jr2ww2sc2d
    @user-jr2ww2sc2d 4 หลายเดือนก่อน

    ለዳግማ ተሣኤ ጉዞ አላቺሁ

  • @habtemichaeltewelde2469
    @habtemichaeltewelde2469 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወድሜ በጣም ኣደንቃሎሆ
    መዳመጥ ብትችል ይጣፍጫል
    እንደ chanel ደንኩቱብ (ኢሹ) እና እያሆ መድያ(ኣለምሰገድ) መሆን ኣለበት ይቅርታ

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @rayaetiopia8496
    @rayaetiopia8496 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው አገር ውስጥ እየኖረ ፓስፖርት የለውም አብዛኛችን እና የአየር ትኬት አንዴት እናገኛለን ከይቅርታ ጋር እምታውቁ አብራሩልኝ በመኪና መሄድ ስለማይቻል ከአዲስ አበባ ጎንደር ለመድረስ በመኪና እሚቻል አይደለም

    • @znashdngato4658
      @znashdngato4658 4 หลายเดือนก่อน +1

      በመታወቅያ ብቻ ይቻላል

    • @butusharobel4446
      @butusharobel4446 4 หลายเดือนก่อน

      በመታወቂያ መሄድ ይቻላል ፓስፓርት የግድ አያስፈልግም ለሀገር ውስጥ በረራ

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 4 หลายเดือนก่อน

    እንደምን አደራችሁ እንካን አደረሳችሁ አደረስን ለአምላካችን ለአባታችን ለቸሩ መደሀኒያለም ክብረ በዕል ተመስገን❤❤❤

    • @meskeremaklilu
      @meskeremaklilu 4 หลายเดือนก่อน

      ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርግስ እባክን ለደጅህ አብቃኝ እበካችሁን ፀልዩልኝ

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 4 หลายเดือนก่อน

    ♥️🙏⛪

  • @assaa7514
    @assaa7514 4 หลายเดือนก่อน

    ተርቢኖስ የሚገኙበትን ቁጥር ስጡን

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling8224 4 หลายเดือนก่อน +1

    ድምጽ

  • @eyrusalemtadele5608
    @eyrusalemtadele5608 4 หลายเดือนก่อน

    Guzo mech new mehed efelgalew kebalebete gar

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እምለው ፓስፖርት የለለው ሰው እንዴት መሄድ ይችላል ማለቴ ከኢትዮጵያ እባካቹህ ንገሩኝ ከሸዋ ለመሄድ

    • @Terbinos_Media1
      @Terbinos_Media1 4 หลายเดือนก่อน

      Be metaweqiya ychalal

    • @user-sh8cv1pg5b
      @user-sh8cv1pg5b 4 หลายเดือนก่อน

      @@Terbinos_Media1 እሽ አመሰግናለሁ አዎሮፕላን ለመሳፈር

    • @butusharobel4446
      @butusharobel4446 4 หลายเดือนก่อน +2

      በመታወቂያ መሄድ ይቻላል ፓስፓርት የግድ አያስፈልግም ለሀገር ውስጥ በረራ

  • @kidsttigabu7406
    @kidsttigabu7406 4 หลายเดือนก่อน

    አድራሽውን ነገሩኝ በየት በኩል እንደሆነ

  • @tsgeredaandemariam5457
    @tsgeredaandemariam5457 4 หลายเดือนก่อน

    ቴሌፎን ቁጥር ላክልን

  • @user-rj7kr2mt1f
    @user-rj7kr2mt1f 4 หลายเดือนก่อน

    ልእዑል እዴነው አሀዱ ባንክ ምናወጣው አክሲውን ምንገዛው ስላልገባኝ ነው ይቅርታ

    • @quanquayeneshmedia4055
      @quanquayeneshmedia4055  4 หลายเดือนก่อน

      በዚህ ስልክ ቴክስት ይደረግልኝ 0940248333

  • @user-jc7hv8lp5g
    @user-jc7hv8lp5g 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes 4 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ድምጽ የለዉም

  • @MuluyAtalay
    @MuluyAtalay 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እዲሄድ እፈልጋለሁ ከባህርዳር ጎንደር ቆርጦ ጎንደር ላይ ቢያገኙት

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 4 หลายเดือนก่อน

    ሉሌ እባክህ አድራሻቸውን ንገሩን

    • @Terbinos_Media1
      @Terbinos_Media1 4 หลายเดือนก่อน

      Megenaga genet commercial

  • @debeman2278
    @debeman2278 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከባህር ዳር ለመሄድ ፈልጌ ነበር ይቻላል ከእናንተ ጋር?? እዚህ ሞልቷል ብለውኝ ነው ።

  • @user-rn1uy3ed9s
    @user-rn1uy3ed9s 4 หลายเดือนก่อน

    ድምፅ የለውም