ዲያቆን ዮሐንስ ጌታቸው “ወዴት ነህ” ዘፍ 3 ፥ 9”

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
    ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
    / @mahiberetsion
    እግዚአብሔር ያክብርልን

ความคิดเห็น • 36

  • @5334n
    @5334n 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @jacksolomon9529
    @jacksolomon9529 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሀይወት ያሰማልን...ጥልቅ ትምህርት

  • @berihu2222
    @berihu2222 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የምያስተውል ልብ ይስጠን

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማይን ያዋርስልን ለመምህራችን እረዥም እድሜን ይስጥልን

  • @derejeabdissa7512
    @derejeabdissa7512 10 หลายเดือนก่อน

    በጠም ድንቅ የጊዜ መልዕክት ነው ዘመንህ ይባራክ የምለውን የለኝም ይወድሃለው

  • @AsterayAsmare
    @AsterayAsmare หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @Demekech-jt9gp
    @Demekech-jt9gp 10 หลายเดือนก่อน

    Qalehiwot yasemaline

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m 10 หลายเดือนก่อน

    መምህር ዮሐንስ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን 😢😢በእውነት ግሩም ነው ትምህርትህ ሁሉ በተለይ ተግሳፅህ አይጠገብም እግዚአብሔር አምላክ ለእኛም አስተዋይ ልቦናንን ያድለን አሜን😢😢

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤

  • @እግዚአብሔርእናቴህወቴ
    @እግዚአብሔርእናቴህወቴ 10 หลายเดือนก่อน

    እፁብ ደቅ ነው ቃለህወት ያሳማአልን በደሚ በጢና ይጥብቅልን አሜን🙏 አቤቱ ጌታ ሆይ የትነኝ አቤ አቃኝ ሳመጣ🙏😭😭😭

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችንን ያብራልን ማስተዋሉን ያድለን 🤲🤲🤲

  • @bisrattemesgen6306
    @bisrattemesgen6306 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን።

  • @abrhitakalu5013
    @abrhitakalu5013 10 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ዕድመና ጤና ይስጥልን ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ሰምተን መልካም ፍሬ እንድናፈራ በቸርነትህ እርዳን

  • @Robi16-x4j
    @Robi16-x4j 11 หลายเดือนก่อน +3

    ግሩም ድንቅ የሖነ የመንፈስ ቅዱስ ትምህርት መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🙏

  • @ZkualaAbuye
    @ZkualaAbuye 11 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያድልልን ረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልን 💜✝💙ለኛም የሰማነውን ለመተግበር ያብቃን ልቦናችንን ያብራልን

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃሎት ያሰማልን። ጥሩ አርስት ተጠቅመዋል። እግዚአብሔር ሁልጊዜ ሰውን የሚጠይቀው ወዴት ነህ ብሎ ነው።

  • @selamsolomonsel8371
    @selamsolomonsel8371 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን በሰማንው ፍሬ እድናፈራ እርዳን አሜን 👏

  • @SosinaDaba-z7x
    @SosinaDaba-z7x 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥል የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አሜን አሜን !

  • @babymt1678
    @babymt1678 11 หลายเดือนก่อน +1

    ,ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያድልልን

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃላሕይወት ያሰማልን ❤❤

  • @hailemikaeltekeste3141
    @hailemikaeltekeste3141 11 หลายเดือนก่อน

    Mdhane aleme yetebekemechershahi yasamerele tafache addebet new yaleku nebese tedesetalech fetare yasedesete

  • @atsede7592
    @atsede7592 11 หลายเดือนก่อน +1

    kalhiwoten yasmalen

  • @Selam-fd3id
    @Selam-fd3id 11 หลายเดือนก่อน +1

    Kale Hiyiwey Yasemalin Memirachin

  • @TesfaKidusan
    @TesfaKidusan 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ጠብቆ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛም የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
    የትምህርት አሰጣጥህ ከዲቆን ብርሃኑ አድማስ ጋር ይመስላል መልካም ነው በዚሁ ቀጥልበት ፍጻሜህን ያሳምርልን ቸሩ መድኃኔዓለም።

  • @Setna1312
    @Setna1312 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትንያሰማልን በፀጋ በጤና ይጠብቅህ መምህር ።

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 11 หลายเดือนก่อน +2

    🙏

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 11 หลายเดือนก่อน

      ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zelalemalemayehu219
    @zelalemalemayehu219 11 หลายเดือนก่อน +1

    ርዕሱን በትዕምርተ ጥቅስ ውስጥ ብታደርጉት መልካም ነው። ከውጪ ሲነበብ ግር ይላል።
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 11 หลายเดือนก่อน +1

    የአፋልጉኝ ማስታወቂያ ነው የሚመስለው ዲያቆን ዮሐንስ ጌታቸው ወዴት ነህ?? እርእሱን አስተካክሉልን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏

    • @atsede7592
      @atsede7592 11 หลายเดือนก่อน +3

      አዎን የጠፋነው የምንፈለገው እኔ እና አንቺን ነዉ። ቃሉም የእግዚአብሔር ነዉ እኛ ነ ን መቀየር የሚያስፈልገን እንጂ አርእስቱ አይደለም

  • @benyamgirma2688
    @benyamgirma2688 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያድልልን ረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልን 💜✝️💙ለኛም የሰማነውን ለመተግበር ያብቃን ልቦናችንን ያብራልን

  • @alemalem8710
    @alemalem8710 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን