Anchor Media ሸዋና ጎንደር ከሰሞኑ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 188

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +41

    አስር አለቃ በሀይሉ ሙሉጌታ ውድ ህይወቱን ሳይሰስት ለአማራ ህዝብ ነፃነት መስዋዕት ስላደረገ፤ ዘላለማዊ ክብርና ምስጋና እናቀርባለን።

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +30

    ሸዋ ወሎ ጎጃም ጎንደር አንድ አማራ

  • @etiow352
    @etiow352 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +30

    መሣይ በርታ የሣይበሩ ጀግና ድልለፋኖ ላይክ አርጉ

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    እናመስግናለን የሚዲያው ድሮን ጋዜጠኛ ወንድም መሳይ በርታ
    ድል ለነበልባሉ ፋኖ. ይቺላል💪💪💪💪

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ፋኖ የአማራ ኩራት ፋኖ የአማራ ማገር ነዉ 💪💪💪💚💛❤️ ፋኖ የኢትዮጵያ ብርሀን ነው 💪💪💪

  • @ethiozegba7532
    @ethiozegba7532 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    ድል ለፉኖ በርቱ💚💛❤️

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ድል ለአማራ ፋኖ።ጀግና ለሞት ጀግና ይተካል።አማራ የብዙ ጀግኖች መፍለቂያ ናት

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ።

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ7ቈ
    @እግዚአብሔርይመስገን-የ7ቈ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    መሳይ በርታልን

  • @serkeeshete
    @serkeeshete 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    አባታችን ጀግናችን አሥር አለቃ በሀይሉ ሙሉጌታ ለአማራ ለከፈልክልን ዉድ ህይወትህን ዝንተ አለም በአማራ ልብ ዉስጥ ትኖራለህ

  • @astergirma1962
    @astergirma1962 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    መሳይ የ አማራ የቁርጥ ቀን ልጅ እናመሰግናለን

  • @mesaybezuneh5755
    @mesaybezuneh5755 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ፋኖ እባካችሁ አንድ ሆናችሁ ቶሎ ኑ። ሀገሪቷንም ህዝቡንም እያጠፋ ነዉ እሱ።

  • @semerbintbabasusu8220
    @semerbintbabasusu8220 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    የኔ ውዶች ከቁጥር አትግደሉብን😪ሀባቢ ፋኖዎችዬ💚💛❤ለአማራ ይክፈላችሁ ዋጋ ፈጣሪ ይክፈላችሁ ያረብ👏💚💛❤

    • @JustUs-b6w
      @JustUs-b6w 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አሜን ያረብ 🤲❤️

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      አሜን (3) የዘብሩ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃቸው

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen 🙏🏻

  • @ደሳለኝተስ
    @ደሳለኝተስ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ነፍስ ይማር የኔ ጅግና

  • @MusaAhmed-f5o
    @MusaAhmed-f5o 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    መሳይ እጅግ በጣም እናመሰግናለን መረጃ በመስጠት የህዝባችን እያነቃህነው ግንባር ወረደው ተሚታገሉት የበለጠ ትልቅ መሳሬያችን ነህ እናመሠግናለን መሳይ ማሸነፋችን አይቀርም እንሻአላህ

  • @Auiopui
    @Auiopui 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ድል ለፋኖ መከታችን❤❤🎉

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @NgusTades
    @NgusTades 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    መሣያችን

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏 ድል ለአማራ ህዝብ 💪💪💪ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሰላም መሳይ ወንድማችን እንዴት እግዚአብሄር ለፋኖ ታጋዮቻችን ፍቅራቸውን አንድንታቸውን ድላቸውን ከፍ ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KedirMohammed-mp9mc
    @KedirMohammed-mp9mc 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ድል ለፋኖ

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ድል ለክንደ 🔥🔥🔥🔥🔥 ነበልባሉ የአማራ ፋኖ ክብር ለአማራህዝብ ነፃነት ለተሰዉ ውድ የአማራ ልጆች 🇨🇬🇨🇬🇨🇬 ታጋዬ ይሰዋል ትግል ይቀጥላል ለአማራ ህዝብ ሞት አዲስ አለም እንኳን ሊገለው የመጣውን ጥሎ መውደቅ እንዲሁም በኦሆዲዲ ኦነግ ስርአት በመላው ኢትዮጵያ ምድር እንደበግ ሲታረድ በግሬደር እንደ ቆሻሻ ተዝቆ ሙስሊም ክርስቲያኑ በአንድ መቃብር ተቀብራል ያለመሰዋትነት ድል የለም የተገፋው አማራህዝብ ላይጨርስ አልጀመረም የህዝብ ትግል ደሞ ያሸንፋል 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @Fano775
    @Fano775 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ሰላም መሳያችን

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አማራ ወጥር ለልጆቻችን ነፃ አገር እንስጣቸዉ 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @asmara3973
    @asmara3973 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ድል ለአማራ ህዝብ እግዚአብሄር ሀይሉን ያልብሳቹ❤❤❤❤❤

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ዘንድሮ ከፈጣሪ ጋር ይህን የተግማማ መንግስት አናቱን እንደእባብ ቀጥቅጠን እንጥለዋለን ድል ለፋኖ

    • @fekab5672
      @fekab5672 44 นาทีที่ผ่านมา

      የማይቀር ነው ይሄ የዝንጀሮ ስብስብ መንግሥት ከአራት ኪሎ መወገዱ በቅርቡ እውን ይሆናል::
      ድል ለፋኖ

  • @ELIYASGIRMA-w2g
    @ELIYASGIRMA-w2g 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ጀግኖቹ እመጣን ነው አትጠራጠሩ ኢትዮጵያዊን💚💛❤️...ፋኖ🔥

  • @Abduselam-n6h
    @Abduselam-n6h 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ጀል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖ አሸናፊ ነው

  • @LeyGeb
    @LeyGeb 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    Messay I have no wards, you are doing a tremendous job wonderful journalist.

  • @enanu7590
    @enanu7590 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ህዝባዊ ድርጅት ❌❌❌❌
    የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ✅✅✅
    የአማራ ፋኖ በጎንደር ✅✅

  • @adewa5855
    @adewa5855 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    Mesi nurilin Ethiopia and Ethiopians are proud of you

  • @NgusTades
    @NgusTades 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ጎበዝ በርታልን

  • @SebleHailemichel-yz4vl
    @SebleHailemichel-yz4vl 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሸዋዎች የምንይልክ ልጆች አንድ ሁኑ አንድነት ከሌለ ከባድ ነው አንድ ሆናችሁ ተናባችሁ ስሩ እባካችሁን

  • @kindeyirga1023
    @kindeyirga1023 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪

  • @abebedagneolbamo6863
    @abebedagneolbamo6863 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ለሕልውናው ለሚታገል ሕዝብ ምኞቴ ፈጣሪ እንዲረዳቸው ነው። ፈጣሪ አትግደሉን ከሚሉ ሕዝብ ጎን እንዲሆን ፀሎቴ ነው።

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድል ለፋኖ 🙏👍የመስቀል ጌታ፣ድሉን በእጃችሁ የስይዛችሁ። አሜን፣

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መሳይ ወጥር 💪💪💪

  • @michalemichale5880
    @michalemichale5880 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Keep it up mesay!

  • @Mesirat
    @Mesirat ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አባታችን ጀግናችን ነፍስ ይማር ለከፈልክልን ለነፃነታችን ምስዋትነት እናመሰግናለን ስማቹ ከመቃብር በላይ ነዉ❤

  • @Ethiopia-m8o
    @Ethiopia-m8o 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    Fano ❤

  • @InnocentCabin-nh6oc
    @InnocentCabin-nh6oc 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ድንግል ማርያም የአስራት ሀገሯን ትጠብቅልን ከእርስ በእርስ ጦርነት ትሰውረን

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    The poll. The ethiopian people deserve respect and justice !!! Unity the source of Strengths. Victory will never happen without UNITY !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!!

  • @AbneteBnberu
    @AbneteBnberu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መከታው ብዙ ታምር እየሰራ ነው

  • @SebleAshagre7233
    @SebleAshagre7233 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሽዋ እዝ ጀግኖቻችን በርቱ ከናተ አካባቢ ጫናውን ተቋቁማቹህ ለምታደርጉት ተጋድሎ 💙💙❤❤🙏

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🔴 አማራ በርታ ለሌሎች ብሄር ብሄረሰቦች አንተ ነህ ያለኸው
    ከመጥፋት ታደጋቸው!!

  • @YitayewTesfaye
    @YitayewTesfaye 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Fano always first

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Mesay ❤blessed

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ነብስ ይማር ጀግና ህያው ነው

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @አማራነኝ-ቨ7ነ
    @አማራነኝ-ቨ7ነ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ፡በርቱ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TadiosAsita
    @TadiosAsita 58 นาทีที่ผ่านมา

    እውነተኛ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የኢትዮጵያ አለኝታ ፋኖ ነው። ድል ለፋኖ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 50 นาทีที่ผ่านมา +1

    ሸዋ,ወሎ ጎንደር ጎጃምአንድ አማራ ፋኖ

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና
    @ልቤበእግዚአብሔርምፅና 43 นาทีที่ผ่านมา

    ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤❤

  • @hkmetadem256
    @hkmetadem256 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @MoloNes-u7s
    @MoloNes-u7s 18 นาทีที่ผ่านมา

    ድል ለጀግናዉ አማራ ፋኖኖኖ❤❤❤❤

  • @endalkendalk-m6s
    @endalkendalk-m6s ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ለአምሀራነት አምሀራያ ሸንፋል✅💚💚💛💛❤❤💪💪💪

  • @Mesirat
    @Mesirat ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ነፍስሕን በአፀደ ገነት ያኑርልን😢😢😢

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሕዝባዊ ድርጅት የሚባል ነገር አንቀበለዉም የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ በዶላር የሚሸጥ ትግል የለንም ትግሉ የአማራ ሕዝብ ትግል ነዉ አንድ ሰዉ ለማንገስ የሚጓዝ ትግል የለንም።

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ክፉ አይካችሁ❤ ለኛ ለአማራ እኮ ነው የምትገላቱሉን😢

  • @ethiopiabeyene2555
    @ethiopiabeyene2555 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    💚💛❤️💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህዪጠብቃቸዉደልለፋኖ

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 13 นาทีที่ผ่านมา

    ድል ለተገፋው ክንደነበልባሉ የአማራ ፋኖ!!!!!!!!!
    ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ!!!!!!!!

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @WelCom-e4c
    @WelCom-e4c 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Azoh Amaraye Eyemotek kefetari gar Dilu Yate new Fano yashenifal❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪

  • @KibenashBekele
    @KibenashBekele 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በአራቱን የአማራ በርላይ የድሮን መጠቆሚያና ያቼውሻ ሰልክ እንደምትጠልፍ ነገራችሁን አሁን ተደዋውላችሁ ወሬ ውጤት ይመሰልልል

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    The poll. Many believe , the victory without Unity will be " the dancing victory " !!! Divisibility Is the reason for winning impossibility, there will be many other issues and bodies to deal with.

  • @Yadergal-of9ul
    @Yadergal-of9ul 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ህዝባዊ ድርጅት የሚባል የለም ብአዴን ተከሽኖ ነው

  • @Ermi_Ermi
    @Ermi_Ermi 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አድማ ብተና ሚኒሻ ፖሊሰ እነሱን ነዉ ከመከላከያ በላይ መግደል

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል ሃሳብ ባለፈው ደብረብርሃን ሄጄ ነበር እና መከላከያ ተብየው ብዙም ህዝቡን አያሰቃዩም ሚንሻዎቹ አድማ ብተናዎቹ ግን አፍልተዋል ህዝቡን እረግጦ ለመግዛት ይሞክራሉ ቅድሚያ እርምጃ መወሰድ ያለበት እነሱ ላይ ነው

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 27 นาทีที่ผ่านมา

    አወይ ወገኖቼ ነዓ አውጪዎቼ ድል ለትገፋ ዘሩ እንዲጠፋ ለተፈረደበት አማር ፋኖ ይሁን ፋኖ ምን ልበልህ አይኔ ይከተልህ ልቤ ይከተለህ

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 49 นาทีที่ผ่านมา

    መሳይ የአማራ ድምፅ

  • @bobmarleyrastamanvibration1273
    @bobmarleyrastamanvibration1273 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማሪያምን ያለ ምንም ጥርጥር ፋኖ ያሸንፋል!!!ወንበዴው የማፍያ መንግስት እየተናደ ነው እስካሁን የቆመውም በባንዳው ነው ድል ለፋኖ!!!አንድ አማራ አንድ ፋኖ!!!እኔም ፋኖ ነኝ ከአዲስ አበባ💪💪💪🐯🐯🐯🔥🔥🔥

  • @KibenashBekele
    @KibenashBekele 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አሁን ግንንንን እባካችሁ ሰልክ አቆሙሙሙ በዛሬ ቀንንን እቅዶን ሰትነግሮን ቆይታችሁ ከመሸ ሰልክ ታወራላችሁሁሁ እእረረረረ የምታወሮትን ኖሮትትትት

  • @fanoiscoming
    @fanoiscoming 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሻለቃ አንተነህ አማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ሚባል ተቋም የለም እንደ አማራ ሁሉንም አማራ ያላቀፈ ድርጅት ክፍፍልን እንጅ የአማራን ህዝብ አሸናፊነት በፍፁም አይወስንም ስለዚህ ድጋፍ መደረግ ያለበት ወደ አንድነት እንጅ ዝምብሎ ፋይናንስ ላይ ብቻ ባይሆን ጥሩ ነው
    አሳምነው አንድ ሁኑ ብሎናል
    ፋኖ ያሸንፋል

  • @Yadergal-of9ul
    @Yadergal-of9ul 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መከላከያ አትበል አርበኛ ንጋቱ

    • @mekededirse3077
      @mekededirse3077 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እና ማናቸው

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Rip our hero 10 አለቃ!ታሪክ ይዘክርሃል!አምሐራ መቼም ዉለታህን አይረሳም! ድል ለ ሸዋ ፋኖ!❤❤❤

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@yitbarek350 ድል ለአማራ ፋኖ በሚል አስተካክል ወንድሜ

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በአንድ ፒክ አፕ መኪና ላይ ሃያ ሆኖ መንቀሳቀስ ለድሮን አደጋ ያጋልጣልና ተራርቆ መሰማራቱ ላይ ትኩረት ይደረግ።

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ውስጣችን ያለውን ችግር ፍቱ
    የዶላር ፓለቲካ አሶግዱ ስክንድርን
    የመሰሉ የፉኝት ልጅ ይዞ ትግል የለም😂

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 46 นาทีที่ผ่านมา

    አስር አለቃ ባሀይሉ ለአማራ በቅንነት የከፈልከዉ መሰዋት

  • @selammersha1493
    @selammersha1493 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MetadelMnichl
    @MetadelMnichl 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ህዝባዊ ድርጅት😂😂😂😂 ዶላር እዝ

    • @KenndyDagne
      @KenndyDagne 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እስኪ የራሳችሁን ድርጅት ደግፉ ሌላውን ለነሱ ተዉት በግድ የናተ ታዛዥ መሆን የለባቸውም። ምን አይነት ኋላ ቀሮች ናችሁ።ነገ አንድ ቢሆኑ የምታፍሩት እናተ ናችሁ።

  • @grseshiree-ek6hc
    @grseshiree-ek6hc 50 นาทีที่ผ่านมา

    Amhara never give up

  • @Timhritu
    @Timhritu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @G7-oy4lu
    @G7-oy4lu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Hello 👋 hello 👋

  • @mulunehayele434
    @mulunehayele434 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እጅግ በጣም ሚስጥራዊና ጥናታዊ በሆነ መገድ አዲስ አበባ ገብቶ በርካቶቹን ጄነራሎችን የደህንነት ጉምቱዎችን እስከነ ህይወታቸው ማርኮ መሰድ ይቻላል።ከነ ያህያ ናስረላነ ክሌሎችም ተማሩ፤በየቦታው መደበቂያ የውስጥ ለውስጥ ጉድጓዶችን መስራት እናንተንና ዋና ዋናዎቻችሁንም ለማትረፍ ትችላላችሁ፣እንዲሁም ማናቸውንም ድሮኖች እንቅስቃሴያቸውን አስቀድሞ እሚነግርና እንዲሁም የሚመታም መሳርያ እኮ አለ፣ ሌላው በአሁኑ ሰአት ከሶማሊያ መንግሥት ሙሉ እርዳታም ማግኘት ይቻላል፤ ተናበቡ እንጂ ጎበዝ

    • @Et_sapien
      @Et_sapien ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ናስረላ የሰራው ዋሻ አተረፈው እንዴ ?

  • @aynalemdereje8713
    @aynalemdereje8713 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሸዋ ውስጥ የአብይ ሰራዊት ትብየዎቹ በብዛት ገብተዋል ግን ሕፃናት ናቸው ልብስ ምግብ ህዝቡን እየለመኑ ነው የሚጠቀሙት አንዱ የመከላከያ አባል ለወንድሜ ምነው ፋኖዎቹ ዝም አሉን እኛ ተሰቃየን እኮ ወይ ይግደሉን እና እንረፈው ብሎታል ሕዝቡም ያለውን እየሰጣቸው ነው ግን አንዳንዶቹ የመከላከያ አባል ደግሞ በተናጠል ያገኙትን ወጣት ያግታሉ በተረፈ በርታልን መሳይ አስር አለቃ በኃይሉ ሙሉጌታ ሁሌም በልባችን ነህ ጀግናችን ድል ለአማራ ሕዝብ ቅዱስ ገብርኤልን ይዘን ከጎናችሁ ነን እርሱ ብርታት ይሁናችሁ ፋኖውቻችን

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 45 นาทีที่ผ่านมา

    Ya Allah dil le amahara fano 💚💛❤💪💪😢

  • @ethio1775
    @ethio1775 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Del le jegnaw amhara fano 💪💚💛❤

  • @asmara3973
    @asmara3973 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እዴት በድሩን ሊመታ ቻለ ከውስጥ በሁድ የተገዛ ምሥለኔ አለ ስለዚህ ስልክ መፍቀድ ይፕለበትም

  • @Ethiopiafreedom777
    @Ethiopiafreedom777 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    FDF/ FANO DEFENCE FORCES 🔥

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😭Begif yetegelelu ye Amara betesebochachinin nefs beatsede genet yanurilin 🙏

  • @rastamulugeta8806
    @rastamulugeta8806 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሳይ ስምህ ብቻ ይበቃል።ላይክ የለ ስብስክራይብ የለ።ሁሉም ነገር ከልብ !!!

  • @Yinagerhabtu-eq4xb
    @Yinagerhabtu-eq4xb 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለምድን ነው ቦታየሚገልፁ መቸነው ፋኖ የሚገባው አረአቆሰሉን

  • @hawaseidu8938
    @hawaseidu8938 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህን የሠሩት. ገነቴነዉ

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሣይ ታታሪ ነሕ፣ነገርግን ፋኖ በአራቱም ግዛት 4።()ሠው ብቻ መወከል ና ወደ አንድ እዝ መምጣት አለበት። አለበለዛ ብዙ ምሊዬን እሕት ወድሞቻችንን እናጣለን!!!!

  • @b.6015
    @b.6015 49 นาทีที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢 allah letebedayu yeamara hzb irda allah kenate gar ihun

  • @WinterWin-b2u
    @WinterWin-b2u 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድል ለሸዋ ፍኖ መከታውን ወንድሞችህን የብአዴን ሚሊሻ ሆነህ ከምታሳድድ አንድ ሆነህ አዲስ አበባ መግባት ይሻልሃል አጉል ለስልጣን አንዋጋም አብይ ይግዛን ማለት ነው ጃል መከታው

  • @hawaseidu8938
    @hawaseidu8938 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወላሒ ወላሒ ነዉ የምላችሁ. አባቴ ደካማ ነዉ ትልቅሠዉነዉ ከምኑም የለበትም. ግን ቅዳሜ ለት አድማ በታኝ እና መከላከያ. ከቤቱ አዉጥተዉ ቅጥቅጥ. አርገዉብኛል😢
    ክዱ ፈንድቶ ሀኪም ሂዶ ተሠፋ😢
    ሽሮ በርበሬ የወሠዱትን ወስደዉ የቀረዉን. ዉጭ ላይ ንሥንስ አርገዉታል. ስልክ. ጫማ ወስደዋል. ወላሒ